#እስልምና
አብረሃማዊ መሠረት አላቸው ተብለው ከሚታሰቡት መካከል እስልምና አንደኛው መሆኑ ይነገራል።
እስልምና ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ ሰላም(peace),ለአላህ ፈቃድ መገዛት(submission to the will of Allah) ማለት ነው።
እስልምና በግልጽ የሚታወቁ የሃይማኖቱ መሠረት የሆኑ አምስት ምሰሶዎች አሉ። እነርሱም
1.ሸሃዳ(shahada):-ይኼ አንድ ሰው እስልምናን ሊቀበል ሲፈልግ ከሃይማኖቱ አባቶች የሚቀበለው ጸሎት ነው።
አንድ ሰው የሚለው ሲሆን እሱም
በመጀመሪያ ክፍል የአላህን አንድነት(Tawhid) ወይም oneness of Allah ን የሚያረጋግጥ ሲሆን
በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የሙሃመድን መልዕክተኝነት በግልጽ የሚያስቀምጥ ነው።
2.ሶላት(salat)
ይህ ደግሞ በአማኞቹ ዘንድ በቀን አምስት ጊዜ ካዕባ በሚገኝበት አቅጣጫ በመሆን የሚደረግ ስነስርዓት ነው።
ሀ. ፈጅር(Fajir)
የመጀመሪያው ሰላት ሲሆን በጠዋት ጸሐይ ከመውጣቷ በፊት የሚከወን የሰላት ክንውን ነው።
ለ.....ይቀጥላል
#የስነ_መለኮት_እይታ
@eotchntc

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
#እስልምና አብረሃማዊ መሠረት አላቸው ተብለው ከሚታሰቡት መካከል እስልምና አንደኛው መሆኑ ይነገራል። እስልምና ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ ሰላም(peace),ለአላህ ፈቃድ መገዛት(submission to the will of Allah) ማለት ነው። እስልምና በግልጽ የሚታወቁ የሃይማኖቱ መሠረት የሆኑ አምስት ምሰሶዎች አሉ። እነርሱም 1.ሸሃዳ(shahada):-ይኼ አንድ ሰው እስልምናን ሊቀበል ሲፈልግ ከሃይማኖቱ…
#እስልምና
በሰላት በተጨማሪ ለእስልምና መሠረት ወይም አዕማድ የሚሆነው ዘካ መስጠት፣ጾም መጾም፣ሃጅ በህይወት ዘመን ውስጥ ወደ መካ መሄድ ን የሚያካትት ነው።
በእስልምና በኩል ያሉ 7 የእምነት መግለጫዎች(Articles) አሉ።
1.በአላህ እናምናለን
2.በመላእክት እናምናለን
3.በአላህ መጽሐፍት እናምናለን
4.በአላህ ነቢያት እናምናለን
5.በ ቅድመ ውሳኔ(predestination ) እናምናለን
6.በ ሙታን መነሳት እናምናለን
7.በመጨረሻው ቀን እናምናለን
በእስልምና 124000 ነቢያት እንደነበሩ ይነገራል። ነገር ግን እንደ አዳም፣ሙሴ፣ኖህ፣ኢየሱስ (ኢሳህ) ሄኖክ ዌና ዋናዎቹ ሲሆኑ ነገር ግን መሃመድ የእስልምና የነቢያት መደምደሚያ ተብሎ ይነገራል።
ይቀጥላል .....

ኪዳንየ ተካሄድኩ ምስለ ህሩያንየ
መዝሙር 88:1
ኪዳን ምን ማለት ነው?
ኪዳን ተካሄደ ከሚለው የግዕዝ ግስ ሲሆን መማማል መግባባትን ያሳያል።
ወይንም ውል ስምምነት መሃላ የሚለውን ያሳያል
ለምን ተካሄደ(አስፈለገ)
1.ህግ ማፍረስ ወይንም መተላለፍ ስላለ
2.በጎ ስራ እንድንሰራ ስለሚያበረታታ
3.የቅዱሳን ቃልኪዳን ምልጃ በሰዎች መልካም ስራ ላይ ጭማሬ በመሆን ስለሚያገለግል።
4.ወደ ክርስቶስ ለመቅረብ አጋዥ መንገድ ስለሆነ
የኪዳን ዓይነቶች
1.ኪዳነ አዳም(መጽሐፈ ቀለሜንጦስ)ገላ 4:4
2.ኪዳነ ኖህ
3.ኪዳነ መልከጼዴቅ(በስንዴ ና በወይን የሚያስታኩት)
4.ኪዳነ አብርሃም
5.ኪዳነ ሙሴ
6.ኪዳነ ዳዊት
7.ኪዳነ ማርያም(ኪዳነ ምህረት)
የመጀመሪያዎቹ 6ኪዳናት ሰዎችን ከመቅሰፍት ከችግር ለማውጣት የዋለ ሲሆን የመጨረሻው ኪዳነ ምህረት ግን የሰው ልጅ ፍጹም የሆነውን ድህነት ያገኘበት የኪዳናት ሁሉ ማህተም በመባል ይጠራል።
እንኳን አደረሰን

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (@sarina)
ሠላም ውድ ክርስታያኖች ዛሬ የአብይ ፃም ዋዜማ ላይ ነን እና እንኳን አደረሳችሁ ። ቅዱስ ያሬድ የመጀመሪያውን ሳምንትዘወረደ ሲል ሰይሞታል ።ይኽም የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ መውረድ ምንማማርበት ሳምንት ነው። ጌታ ቢፈቅድ ሰፋ አርገን ሁሉንም ለማየት እንሞክራለን ። ወአልቦ ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወረደ እም ሰማይ። ከሰማይ ከወረደው ከክርስቶስ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም። እስመ ዘእምላዕሉ መጽዐ መልዕልተ ኩሉ ውእቱ ።ከሰማይ የመጣው እርሱ ከሁሉ በላይ ነውና። ዮሐ 3:13 እስከፍፃሜ አንብቡት።ሰናይ ወርኀ ፃም ያድርግልን ።ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (ማስያስ (መሲህ ሆይ) በመንፈስና በእውነት እንሰግድልሀለን)
ሕማማት ክፍል 03
የ መዝሙር ግጥሞች
ሕማማት ክፍል 03
👉 የይሁዳ እግሮች
✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ
🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ
#ሼር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
👉 የይሁዳ እግሮች
✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ
🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ
#ሼር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ወደ_ሮሜ_ሰዎች
- ሮሜ 8:25
: የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን።
ተስፋ የሚጠበቀው በትዕግሥት ነው።የማናየውን ተስፋ ስናደርግ ስንጠብቀውም ትዕግሥታችን ይታወቃል።
በትዕግሥት የምንጠብቀውን ነገር ካላየነው ተስፋችን በርሱ ላይ ይሆናል።
- ሮሜ 8:26: እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
ይሄ ማለት መንፊስ ቅዱስ መቃተት ኖሮበት እየተነሳ እየወደቀ የሚለምን ሆኖ አይደለም።
መንፈስ ቅዱስ ከጥንት ጀምሮ ሰዎችን በብሉይ ኪዳን ችግራቸው ሁሉ ይረዳቸው ነበር።
ለምሳሌ ጌድዮንን የረዳ(መሳ 6:34), ዮፍታሔን ያገዘ(መሳ 11:29-32).....
በሐዲስ ኪዳን ደግሞ መርዳት ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ምልክቶችንም ያሳይ ነበር።(ሐዋ 2-2-24)
እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና
ጸሎት መጸለይ እንድንችል የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያስፈልገናል። ለምሳሌ ሕዝቅኤል ራእይ ያይ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይረዳው ነበር።(ሕዝ 2:2-34)
ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይናገር መቃተት ይማልድልናል።
ይሄ ማለት መንፈስ ቅዱስ የሰዎችን ልብ ለመልካም ስራ ምናክል እንደሚያነሳሳ ለሰው ልጆች በሚገባው አማርኛ መገለጹ ነው።
መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ በመሆኑ የሰዎችን ድካም ያውቃል። ሰዎች ከድካማቸው የተነሳ ጸሎታቸውን አርሞ አስተካክሎ በነሱ ቦታ ተገብቶ ይሰማል። መልካምም የሆነ ጸሎትን ያስታውቃቸዋል።
ሮሜ 8:27 ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
ልብን እና ሀሳቡን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ (omniscience )በመሆኑ በትክክል ያውቃል።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
ይሄ በቀጥታ አማላጅነትን የሚገልጽ አይደለም።ይሁን እንጂ በዋነኝነት ስለ ሶስት ነገሮች ተነገረ
1.ቅዱሳን የተባሉ ክርስቲያኖች ወይም ሐዋርያት ከመናፍቃን ወይም ከሃድያን ጋር ሲከራከሩ መልስ ሰጪው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ(ማቴ 10:20):ዮሐ 14:26
2. ይቀጥላል ....
@eotchntc
ምንጭ የመጋቢ ሐዲስ መምህር ስቡሕ ዳምጤ ከ ሮሜ እስከ ገላትያ መጽሐፍ
ክፍል 51
20/6/2017

#ቅድስት
#ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ @Z_TEWODROS
#ሰንበተ_ክርስትያን
በኩር ናት የበዓላት
ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት
በእሷ ደስ ይበለን
በሰንበተ ክርስቲያን
በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና
መልካም ስራ የሚሰራባት
ሰንበት ቅድስት ናት እና
ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት
እግዚአብሔር ይህን ሰጠን
ደስ ይበለን በሰንበት
#አዝ
ለአብርሃም ተገልጣለች
ለሙሴም በደብረ ሲና
በነቢያት የታወቀች
ሰንበት ዳራዊት ናት እና
በሳምንቱ ሰለጠነች
ተሰበከች በሐዋርያት
ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት
ተሰጠችን ልናርፍባት
#አዝ
በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር
በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ
በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ
ውዳሴያችን ይሰማልን
ከምድር እስከ እዮር እራማ
#አዝ
እግዚአብሔር አብ የባረካት
እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት
ከእለታት ሁሉ መርጦ
መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት
በእርሷ ሀሴት እናድርግ
እናክብራት እንድንከብር
የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚
💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛
💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖
በኩር ናት የበዓላት
ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት
በእሷ ደስ ይበለን
በሰንበተ ክርስቲያን
በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና
መልካም ስራ የሚሰራባት
ሰንበት ቅድስት ናት እና
ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት
እግዚአብሔር ይህን ሰጠን
ደስ ይበለን በሰንበት
#አዝ
ለአብርሃም ተገልጣለች
ለሙሴም በደብረ ሲና
በነቢያት የታወቀች
ሰንበት ዳራዊት ናት እና
በሳምንቱ ሰለጠነች
ተሰበከች በሐዋርያት
ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት
ተሰጠችን ልናርፍባት
#አዝ
በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር
በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ
በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ
ውዳሴያችን ይሰማልን
ከምድር እስከ እዮር እራማ
#አዝ
እግዚአብሔር አብ የባረካት
እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት
ከእለታት ሁሉ መርጦ
መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት
በእርሷ ሀሴት እናድርግ
እናክብራት እንድንከብር
የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚
💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛
💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖
ደም ግባት አልባ 16k
በሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
#ደም_ግባት_አልባ
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ )
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ(፪)
#ታስረኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ ወአኀዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን
አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ)
#አዝ
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ(፪)
#ታርደኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ)
#አዝ
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑ
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለው(፪)
#ተወጋ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ ወአሰተዩኒ ምሂአ ለፅምእየ
ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ)
#አዝ
እርቃኑን ሆኖ ፈተለው ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ሆምጣጤን
በምህረቱ ጠል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ (፪)
#ተጠማ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ )
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ(፪)
#ታስረኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ ወአኀዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን
አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ)
#አዝ
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ(፪)
#ታርደኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ)
#አዝ
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑ
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለው(፪)
#ተወጋ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ ወአሰተዩኒ ምሂአ ለፅምእየ
ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ)
#አዝ
እርቃኑን ሆኖ ፈተለው ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ሆምጣጤን
በምህረቱ ጠል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ (፪)
#ተጠማ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
"እግዚአብሔር መልካም ነው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 24k
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#እግዚአብሔር_መልካም_ነው
እግዚአብሔር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሽጊያ ነው (2)
ከገነት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሦብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው (2)
#አዝ
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነዓን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎድልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት (2)
#አዝ
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቅን የሚያርቅ ነው የነፍስን ትካዜ
የቀድመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሃዘኔን አስረሳኝ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ከርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ
ሊቀመዘምራን
ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥• 🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
እግዚአብሔር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሽጊያ ነው (2)
ከገነት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሦብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው (2)
#አዝ
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነዓን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎድልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት (2)
#አዝ
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቅን የሚያርቅ ነው የነፍስን ትካዜ
የቀድመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሃዘኔን አስረሳኝ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ከርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ
ሊቀመዘምራን
ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥• 🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እንኳን ለ፻፳፯(129)ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ታላቁ ንጉስ አጤ ምኒልክ በእመቤታችን
ስም ምሎ ታቦተ ጊዮርጊስንና ጸሎተ ማርያምን ይዞ የዘመተበት ድልም ያደረገበት ታላቅ የድል በዓል የሞራል ልዕልና ያላቸው ኢትዮጵያዊን በአምላካቸው ታቦት ፊትህ ድል ያደረጉበት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሀገር ያበረከተችውን ውለታ በእጅጉ የምንዘክርበትና የምናወሳበት ድሉ የኢትዮጵያ ና የመሪዋ(የአጤ ምኒልክ )እንዲሁም የህዝቧ
ብሎም የአፍሪካዊያን ነው
ባለማህተቦቹ (ባለታቦቶቹ)ያሸነፉበት
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
📢📢እንኳንስ አደረሰን🌻🌻🌻
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_ሰላማችን ነው
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን
የቅዱሳኑ በረከት በኛ ላይ ይደርብን
አሜን
የካቲት 2️⃣3️⃣ /1️⃣8️⃣8️⃣8️⃣ዓ.ም

Forwarded from Quality button
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብይ ፆምን የፆመው የት ሆኖ ነው ?
Forwarded from 💎Super📣ፕሮሞሽን
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው
👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ
👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ
👤ዘማሪት አዜብ ከበደ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ
የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው
👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ
👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ
👤ዘማሪት አዜብ ከበደ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ
የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚