ለባቢሌ መድረሳ ማሰሪያ ብለው አስገብተዋል አላህ ይቀበላቸው🤲🤲🤲ተሳተፉ🙏ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
የተከበራችሁ የአል መእዋ ቤተሰቦች
<<<<>>>>>>>
ከተከበሩት 4 ወራት መሀከል የሆነው የረጀብ ወርን ተሰናብተን፣የሸዕባንን ወር የመጀመሪያው ሌሊት ላይ እንገኛለን። የነቃ፣የታደለና የተመረጠ ሰው በረጀብ የሚዘራውን መልካም ስራ ዘርቶ፣ በሸዕባኑ ዘሩን ለማጠጣትና ለመንከባከብ፣ ከዛም የወራት ሁላ አውራ በሆነው ታላቁ ወር ዘሩን ለማጨድ፣ ፍሬውን ለመቅጠፍ ወጥኖ፣ ቁርጥ ሀሳብን አንግቦ እራሱን አዘጋጅቷል !!!
እኛስ/አንተስ/አንቺስ …… ?! ያለፈውን ወር በምን መልካም ተግባር አሳለፍነው? ከፊታችን እየመጣ ያለውን ታላቅ ወርስ በምን መልኩ ልንቀበለው አሰብን?
ብልጥ ሙእሚን ትላንቱን ይገመግማል፤ አኹኑን ይመዝናል፤ ለነገው ደግሞ የተሻለ ነገርን ያቅዳል !!!
ውድ ወንድምና እህቶች ! ዘርፈ ብዙ በጎ ተግባራት ከፊት ለፊታችን ተደግሶ እየጠበቀን ይገኛል። እራሳችንን ከአሁኑ ዝግኙ ካላደረግን፣ በብዙ ምድራዊ ስህበቶች የተዘነበለች ነፍሳችንን በመንፈሳዊ ተግባራት ካልገራናት ውዱን የረመዷን ወር በቅጡ ሳንቀበለው መሸኘታችን አይቀሬ ነው።
እናም … የተለያዩ መልካም ተግባራትን ከናንተው ጋር በመሆን የሚያከናውነው አል መእዋ ኢስላማዊ በጎ አድራጎት ድርጅት አሁንም “ ረመዳንን በመረዳዳት ” በሚል መሪ ቃል ጾም ለመያዣም ሆነ ጾማቸውን ለመፍቻ አቅም የሌላቸውን ግለሰቦችና ቤተሰቦችን ከናንተው የኸይር ባልተቤቶች ጋር አብሮ ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ዛሬን ተሳተፉ … ለነጋችሁ አትርፉ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወዳጃችንን [ﷺ] መወድስ ማናኘት፣ ክብራቸውን አጉኖ ማሳየት፣ ውዴታቸውን ማንፀባረቅ የአላህን እዝነት ከሚያስገኙ ተግባራት መካከል ዋናው ነው። የመልካምነት፣ የፀጋ እና የበረከት ምንጭ ነው። ሰዎች ነቢያችንን [ﷺ] ክብር ማውሳት ባዘወተሩ፣ መድሓቸውን በከረሩ፣ ውዴታቸውን ባጠነከሩ እና ሙገሳቸውን ባበዙ ቁጥር በቁጥር የማይዝዘለቅ ታላቅ ችሮታ ከአላህ ዘንድ ይዘንብላቸዋል። በቁርባናቸው ልክ ለስፍር የሚያዳግት ፀጋም ይችቸራሉ።…
:
ወዳጆች ሆይ! አትግደርደሩ። ስለርሳቸው ሲሆን ውዴታን አክርሩ። ኪሳራን አትፍሩ። የአላህ እዝነት መታያ ናቸውና ከጥላቸው ስር እዝነቱ ይታደላል! ከርሳቸው ክልል መሸሽ አይገባም!
#ሶሉ # ዐለነብይ#
:
ወዳጆች ሆይ! አትግደርደሩ። ስለርሳቸው ሲሆን ውዴታን አክርሩ። ኪሳራን አትፍሩ። የአላህ እዝነት መታያ ናቸውና ከጥላቸው ስር እዝነቱ ይታደላል! ከርሳቸው ክልል መሸሽ አይገባም!
#ሶሉ # ዐለነብይ#
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የረመዷን ስጦታ ባቢሌ ለሚገኙ ኡስታዞች ይሄንን መድረሳ አስጨርሶ ማስረከብ ነው ።ስለዚህ ሁላችንም መሳተፋችን የውዴታ ግዴታችን🙏ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
ድጋፋችሁን በእነዚህ አካውንቶች መላክ ትችላላቹህ
📍СВЕ = 1000580908587
📍OROMIA = 1000094625077
📍ZEMZEM = 0033646410301
📍አቢሲኒያ = 159300099
📍HIJRA = 1000019190001
☎️ስልክ : 0911449925
0961707090
0964707090
ድጋፋችሁን በእነዚህ አካውንቶች መላክ ትችላላቹህ
📍СВЕ = 1000580908587
📍OROMIA = 1000094625077
📍ZEMZEM = 0033646410301
📍አቢሲኒያ = 159300099
📍HIJRA = 1000019190001
☎️ስልክ : 0911449925
0961707090
0964707090
ለባቢሌ መድረሳ ማሰሪያ ብለው አስገብተዋል አላህ ይቀበላቸው 🤲🤲🤲 ውዶቼ ቦታ ቁርኣን ለመማር ፣ለማስተማር ብቹ ነው ብላቹ ነው ዝም ያላችሁት😢😢😢ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሽንት ቤት በመቶ ሺዎች የሚያወጣ አሳዛኝ ትውልድ ለመስጂድ እና ለመድረሳ አውጣ ሲባል😢😢😢😢
የባቢሌውን መድረሳ ጉዳይ ከጉዳዬ በላይ ነው ብለው እህቶች እየተንቀሳቀሱበት ነው ይሄው ያገኙት እያስገቡ ነው አላህ ልፋታቸውን ይቀበላቸው🤲🤲😢መድረሳው እስከ 2 መቶ ሺ ብር ይፈልጋል ብለውናል አግዙ ፣ሼር አድርጉት ለአላህ ያለ ሰው ይሰራው ይሆናል🙏ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ ያለንበት ወር ስራዎቻችን በሙሉ ወደ አላህ ተባረከ ወተዐላ የሚቀርቡበት የሻዕባን ወር ላይ ነን ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህንን ወር አብዝተው ይጾሙት ነበር ስራዬ ጾመኛ ሆኜ ወደ አላህ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ ይሉም ነበር በዛ ላይ ነገ ቀኑ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ጥፍጥና ቆራጭ
🔻ከአቢሁረይራህ - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዐለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦" ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን (ሞት) ማስታወስን አብዙ። " . (ቲርሚዚይ ፥ 2307)
🔻ከአቢሁረይራህ - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዐለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦