. ግን ለምን❓
መጽሐፍ ቅዱስ የኛ ሆኖ ሳለ ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አውጥተው ሚጠይቁን ሌሎች ናቸው ለምን ይህ ሆነ? ለምን ጠያቂ አልሆንም? ለምን በጥያቄ አስጨናቂዎች አልሆንም?
👉እውነት ነው ሁላችንም ዘመን የማይሽረው ስህተትን እየሰራን ነው።
✝ በአንድ ወቅት አንድ ህጻን ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ ሊነካ ሲል እናቱ ይሄ የእግዚአብሔር ነው እያለች ትቆጣዋለች ልጁም በዚህ ድርጊቱ ይቀጥልበታል እናም አንድ ቀን እንደተለመደው ሲነካ እናት "የእግዚአብሔር ነው አትንካአላልኩህም ነበር ወይ!" ስትለው ልጁም :-" የእግዚአብሔር ከሆነ ለምን አንመልስለትም?" ብሎ መለሰላት
👉 ሁላችንም ትራሳችን ውስጥ፣ በየመጽሐፍ መደርደሪያው ላይ ያኖርነው መጽሐፍ ቅዱስ ቅዱስ ካስባሉት አንዱና ዋነኛው ወደ ቅድስና ስለሚመራን ነው ።
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ለሁሉም ነገር መልስ ኖሮን ሳለ በእራሳችን ስህተት ብዙ ሺ በጎችን አጥተናል። እያጣንም እንገኛለን በዚሁ መተኛታችን ከቀጠልን ዘመንና ትውልድ ይወቅሰናል
"...........እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ የመዳን ቀን አሁን ነው"
--2ኛ ቆሮ 6፥2
☟︎︎︎ ━━━━━━━━━━━━━━━ ☟︎︎︎
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇

ከዝሙት መሸሽ
እያነበባችሁ ሼር
ልጄ ሆይ ከጎደኛህ ቤት ሄደህ ጓደኛህ ባይኖር ሚሥቱ ብቻ ብትኖር እቤት አትግባ ነውር ነው። አንተ ባታሥብ እንኳ ያየህ ሠው በሐሜት ያሰናክልሀልና። እናንተም ሠው ናችሁ እና በፈተና ትወድቃላችሁ
መልካም ወንድ የሠው ሚሥትን ፊቷን ሞልቶ አይመለከትም፣ መልካም ሤትም እንደዛው የሠው ባልን ከባሏ ውጭ ያሉትን ፊቷን ሞልታ አትመለከትም። ሞልቶ ከተመለከታት በዝሙት መንገድ እየሄደ ነው ወይም እየሄደች ነው። መልካም ወንድ በጨዋታ ከሴት ጋር አይላፋም፣ ይህን ካደረጉ ክብራቸው ከጫማቸው በታች ነው!!! መልካም ወንድ ሠው በሚያጠራጥረው መልኩ ከሤት ጋር አይቀራረብም። ልክ በሌለው መቀራረብ ተሠናክለው እራሳቸውን ያዋረዱ ብዙዎች ናቸው። / የጓደኛቸውን ሚስት ወይም ባል እያማገጡ ህሊናቸው እንደ ጦር እየወጋቸው እየኖሩ ያሉ በርካታ ናቸው።!!!
የዝሙት ፈተናን ለማለፍ ሸሽተክ አምልጥ እንደ አባታችን ዮሴፍ እጋፈጠዋለሁ ካልክ ትወድቃለክ። ረጅም መንገድ ከማታውቀው ተቃራኒ ፆታ ጋር ተቀምጠው አትጓዝ። መቀራረብ፣ መተዋወቅን፣ መተዋወቅ፣ መዋደድን፣ መዋደድ መፋቀርን፣ ማፍቀር
ዝሙትን ወልዶ ከልዑል እግዚአብሔር ደጅ ያሶጣኻል። ወይንም ያሶጣሻል!!! ዘወትር ደሙ ያልደረቀ ሥጋ እየበላክ መዓዛውን በአፍንጫህ የሚሰነጥቅ አልኮል እየጠጣህ እራሴን ከዝሙት እጠብቃለሁኝ ማለት
ግመል ሠርቆ አጎንብሶ መሄድ ማለት ነው።
ሤት ልጅ በአፍህ አምሮብሻል ቆንጆ....ነሽ ብለህ ሥታደንቅ በአንደበትክ እየዘሞትክ ነው። በየመንገዱ ልዑል እግዚአብሔር ያሣመራቸውም ይሁኑ በቀለማ ቀለም አምረው ብታገኛቸው አይንህን ከሷ ላይ ቶሎ ካልነቀል በአይንህ እዘሞትክ ነው። ተጠንቀቁ!!!
በአሁኑ ዘመን ዲያቢሎስ በውበት ሠበብ ፍቅር አስመስሎ የዝሙት መንፈስ አውርዷል። እራሳችንን እንጠብቅ እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ ይጠብቀን
ምን ጊዜም ቢሆን ፈሪሐ እግዚአብሔር ይኑረን።
ወሰብሐት ለእግዚአብሔር...
🟢 @eotcy 🟢
🟡 @eotcy 🟡
🔴 @eotcy 🔴

ክፉ ሀሳብ እያሰቃያችሁ ነውን??
@eotcy
ክፉ ሀሳብ ሳትፈልጉት መጥቶ አዕምሯችሁ ውስጥ ይታሻል?በጣም የሚዘገንን ክፋት በአዕምሯችሁ ውስጥ ይርመሰመሳል⁉️ እኔኮ ይሄን ላስበው በፍፁም አልችልም አዕምሮዬ የሌላ ሰው እየመሰለኝ ነው ትላላችሁ? ኸረ ይሄ ክፉ ሀሳብ ውስጤ ከረመብኝ በምን ላስወግደው ብላችሁ ተጨንቃችኋል?🤔🤔
አዕምሮ ሀሳብን እንዳይገባ የሚከለክል አጥር የለውም። አጥር የሌለው ቤት ሁሉ ነገር ዘው እንደሚልበት አዕምሮ ውስጥም ብዙ ዓይነት ሃሳብ ዘው ብሎ ይገባል። አዕምሯችን የተጠረገ አስፓልት ነው ሃሳቦች እንዳሻቸው እየነጠሩ ይጓዛሉ። የእግዚአብሔር ሀሳብ ያልፍበታል፤ የሰይጣን ሀሳብ ያልፍበታል፤ የስጋና የደም የምኞት ሃሳብ ያልፍበታል። እነዚህ ሁሉ ሃሳቦች የኛ አይደሉም።
️ በመንገድ የሚያልፈው ሰው ሁሉ የምናውቀው የኛ ሰው አይደለም። የምናውቀውን ብቻ አቁመን ሰላምታ እንሰጠዋለን። ሃሳብም በአዕምሯችን ሽው ብሎ ሲያልፍ ለሁሉም ሀሳብ እጅ አንነሳም✖️✖️ የእግዚአብሔር ሃሳብ የሆነውን ቅልብ አድርገን እንይዘዋለን አላሳልፍም ብለን የራሳችን እናደርገዋለን።
የተበላሸ ነገር ወደ ሆዳችን ስናስገባ በፍጥነት በሽታው ይጀምረናል ወደ አዕምሮም መጥፎ ሀሳብ ሲገባም አጣዳፊ የአዕምሮ ሁከት ይጀምረናል ከዛ በአዕምሮህ ወደላይ ወደታች ያሯሩጥሀል። ስለዚህ ምን እንደምትሰሙ፣ ምን እንደምታዩ ተጠንቀቁ ይላል ቃሉ። ይሁዳም የሆነው እንደዚሁ ነው። ሰይጣን በይሁዳ አዕምሮ ውስጥ ሀሳብ አገባበት እርሱም ሃሳቡን ንብረቱ አድርጎ ተቀበለው። ወዲያው አዕምሮው ተቃወሰ።
🔑🔑 ሃሳብ ወደ አዕምሯችን እንዳይገባ መከላከል አንችልም። ይህ ከኛ አቅም በላይ ነው። ነገር ግን አንድ ነገር ማድረግ ትችላለህ እርሱም የገባውን ክፉ ሃሳብ በተሻለ ሃሳብ ማሸነፍ ትችላለህ።
@eotcy
🔴ሰይጣን ጠላት ነው፡፡ አእምሮ ደግሞ ቤት ነው፡፡ ሰይጣን መቼም የማይታረቅህ የዘላለም ጠላትህ ነው። ሰይጣን ቤትህን የቆሻሻ ዓለም እስኪያስመሰለው ድረስ ክፉ ሃሳብን ከመጣል አያንቀላፋም፡፡ ጠላት የጣለውን ከቤትህ ማስወጣት ያንተ ትጋት ነው፡፡ ችላ ካልከው ግን አንተ ራስህ ለመግባት እስክትቸገር ድረስ ቤትህ ቆሻሻ በቆሻሻ ይሆናል፡፡ ስለዚህ መጀመሪያ ሳይበዛ የጣለውን ጥቂት በጥቂት አስወጣው፡፡ በዚያም ቤትህ በእግዚአብሔር ጸጋ ንጹህ ይሆናል።
📌 ስለዚህ ለምን ክፉ ሀሳብ ውስጤ ገባ ብለህ አትብሰልሰል። ይሁዳ ከነጴጥሮስና ዮሀንስ የተለየ ፍጥረት ስለነበር አይደለም ሰይጣን የተጠቀመበት ይሁዳ ውስጥ የገባው ክፉ ሀሳብ እነጴጥሮስ ውስጥም ገብቶ ድል ነስተውት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ሃሳቡ እንዳይገባ ማድረግ አትችልም እንዲወጣ ግን ማድረግ ትችላለህ።
@eotcy
ክፉ ሀሳብ ውስጥህ ሲመጣብህ መልካም በሆነው ድል በሚነሳው በወንጌል ቃል አክሽፈው። አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ውስጤ ሰርጎ የገባውን ክፉ ሀሳብ በስምህ ጠርገህ አስወግድልኝ፤ ከነዚህ ክፉ ሃሳቦች መዳን ወዳለሁና አቤቱ ከስራቸው ነቅለህ ጣላቸው ብለህ ፀልይ⛪️⛪️። እግዚአብሔር ይንቀልላችሁ!!
📌 "ወፍ ከራስሕ በላይ እንዳትበር ማድረግ አትችልም ይሁን እንጅ በአናትህ ላይ መጥታ ጎጆ እንዳትሠራ ማድረግ ትችላለህ፡፡ ልክ እንደዝሁ መጥፎ ሐሳብ ወደ አዕምሮህ እንዳይገባ ማድረግ አትችልም ነገር ግን የገባውን አለማስተናገድ ትችላለህ"
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
@eotcy @eotcy

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ይህንን_ያውቃሉ❓
የሦስቱ ዲያቆናት ምሳሌነት ምንድን ነው ?
ቅዳሴ ላይ እንደሚታወቀው ልዑካኑ ከሁለት እስከ ሃያ አራት ድርስ ሊደርሱ ይችላሉ
አምስቱ ልዑካን ማለት ሁለት ካህን ሦስት ዲያቆናት በአጠቃላይ የአምስቱ አማዕደ ምሥጢራት ምሳሌ ናቸው
ሦስቱ ዲያቆናት የየራሳቸው ምሳሌነት አላቸው
1. የዋና ዲያቆን (ሠራዒ )
ይህ ዲያቆን የቅዱስ እስጢፋኖስ ምሳሌ ነው
መጾር ወይም መስቀል ይዟ መቀደሱ ቅዱስ እስጢፋኖስ የተቀበለውን ሰማዕትነት ለማሰብ ነው
2. ተጨማሪ (ንፍቅ )
ዲያቆን ይህ ዲያቆን ደግሞ መጥመቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ ምሳሌ ነው
ከፊት ከፊት እየቀደመ ካህናቱን መምራቱ ሊቀ ካህናት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊት ቀድሞ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጥርጊያውን መንገድን የማዘጋጀቱ
ይህ ዲያቆን መብራት ወይም ጠፋፍ የሚያዙ ከመስዋዕት ከማቅርብ አልፎ በዚህ ይመሰላል
3. ፍሬ ሰሞን (መጽሐፍ ገላጽ )
ይህ ዲያቆን የሐዋርያት አባቶቻችን ምሳሌ ነው እንዴት ቢሉ መጽሐፍ ይዞ በአራቱም አቅጣጫ ይዞራል ይህም
ሐዋርያት በአራቱ አቅጣጫ ወንጌልን የመስበካቸው ምሳሌ ነው
꧁ ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂

ንስሐ ምንድን ነው?
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ ሲሆን፤ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስገነዝበን ቀጥሎ የተጠቀሱትን ፍችዎች ያጠቃለለ ሆኖ እናገኘዋለን።
➙ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ሚልኪያስ 3፥7
➙ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው። 2 ቆሮንቶስ 6፥19
➙ ንስሐ ከኃጢአት እንቅልፍ መንቃት ነው። ሮሜ 13፥11
➙ ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው። ኤፌሶን 5፥14
➙ ንስሐ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እግዚአብሔርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው። ሕዝቅኤል 36፥25-27
➙ ንስሐ ከኃጢአትና ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው። ዮሐንስ 8፥34-36
➙ ንስሐ ስለ እግዚአብሔር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጢአትን መተው ነው። ምሳሌ 28 ፥13
➙ ንስሐ ኃጢአትን ከተዉ በኋላ በፍጹም መልሶ አለመስራት ነው።
https://www.tgoop.com/eotcy
➙ ንስሐ ስለ አለፈው ስህተት አብዝቶ ማልቀስ፤ ያለፈውን የኃጢአት ኑሮ ማውገዝና መኮነን ነው። ኢዩኤል 2፥12
➙ ንስሐ ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም፤ ሮሜ 12፥2
➙ ንስሐ ኃጢአትን ሲሠሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መሻት ነው። መዝሙር 73፥28
➙ ንስሐ የአዕምሮ መታደስ ነው። ሮሜ 12፥2
➙ ንስሐ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የሚያስችል ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር የሚያስገባ ቁልፍ ነው። ማቴዎስ 25፥1-13
➙ ንስሐ በቀራንዮ መስቀል ላይ እኛን ለማዳንና ከኃጢአት ባርነት ነጻ ለማውጣት የፈሰሰልንን የክርስቶስን ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው።
➙ ንስሐ ከኃጢአት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ሥላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው። ኢሳያስ 6፥4
https://www.tgoop.com/eotcy
➙ ንስሐ ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሃዘን መዳኛ ወይም ማምለጫ መንገድ ነው። ዮናስ 3፥10
➙ ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳርያ ነው።
➙ ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዘረጋ የእግዚአብሔር እጅ ነው። መዝሙር 50/51
➙ ንስሐ እግዚአብሔር ወደ ሰው የሚጣራውን ጥሪ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው። ዮሐንስ 7፥51። ኤፈሶን 4፥30
➙ ንስሐ ስለ አለፈው ኃጢአት ከመፀፀት የተነሳ የተሰበረ ልብ ነው። መዝሙር 50/51፥17
➙ ንስሐ ሰዎች ስለ ኃጢአታቸው ተፀፅተው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የተገኘ ድል ነው። መዝሙር 123/124፥ 6-7::
ወስብሃት ለእግዚአብሔር !
(የንስሐ ሕይወት)
꧁ ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂
https://www.tgoop.com/eotcy
ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት፣ በፈጸመው ኃጢአት ማዘኑ፣ መፀፀቱ፣ ዳግመኛም ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ውሳኔ ነው። በአጭሩ ንስሐ ማለት ትርጉሙ ይህ ሲሆን፤ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስገነዝበን ቀጥሎ የተጠቀሱትን ፍችዎች ያጠቃለለ ሆኖ እናገኘዋለን።
➙ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው። ሚልኪያስ 3፥7
➙ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ነው። 2 ቆሮንቶስ 6፥19
➙ ንስሐ ከኃጢአት እንቅልፍ መንቃት ነው። ሮሜ 13፥11
➙ ንስሐ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መመለስ ነው። ኤፌሶን 5፥14
➙ ንስሐ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ እግዚአብሔርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው። ሕዝቅኤል 36፥25-27
➙ ንስሐ ከኃጢአትና ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው። ዮሐንስ 8፥34-36
➙ ንስሐ ስለ እግዚአብሔር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጢአትን መተው ነው። ምሳሌ 28 ፥13
➙ ንስሐ ኃጢአትን ከተዉ በኋላ በፍጹም መልሶ አለመስራት ነው።
https://www.tgoop.com/eotcy
➙ ንስሐ ስለ አለፈው ስህተት አብዝቶ ማልቀስ፤ ያለፈውን የኃጢአት ኑሮ ማውገዝና መኮነን ነው። ኢዩኤል 2፥12
➙ ንስሐ ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም፤ ሮሜ 12፥2
➙ ንስሐ ኃጢአትን ሲሠሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን መሻት ነው። መዝሙር 73፥28
➙ ንስሐ የአዕምሮ መታደስ ነው። ሮሜ 12፥2
➙ ንስሐ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የሚያስችል ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር የሚያስገባ ቁልፍ ነው። ማቴዎስ 25፥1-13
➙ ንስሐ በቀራንዮ መስቀል ላይ እኛን ለማዳንና ከኃጢአት ባርነት ነጻ ለማውጣት የፈሰሰልንን የክርስቶስን ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው።
➙ ንስሐ ከኃጢአት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ሥላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው። ኢሳያስ 6፥4
https://www.tgoop.com/eotcy
➙ ንስሐ ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሃዘን መዳኛ ወይም ማምለጫ መንገድ ነው። ዮናስ 3፥10
➙ ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሳርያ ነው።
➙ ንስሐ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ የተዘረጋ የእግዚአብሔር እጅ ነው። መዝሙር 50/51
➙ ንስሐ እግዚአብሔር ወደ ሰው የሚጣራውን ጥሪ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው። ዮሐንስ 7፥51። ኤፈሶን 4፥30
➙ ንስሐ ስለ አለፈው ኃጢአት ከመፀፀት የተነሳ የተሰበረ ልብ ነው። መዝሙር 50/51፥17
➙ ንስሐ ሰዎች ስለ ኃጢአታቸው ተፀፅተው ከእግዚአብሔር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የተገኘ ድል ነው። መዝሙር 123/124፥ 6-7::
ወስብሃት ለእግዚአብሔር !
(የንስሐ ሕይወት)
꧁ ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂
https://www.tgoop.com/eotcy
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
"አንተ ራስህ ለገዛ ወንድምህ ጨካኝና ይቅር የማትል ኾነህ ሳለስ እግዚአብሔር እንዲራራልህና እንዲምርህ እንዴት መለመን ይቻልሃል?
"ባልንጀራህ ምናልባት ንቆህ ሊኾን ይችላል፡፡ አዎ! አንተ ግን እግዚአብሔርን ኹልጊዜ እንደናቅኸው ነው፡፡ በባልንጀራና በእግዚአብሔር መካከልስ ምን ንጽጽር አለ? ባልንጀራህ ምናልባት ጉዳት ሲደርስበት ሰድቦህ ይኾናል፤ አንተም በዚህ ተበሳጭተህ ይኾናል፡፡ አንተ ግን ምንም ሳይጎዳህና በአንተ ላይ ክፉ ሳያስብ ይልቁንም ዕለት ዕለት በረከቱን እየተቀበልክ እያለ እግዚአብሔርን ሰድበኸዋል፡፡ እንግዲህ ተመልከት! ነቢዩ፡- “እመሰ ኃጢአተኑ ትትዐቀብ እግዚኦ መኑ ይቀውም - አቤቱ ኃጢአትንስ ብትጠባበቅ ማን ይቆማል?” ብሎ እንደ ተናገረ እግዚአብሔር በእርሱ ላይ የምንፈጽመውን በደል ቢመረምር ኖሮ አንዲት ቀንስ እንኳን በሕይወት መቆየት አንችልም ነበር (መዝ.129፡3)፡፡
እያንዳንዱ በደለኛ ሰው ለራሱ የሚያውቀውንና ሌላ ሰው የማይመሰክርበትን እግዚአብሔር ብቻዉን ግን የሚያውቀውንስ ይቅርና የተገለጠውና ሰው ኹሉ የሚያውቀው ኃጢአታችንን እንኳን እግዚአብሔር ቢቈጣጠር ኖሮ ከእነዚህ ኃጢአቶች በኋላ የምንጠብቀው ምንድን ነው? እግዚአብሔር ንዝህላልነታችንንና ጸሎት ስናደርስ የምናሳየው ግድየለሽነታችንን፣ ሠራተኞች ለአሠሪዎቻቸው ወታደሮችም ለአለቆቻቸው ጓደኛሞች ለጓደኞቻቸው የሚያሳዩትን ፍርሐትና ክብር ያህልስ እንኳን ለጸሎትና ለልመና በፊቱ በቆምን ጊዜ አለማሳየታችንን ቢቈጣጠር ኖሮ ምን ነበር የምንኾነው?
አንተ ከጓደኛህ ጋር ስትነጋገር ለምታደርገው ማንኛውም ነገር ትጠነቀቃለህ፡፡ ስለ በደሎችህ እግዚአብሔርን ስትጠብቀው፣ ለብዙ መተላለፎችህ ይቅርታን ስትጠይቀው፣ ሥርየትን ለማግኘት ስታሳስበው ግን [በፊቱ ላይ] ኹልጊዜ ግድየለሽ ትኾናለህ፡፡ ጉልበትህ በምድር ላይ ተንበርክኮ ሳለ ልቡናህ ግን እዚህም እዚያም፣ በገበያ ሥፍራም፣ በቤት ውስጥም ይዋልላል፤ ከንፈርህ በከንቱና እንዲሁ ያነበንባል፤ ይህን የምንፈጽመው ደግሞ አንዴ ወይም ኹለቴ ሳይኾን ኹልጊዜ ነው።
እንግዲህ እግዚአብሔር ይህን ብቻ እንኳን ቢመረምር ይቅርታን ወይም ምሕረትን እንደምናገኝ ታስባለህን? በእውነት አይመስለኝም!"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
#ትምህርት_በእንተ_ሐውልታት_መጽሐፍ
ገብረ እግዚአብሔር ኪደ የተረጎመው

+++ የአንድ ኃጢአተኛ ሰው ጸሎት ++
አቤቱ “በጎውን ነገር ማን ያሳየናል?” የምንልበት ዘመን አይደለም፤ እንኳን በእኛ ዘንድ ይቅርና ወንጌል በአሕዛብ ዘንድ ሳይቀር የተሰበከበት ዘመን ነውና። ነገር ግን የተሰበከውን ቃል በልቤ አኑሬ ሕይወቴን ሳልለውጥበት ብዙ ዘመናትና ዓመታት አለፉ። ቃልህን ሰምቶ አለማድረግ በአንተ መዘባበት መሆኑን አውቃለሁ፤ ቃልህን የምሰማ እንጅ የምፈጽም ባለመሆኔም ምክንያት በድቡሽት ላይ እንደተሠራ ቤት ሆኛለሁ።
ጥልቀት በሌለው አኗኗር ላይ የተገነባው መንፈሳዊነቴ ጎርፍ በጎረፈ፣ ነፋስ ባለፈ ጊዜ የሚናወጥ ደካማ ሆኖብኛል።
ዓለምን ለማሳለፍ ዳግመኛ መምጣትህን ባሰብሁ ጊዜ እደነግጣለሁ።
ጻድቃን “አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና” እያሉ የምትመጣበትን ቀን ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ ሴት በተስፋ ይጠባበቃሉ፤ እኔ ግን አሁንም ለንስሐ ዕድሜ እንድትጨምርልኝ እለምናለሁ።
በተራራው ስብከት ጊዜ ተገኝቼ ስታስተምር ባልሰማህም፤ በደብረ ታቦር በተገለጥህ ጊዜ ክብርህን ካዩት መካከል ባልሆንም፤ በደብረ ዘይት እጅህን ጭነህ ከሾምኻቸው ውስጥ ባልመደብም አንተ ግን ለእኔ ምሕረት ማድረግን አትሰለችም። ወደ አንተ ባልመጣ እንኳን በተኛሁበት መጥተህ “ልትድን ትወዳለህ?” ማለትህ አይቀርም።
ከሰማይ የወረድህልኝ ሆይ! ኢያሱ ለእስራኤል ርስታቸውን እስኪያወርሳቸው ፀሐይን እንዳቆምህለት በምድር ላይ ያለን ኃጥአን ልጆችህ ሰማያዊት ርስትህን ሳንወርሳት ፀሐይ አትጥለቅብን፤ ዕድሜአችን አይለቅብን። አሜን!
( ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ )
꧁ ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂
https://www.tgoop.com/eotcy
አቤቱ “በጎውን ነገር ማን ያሳየናል?” የምንልበት ዘመን አይደለም፤ እንኳን በእኛ ዘንድ ይቅርና ወንጌል በአሕዛብ ዘንድ ሳይቀር የተሰበከበት ዘመን ነውና። ነገር ግን የተሰበከውን ቃል በልቤ አኑሬ ሕይወቴን ሳልለውጥበት ብዙ ዘመናትና ዓመታት አለፉ። ቃልህን ሰምቶ አለማድረግ በአንተ መዘባበት መሆኑን አውቃለሁ፤ ቃልህን የምሰማ እንጅ የምፈጽም ባለመሆኔም ምክንያት በድቡሽት ላይ እንደተሠራ ቤት ሆኛለሁ።
ጥልቀት በሌለው አኗኗር ላይ የተገነባው መንፈሳዊነቴ ጎርፍ በጎረፈ፣ ነፋስ ባለፈ ጊዜ የሚናወጥ ደካማ ሆኖብኛል።
ዓለምን ለማሳለፍ ዳግመኛ መምጣትህን ባሰብሁ ጊዜ እደነግጣለሁ።
ጻድቃን “አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና” እያሉ የምትመጣበትን ቀን ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ ሴት በተስፋ ይጠባበቃሉ፤ እኔ ግን አሁንም ለንስሐ ዕድሜ እንድትጨምርልኝ እለምናለሁ።
በተራራው ስብከት ጊዜ ተገኝቼ ስታስተምር ባልሰማህም፤ በደብረ ታቦር በተገለጥህ ጊዜ ክብርህን ካዩት መካከል ባልሆንም፤ በደብረ ዘይት እጅህን ጭነህ ከሾምኻቸው ውስጥ ባልመደብም አንተ ግን ለእኔ ምሕረት ማድረግን አትሰለችም። ወደ አንተ ባልመጣ እንኳን በተኛሁበት መጥተህ “ልትድን ትወዳለህ?” ማለትህ አይቀርም።
ከሰማይ የወረድህልኝ ሆይ! ኢያሱ ለእስራኤል ርስታቸውን እስኪያወርሳቸው ፀሐይን እንዳቆምህለት በምድር ላይ ያለን ኃጥአን ልጆችህ ሰማያዊት ርስትህን ሳንወርሳት ፀሐይ አትጥለቅብን፤ ዕድሜአችን አይለቅብን። አሜን!
( ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ )
꧁ ይ🀄 ላ 🀄ሉ ꧂
https://www.tgoop.com/eotcy
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች (༒︎𝔚𝔢𝔫ø𝔫 𝔚ℯ𝓃𝒶)
ሥላሴ የራሴ አክሊል ናቸው። ሥላሴ የአንጻረ ገጽታዬ ማማተቢያ ናቸው። ሥላሴ የዐይኖቼ ብርሃን ናቸው። ሥላሴ የጆሮዬ መስሚያ። ሥላሴ የጉንጮቼ ወዝ። ሥላሴ አፍ መክፈቻዬ ናቸው። ሥላሴ የከናፍሬን የአነጋገር አልጫነት የሚያጣፍጡ መለኮታዊ ጨው ናቸው።
ሥ ላ ሴ የአንገቴ ማዕተብ ነው❗
ሥላሴ ከድካሜ ያፀናኛል ፣ ሥላሴ ኃይሌና መጠጊያዬ ነው። ሥላሴ መታመኛዬ ነው። ከእናቴ ማሕጸን ጀምሮ በሥላሴ ፀንቼ እኖራለሁ! ይህን ላደረገልኝ ለሥላሴ ምን ወሮታ እከፍላለሁ❓
በልዩ ችሎታው ለፈጠረኝ ሥላሴ ምስጋና ይገባል። በቸርነቱ ለአሳደገኝ ሥላሴ ምስጋና ይገባል። በመሐሪነቱ ጠብቆ እስከዚህች ሰዓት ለአደረሰኝ ሥላሴ ምስጋና ይገባል። እንደ በደሌ ላልፈረደብኝ ሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል። . . .
በሥላሴነትህ እታመናለሁ - በሦስትነትህም እመካለሁ!🤲🤲🤲
📖 የዓርብ ሰይፈ ሥላሴ

የዓለማችን ድንቅ ሚስጢር❗❗❗
#ሼር
ስለ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያኔ ሳስብ ሁሌ የምደመምበትና የምደነቅበት አንድ ነገር አለ
ምን መሠላችሁ
ሁላችሁም እንደምታውቁት በተለምዶ Oriental Orthodox ተብለው የሚጠሩት ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባህርይ ነው ብለው የሚያምኑ አብያተክርስቲያናት የሚገኙት ( መንበረ ፕትርክናቸው የሚገኝበት ) በአምስት የተለያዩ ሐገራት ውስጥ ነው
አስቡት
👉 አምስቱም በተለያዩ ሀገራት ባህል ቋንቋና ማኀበረሰብ ውስጥ ነው ያሉት
👉 አምስቱም የየራሳቸው ፓትርያሪክና ቅዱስ ሲኖዶስ አላቸው
👉 አምስቱም ራሳቸውን የቻሉ Independent አብያተክርስቲያናት ናቸው አንዱ በአንዱ ጣልቃ አይገባም
👉 አምስቱም የየራሳቸው ቀኖናና አምልኮ ስርዓት አላቸው
👉 አምስቱም በየራሳቸው የጊዜ አቆጣጠር ዓመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤያቸውን ያደርጋሉ
በአጠቃላይ አምስቱም አብዛኛውን እንቅስቃሴያቸውን በግላቸው ወይንም እነርሱን በሚመለከት ነገር ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ነው
💝 እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን በአንድ አይነት ዶግማ ያምናሉ !!!
👉 የውላችሁ 👈
በአንድ አይነት ዶግማ ያምናሉ ሲባል ቀለል አድርጋችሁ በፍጹም እንዳታዩት ‼️❗️
Imagine
እነኚ አብያተክርስቲያናት በጋራ ለመጨረሻ ጊዜ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ያደረጉት በኤፌሶን ላይ በ425 ዓ.ም ላይ ነበር
ከዛ በኋላ 1600 አመታት በጋራ ያደረጉት Official ጉባዔ የለም ‼️❗️
ነገር ግን በያሉበት አካባቢ በየጊዜው Local Synod በማድረግ
ቤተክርስቲያናቸውን ይመራሉ ፣ በቤተክርስቲያናቸው ላይ ለሚነሡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ ፣ የተለያዩ አስተዳደራዊና ሐይማኖታዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋሉ ፣ ሐይማኖታቸውን አስጠብቀው ይጓዛሉ ...
👉 እጅግ በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን
አምስቱም በየራሳቸው በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ እርስ በርሱ የሚጣረስ አስተምህሮ አላመጡም
አንደኛው ያጸደቀው አንደኛው ያልተቀበለው ኃይማኖታዊ ውሳኔም ( ዶግማ ) የለም ‼️❗️
አምስቱም ሲኖዶሳት
በ325 በኒቂያ ጉባዔ
በ381 በቁስጥንጥንያ ጉባዔና
በ425 ኤፌሶን ጉባዔ ከተደነገገው ውሳኔና ና ቀደምት ሐዋርያነ አበው ካስተማሩት ትምህርት ላይ የጨመሩትም ሆነ የቀነሱት አንድም አስተምህሮ የለም !!!
በሚገርም መከራና ሂደትም ከጌታ ከሐዋርያትና ከሐዋርያነ አበው ያገኙትን ትምህርትና ስልጣንም በ Apostolic Succsition እኛ ዘመን ላይ እንዲደርስ አድርገውታል !!!
እናም ይሄንንና መሠል ጉዳዮችን በሚጥጥዬ የአስተሳሰብ አድማሴ ለመመርመር አስባለሁ እንዴት እንደዚህ ሊሆን ይችላል ብዬ እጠይቃለሁ ???
በተለያዩ ሐገራት በተለያየ ቋንቋና ባሕል ውስጥ ያሉ ሰዎች ሳይገናኙ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ቃል መካሪ ሆነው እርስ በርስ ሳይጣረሱ ለሺህ አመታት እንዴት በአንዲት ሐይማኖት በአንዲት ዶግማ አምነው ሊኖሩ ቻሉ ????
እውን ይሄ በሰው ሰውኛ አመለካከት የሚቻል የሚታሰብ ነው ብዬም ደጋግሜ እጠይቃለሁ ???
እንኳንስ የተለያየ ሐገርና የተለያየ ቋንቋ ላይ ሆኖ ይቅርና በአንድ ሐገር እየኖሩ በአንድ ቋንቋ እየተናገሩ ለሺህ አመታት ተመሳሳይ አመለካከት ተመሳሳይ እምነት ማራመድ ምን ያህል ቀላል ነው ???
ብዬም አለማችን አሁን ላይ ካለችበት ሁኔታ አንጻርም ለመመዘን ሞክራለሁ
በመጨረሻም አውጥቼ አውርጄ ለራሴ ይሄንን ምላሽ እሰጠውና መመራመሬን እደመድማለሁ
ይሄ ሁሉ የሚሆነው ነብያት በተለያየ ሐገር ላይ ሆነው ተመሳሳይ መልእክትን ተመሳሳይ ሐሳብን ባናገረና ባጻፈው በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መሪነት ብቻ ነው !!!!
ለቤተክርስቲያኗ ራስ በሆነላት በክርስቶስ ኢየሱስ መለኮታዊ ጥበቃ ብቻ የሚመነጭ ነው !!!
ለዚያም ነው ክርስቶስ በቅዱስ ወንጌሉ
" እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” በማለት ቃል የገባው
— ማቴዎስ 28፥19-20

ከኪነጥበባዊ ብፌ ለቁርስ የምትሆን ነገር ልጋብዛቹ እርሷም ለወዳጆቾ ጋብዙ
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
አንድ ብልህ ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብቶ ሁለት ጥያቄዎችን እንዲሠራ ተሰጠው። ጥያቄዎቹ እነዚህ ናቸው።
1. ስለ እግዚአብሔር ጻፍ
2. ስለ ሰይጣን ጻፍ የሚሉ ነበሩ።
ጥያቄዎቹን ካነበበ በኋላ ስለእግዚአብሔር ጻፍ የሚለውን ይጽፍ ጀመረ። ነገር ግን የተሰጠው ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለነበር ሙሉውን ሰዓት ስለ እግዚአብሔር ሲጽፍ ቆይቶ ሰዐቱን ጨረሰ።
የፈተናውን ወረቀት የሚሰበስበት ጊዜ ደርሶ ደውል ተደወለ ብልሁም ተማሪ ሁለተኛውን ጥያቄ አለመሥራቱን ተረድቶ "ለሰይጣን ጊዜ የለኝም" ብሎ በአንድ መስመር መልስ ሰጠ።
ወንድም እህቶቼ ሆይ ለሰይጣን ጊዜ አይኑረን።
ጊዜያቹን በሙሉ ለእግዚአብሔር ስጡ በጸሎት ሰዓት እሱን አስቡት፣ በስራ ሰአት፣ እግዘብሔርን እያሰባቹ ዋሉ፣ በመንገዳቹ ከእግዚአብሔር ጋር እያወራቹ ተጓዙ በነገራቹ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድሙ🙏
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ትምህርታዊ ቻናላችንን ለመላቀል👇👇👇

✨✨✨✨✨✨
ስንት ኦርቶዶክሳዊ ተረፈልን . . .❓
📌 ይነበብ
☞ማዕተብ ካሠረው 50-60? ሚሊየን፦
➊ከእግዚአብሔር ይልቅ ለራሱ አመለካከት የሚገዛ፤
➋በተለያየ ሱስ የታሠረ፤
➌ ቅዱስ ሥጋ ወደሙን ከሕጻንነቱ በቀር የማያውቅ፤
➍ስለ ቅድስና (ክርስትና) ተግባራዊ ሕይወትን ያላወቀ፤
➎ቤተ ክርስቲያን በመንገድ መሳለም (ብቻውን) እንደሚያጸድቀው የሚያስብ፤
➏ንስሃ መግባት ይቅርና የንስሐ አባት የሌለው፤
➐እኖራለሁ እንጂ እሞታለሁን (ኩነኔን) ያልፈራ . . .
ብለን ስናስበው፥ እውነቱን ተረድቶ ትክክለኛ ክርስቲያን የሆነ ስንት ኦርቶዶክሳዊ ይቀረናል . . .?
☞ከዚህ ተርፎ ወደ ደጁ የመጣውን ደግሞ፦
👉አጥማቂ
👉ባሕታውያን
👉ሰባኪ
👉ዘማሪ
👉Artist
ቀላጤ (Activist)
👉 ካድሬ፥ ጸሐፊ ፥ ለጣፊ፥ . . . ነን የሚሉ ዘርፈው ተከታይ አድርገውታል!
✍ ከእግዚአብሔር ይልቅ የነርሱን ድምጽ ይስቀድማል❗
✍ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ለነርሱ ክብር ጥብቅናን ይቆማል❗
እስመ በልዕዎ ለያዕቆብ"(መዝ. ፸፰)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታሪኳ እንዲህ የተዋረደችበት፥ ቅድስና እንኳን ግብሩ ስሙ የተረሳበት ጊዜ መኖሩን እጠራጠራለሁ፡፡
ጊዜው ደግሞ እንዳያያዛችን ታሪካዊ ጥፋት ላይ አድርሶናል
ከታላቁ ውርደት የመጨረሻ አፋፍ ላይም አቁሞናል።
በዚህ መንገድ መጨረሻን "ነበረ" ተብሎ በታሪክ እንደሚነገርላቸው አብያተክርስቲያናት እንዳያደርሰን ያስፈራል፡፡
አውቃለሁ፤ "ሐሳቡ" በራሱ ትልቅ ርዕስ ሆኖ አይሰማን ይሆናል፤
ከግል፥ ከቤተዘመድ፥ ከጓደኛ፥ ከጎሳና ከፖለቲካ ጉዳይ በላይ ገዝፎ ላያስጨንቀንም ይችላል፡፡ ግን እውነቱን መካድ አይቻለንም።
"አኃዊነ ምንተ ንግበር፤ ወንድሞቻችን ሆይ፥ ምን እናድርግ?" (ሐዋ. ፪:፴፯)

አባቶች ስለ እመቤታችን ካስተማሯቸው ❗❗
"ሴጣን በአንዳንዶች መስቀሉን ይክዱ ዘንድ በእነርሱ ዘንድ ስራውን ይሰራል የጌታችንን ሕማማቱን እና ሞቱን እንዲያፍሩበት እና ምትሐት ነው እንዲሉ በውስጣቸው ይሰራባቸዋል፣ ከድንግል መወለዱን እና ስጋ መልበሱን ፣ እንዲሁ ም የእኛን ባሕርይ እርኩስ እንደሆነ አድርጎ ይነቅፍል። ከአይሁድ ጋር ደግሞ ሰዎች መስቀሉን እንዲክዱ ቤተ ክርስቲያንን ይዋጋታል፣ ከአሕዛብ ጋር ደግሞ ድንግል ማርያምን ይነቅፍሉ ፣ ክርስቶስ ከእርሷ ባሕርይዋን ገንዘብ አድርጎ እንዳልተወለደ አድርገው ይናገራሉ ። የክፍት ሁሉ መሪ ፊት አውራሪ የሆነው ዲያብሎስ አሰራሩ ብዙ አይነት ነውና ። እርሱ የሰዎች ፈታኝ እና አታላይ እንደ መሆኑ ሰዎችን በተለያየ መንገዶች ከእውነት ይለያቸው ዘንድ ይፈትናቸዋል ። (ቅዱስ አግናጥዮስ ፣ መልእክት ኅበ ፈልጵስዮስ ፣ ምዕ.4)
"የሁላችን መሰረት አዳም የተገኘው ካልታረሰችና ድንግል መሬት እንደ ነበር ( እግዚአብሔር አምላክ በምድር ላይ አላዘነበም ነበርና፣ ምድርንም የሚሰራበት ሰው አልነበረም ፣ ዘፍ 2፥5) እንዲሁም በእግዚአብሔር እጅ ፣ ማለትም በእግዚአብሔር ቃል የተፈጠረ እንደ ነበር ሁሉ ፣ ሁሉ የሆነው በእርሱ ነውና ፤ እግዚአብሔር ከምድር አፈር ወስዶ እንዳበጀው ሁሉ ፣ ያው የእግዚአብሔር ቃል ዳግማዊ አዳም ሆኖ ሲወለድም ድንግል ከሆነች ከቅድስት ማርያም ተወለደ ። ( ቅዱስ ሄሬኔዎስ ፣ በእንተ መናፍቃን መጽሐፈ 3፣ ምዕ ፣ ቁ. 10)
👇👇 👇👇
https://www.tgoop.com/eotcy
https://www.tgoop.com/eotcy
"ሴጣን በአንዳንዶች መስቀሉን ይክዱ ዘንድ በእነርሱ ዘንድ ስራውን ይሰራል የጌታችንን ሕማማቱን እና ሞቱን እንዲያፍሩበት እና ምትሐት ነው እንዲሉ በውስጣቸው ይሰራባቸዋል፣ ከድንግል መወለዱን እና ስጋ መልበሱን ፣ እንዲሁ ም የእኛን ባሕርይ እርኩስ እንደሆነ አድርጎ ይነቅፍል። ከአይሁድ ጋር ደግሞ ሰዎች መስቀሉን እንዲክዱ ቤተ ክርስቲያንን ይዋጋታል፣ ከአሕዛብ ጋር ደግሞ ድንግል ማርያምን ይነቅፍሉ ፣ ክርስቶስ ከእርሷ ባሕርይዋን ገንዘብ አድርጎ እንዳልተወለደ አድርገው ይናገራሉ ። የክፍት ሁሉ መሪ ፊት አውራሪ የሆነው ዲያብሎስ አሰራሩ ብዙ አይነት ነውና ። እርሱ የሰዎች ፈታኝ እና አታላይ እንደ መሆኑ ሰዎችን በተለያየ መንገዶች ከእውነት ይለያቸው ዘንድ ይፈትናቸዋል ። (ቅዱስ አግናጥዮስ ፣ መልእክት ኅበ ፈልጵስዮስ ፣ ምዕ.4)
"የሁላችን መሰረት አዳም የተገኘው ካልታረሰችና ድንግል መሬት እንደ ነበር ( እግዚአብሔር አምላክ በምድር ላይ አላዘነበም ነበርና፣ ምድርንም የሚሰራበት ሰው አልነበረም ፣ ዘፍ 2፥5) እንዲሁም በእግዚአብሔር እጅ ፣ ማለትም በእግዚአብሔር ቃል የተፈጠረ እንደ ነበር ሁሉ ፣ ሁሉ የሆነው በእርሱ ነውና ፤ እግዚአብሔር ከምድር አፈር ወስዶ እንዳበጀው ሁሉ ፣ ያው የእግዚአብሔር ቃል ዳግማዊ አዳም ሆኖ ሲወለድም ድንግል ከሆነች ከቅድስት ማርያም ተወለደ ። ( ቅዱስ ሄሬኔዎስ ፣ በእንተ መናፍቃን መጽሐፈ 3፣ ምዕ ፣ ቁ. 10)
👇👇 👇👇
https://www.tgoop.com/eotcy
https://www.tgoop.com/eotcy
Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ ቻናል እንጋብዛቹ
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
@EOTCY
ምን አይነት ነገሮችን ነው የሚፈልጉት?
➢ የተለያዩ ትምህርቶችን
➢ መጣጥፎችን
➢ መንፈሳዊ ግጥሞችን
➢ ተከታታይ ትምህርቶችን
➢ ብሒለ አበው
➢ ወይስ ዜና ቤተክርስቲያን
አሁኑኑ ይቀላቀሉን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀጥተኛ አስተምህሮ ያገኙበታል👇👇👇
@EOTCY
እራሳችንን እንፈትሽ
ጥያቄ. 1 ከተዘረዘሩት ውስጥ ከ5ቱ አዕማደ ሚስጢር ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው

Anonymous Quiz
13%
ሚስጢረ ሥጋዌ
79%
ሚስጢረ ንስሐ
3%
ሚስጢረ ቁርባን
5%
ሚስጢረ ጥምቀት
💠 የክርስትና ስም ለምን ያስፈልጋል ?
ጥቂት የማንባል ሰዎች ከነ መሰየሙም የክርስትና ስማችንንም የማናስታውስ ልንኖር እንችላለን፡፡ የክርስትና ስም አንድ የሚጠመቅ
ሰው በሚያጠምቀው ካህን የሚሰጠው ወይም የሚጸድቅለት ስያሜ ነው፡፡ ይህንን ስም ቤ/ክ ዝም ብላ ለህጻናቱ የምትለጥፍ የሚመስላቸው ሰዎች ቀላል አይደሉም፡፡ በጥምቀት ግዜ ቤ/ክን ልጆቿን ስትቀበል እንዲሁ አይደለም ተገቢ ስም አውጥታ ከመንፈስ ቅዱስ በጥምቀት
ዳግመኛ ወልዳ ቅበዐ ሜሮን ቀብታ የሚንከባከብ የክርስትና አባት እናት ሰይማ በመስቀሉ ቃል አስገብታ ቅዱስ ስጋና ደሙን መግባ ነው፡፡ የክርስትና ስም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ክርስቲያናዊ ትውፊት አለው፡፡ ብዙ ነብያት እና ቅዱሳን ካላቸው መጠሪያ ሰም በተጨማሪ እራሱ አምላካችን አዳዲስ ስም ሲያወጣላቸው እናያለን
ለምሳሌ፡-
አብራምን 👉 አብርሃም
ያይቆብን 👉 እስራኤል
ስምዖንንን 👉 ጴጥሮስ
ሳኦልን 👉 ጳውሎስ እያለ ሲጠራቸው
ለምን በአዲስ ስም መጥራት እንደፈለገ አንዳች ነገር ልንገነዘብ ይገባል፡፡
✝ ...ዓላማውስ ምንድን ነው?
#1ኛ .ቋሚ የቅዱሳን መታሰቢያ እንዲሆን፡- በት.ኢሳ 56:5 አምላክ ለቅዱሳን የማይጠፋ ስም እና የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሰጣቸው እናነባለን፡፡ስለዚህ በተለያዩ ቅዱሳን ላይ የነበረውን ፀጋ እና በረከት ለመካፈልና እንዲሁም እንደነሱ የበረታን እንድንሆን በስማቸው እንሰየማለን የጌታችንንም ስሙን ዘርፍ በማድረግ እንዲሁ እንጠቀምበታለን፡፡
#2ኛ .ለተጠማቂውም በረከት እንዲሆንለት፡- በምሳ 10:6 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ይላል፡፡ ስለዚህ በስማቸው በመሰየም ከላይ እንደገለጽነው መታሰቢያቸውን እና በረከታቸውን ለመካፈል ሲረዳን ይህን ጸጋ ለማግኘት በቅዱሳን ስም በመሰየም የክርስትና ስም ይወጣልናል፡፡
#3ኛ .መጠሪያ ስም ነው፡-ላለመሰደድ
በቀድሞው ስርአት የክርስትና ስም ለሁልጊዜውም መጠሪያ ነበር፡፡ ከግራኝ መሐመድ መነሳት አስቀድሞ የነበሩ ምዕመናን በክርስትና ስማቸው ነበር የሚጠሩት፡፡ ነገር ግን
መከራው ሲበዛባቸው ከርስታቸው ሲሉ ተለዋጭ ስም በማውጣት መጠቀም ጀመሩ ከዛን ግዜ ጀምሮ ይህ ነገር እየተስፋፋ መጥቶ ከነ ጭራሹ ለመለወጥ በቃ፡፡
🛑 የማይገባ የክርስትና ስም
በአምላክ ስም በቀጥታ መጠራት አይገባም አማኑኤል፣ ኤልሻዳይ፣ ኢየሱስ እነዚህ ስሞች ለሠው ልጆች መጠናችን ስላልሆኑ መጠቀም የለብንም፡፡ በዚህ ምትክ ገብረ አምላክ፣ሣህለ ሥላሴ፣ ፍቅርተ ክርስቶስ፣ ዘአማኑኤል በማለት መሰየም ይቻላል፡፡
💠 በቅዱሳንም ስም በቀጥታም ሆነ ዘርፍ እየተደረለት መሰየም ይቻላል፡፡ ለምሳሌ፡- ዘማርያም፣ ዘሚካኤል፣ አጸደ ማርያም፣ ተክለ
ሐይማኖት ወዘተ... ስለዚህ ስርአቱን በመጠቀም ከሚገኘው በረከት ተሳታፊዎች እንድንሆን አምላክ ይርዳን፡፡
#ተንሥዑ_ለጸሎት
💚💚💚💚💚💚💚
💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 @eotcy 💛💛
💛💛 @eotcy 💛💛
💛💛 @eotcy 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

. መስቀል ለምን እንሳለማለን❓
መስቀል ስንሳለም ምዕመኑ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብለን በፍጹም ትህትና በእምነት ሆኖ ወደ ካህኑ እንቀርባለን ካህኑም በመስቀሉ የላይኛው ክፍልና በታችኛው ክፍል ግንባራችንና አፋችንን አሳልመው ይባርኩናል።
@eotcy
ግንባሩን ማስነካታቸው በአዕምሮ የተሰራውን ከንፈሩን ማስነካታቸው በመናገር የተሰራውን ኃጥያት እግዚአብሔር ይተውላችሁ ማለታቸው ነው።ቀዳሲያኑ ለቅዳሴ መምህሩ ለማስተማር ዘማሪው ለመዘመር ሲነሱ በማዕረግ ከፍ ካሉት ካህን መስቀል የሚሳለሙት።
ኃጢያት በሶስት መንገድ ይሰራል
፩. በገቢር (በመስራት)
፪.በነቢር (በመናገር)
፫.በኅልዩ (በማሰብ)
@eotcy
ታዲያ በገቢር በመስራት የተፈጸመውን ኃጢአት ለማስተሰረይ ጊዜ ሰጥቶ ወደ ንስሐ አባት ቀርቦ በኑዛዜ ቀኖና መቀበልና ቀኖናውን መፈፀም ይገባል። ለዚህ ነው አሁን አሁን በከተሜው ዘንድ እምብዛም ባይታይም ወንጌሉ የገባቸው ክርስቲያኖች ካህን ባዩ ቁጥር መስቀል ለመሳለም የሚጓጉት። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትዘንጉ
እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስሕተት የሰራነውን ኃጢአት ይቅር ይበለን