Telegram Web
Itti dhiyaadhaa!
Daqiiqaa 15 booda eegala!
ማስታወቂያ

ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር ያደረግነው ልዩ ቆይታ በሶስት ክፍሎች እንደሚከተለው ይቀርባል።

ሰኞ (ክፍል 1): https://www.youtube.com/live/cdEZ5qekRyE?si=gioWrdszc7JgM5fL

ማክሰኞ (ክፍል 2): https://www.youtube.com/live/UU-29ji2jpY?si=dJEloZca-U4QROPk

ረቡዕ (ክፍል 3): https://www.youtube.com/live/RCvkOtp6wUY?si=qpsa5gUa26EqUykU
ተጀምሯል!
የተከበራችሁ የHorn Conversation ተከታዮችና ቤተሰቦች፣

ክፍል-2 የአቶ ታዬ ደንደአ ቃለመጠየቅ ዛሬ ማክሰኞ (June 17) በኢትዮጵያ አቆጣጠር ምሽት 2:00 ሰዓት(8:00 PM) ይተላለፋል:: በሰሜን አሜሪካ 1:00 PM EST ይሆናል።

በዚህ ክፍል 2 ቃለመጠየቅ ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦችና ተጨማሪ ነገሮችን ትሰሙታላችው።

- የብልፅግና ምስረታና የታዬ እይታ
- ⁠ የብሔር ጥያቄና ብልፅግናን በተመለከተ የታዬ ምልከታ
- ⁠የታዬ ደንደአና አቢይ አህመድ ፖለቲካዊ ጉድኝት ከጅምር እስከ ፍልሚያ
- ⁠የትግራይ ጦርነት መነሻ፣ አቢይና ፋኖ፣ የአቢይ የሌብነት መመሪያ
- ⁠ታዬ ለምን ብልፅግና ውስጥ እንደቆየ
- ⁠የለማ መገርሳ መለየትና ታዬ ደንደአ
- ⁠ታዬ በምን ምክኒያት ብልፅግና ላይ እንዳመፀ
- ⁠የከረዩ አባ ገዳዎች ርሸና እና አቢይ
- ⁠አቢይ አማራን ማጥፋት እንደሚፈልግ ስለ መናገሩ
- ⁠የአብይ አረመኔያዊ ድርጊቶችና የታዬ አመፅ

እንድትከታተሉን በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል።
Itti dhiyaadhaa!
Itti dhiyaadhaa!
Now live!
2025/06/26 01:47:33
Back to Top
HTML Embed Code: