Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
5258 - Telegram Web
Telegram Web
🔔  ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች  🔔

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️

🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur

መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልባሟ እህቴ 😍 ሆይ

☞አንቺ ግን እህቴ የውበት መዋቢያሽን ከእግዚአብሔር ግዢ፤  ኩል በሆነው ደሙ🩸 ተዋቢ፤ መስታወት 🪞 በሆነው ቃሉ 📖 ራስሽን ተመልከቺ 👀፤ አረማመድሽ በቄንጠኛ 💃 መሆኑ ቀርቶ እንደቃሉ 🧖‍♀ ይሁን።

☞በሰው ሜካፕ የተሰሩ አርባ ሺህ ብር ይከፍሉ ይሆናል አንቺ ግን እግዚአብሔር ካስዋበሽ ዋጋሽ ተመን አልባ ነው። ለአንድ ጊዜ ሳይሆን ለሁልጊዜ ውብ ትሆኛለሽ። ሰው እንደሚያስውብሽ አምነሽ ፊትሽን እንደሰጠሽው እግዚአብሔር እንዲኩልሽ ልብሽን ስጪው።

እህቴ እስኪ በደንብ አስተውይ 🤔

☞ዶክተር ራጅ አንስቶ፣ አፍሽን ክፈቺ ምላስሽን አውጪ ብሎ፣ አልትራሳውንድ አገላብጦ፣ ሆድሽን ቀዶ ያይኻል። እህቶቼ x-ray የማያነበውን፣ ሆድሽን ቀዶ እንኳ ማየት የማይቻለውን ከትላንት እስከ ፍፃሜ ያለሽን ማንነትሽን  እግዚአብሔር ያውቀዋል። በቃሉ ይመረምርሻል፤ በፍቅሩ ያክምሻል።

☞   እህቴ ማንም በማያውቅሽ የስደት አገር ላይ ልትሆኝ ትችያለች የልብሽን የሚያውቅ ቋንቋሽን የሚሰማልሽ አጥተሽ ይሆናል። አይዞሽ ‼️ የሚያውቅሽ ዘንበል ብሎ የሚሰማሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው። ያንቺ ነገር ግድ ይለዋል በተረሳሽበት ዘመን ያስታውስሻል፤ ባዘንሽበት ወራት ያስደስትሻል ።

ከትምህርቱ መሀል የተወሰደ ነው አድምጡት በደንብ ታተርፉበታላችሁ 🙏

ለማንኛውም ጥያቄ ሃሳብ እና አስተያየት 📥
@yeabm

🙌መልካም ምሽት ቸር ቆዩልኝ🙌

በፍቅር 🥰 የምታምሩበት በይቅርታ 🙏 የምታሸበረቁበት ሰናይ 😁 ምሽት ይሁንላችሁ

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
እህትዓለሜ ጠጠሯ ትበልጣለች

👉ዛሬ ለይ ብዙዎች ምንጫቸውን እራሳቸው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ከዛም እንደ ጎሊያድ በአቅማቸውና በቁመታቸው ልክ ማሰብ ይጀምራሉ፤ ጥቂቶች ግን እንደ ዳዊት መነሻቸውን ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ ያደርጉና ወፍ እንኳን መግደል በማትችል ጠጠር  ጎሊያድን የሚያክል ችግር ይጥላሉ፤ስለዚህ ልባሟ ሴት 😍 ልብ በይ እግዚአብሔር ከሌለበት እልፍ የጦር ሰራዊት ይልቅ እግዚአብሔር ያለበት ትንሿ ጠጠር ሚዛን ትደፋለች።

በፍቅር 🥰 የምታምሩበት በይቅርታ 🙏 የምታሸበረቁበት ሰናይ 😁 ዋዜማ ይሁንላችሁ

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
" ወርቅ በጨርቅ ተጠቅልሎ በግርግርም ተኛ፤

አይሁድ ጨርቁን አይተው፣ አልፈው እና ተራምደው ሔዱ፤

ሰብአ ሰገል ግን፣ ጨርቁን ገልጠው ወርቁን አጌጡበት"

[{ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ}]

መልካም በዓል ይኹንልን።
የዚህ ቻናል ተከታይ የሆናችሁ እህቶቼም ወንድሞቼም😍 በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏

'እንደ በረት የሸተተ ህይወታችንን ሳይንቅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ይወለድ''

👉መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለአምላክ እናት እመብርሃን የምስራቹን ቃል እንዳበሰራት ለእኛም ላስጨነቀን ላሳዘነን ለጎደለብን ነገር ሁሉ ደስ የሚያሰኘውን የምስራች ቃል ያብስረን ለአንቺና የአንቺ ለሆኑት በሙሉ ከወዳጅ ዘመዶችሽ ጋራ በፍቅር አምረሽ በይቅርታ አሸብርቀሽ የምታስልፊው አውዳመት ያድርግላችሁ ሰናይ ቀን 🙏


የአብስራ ተስፋዬ

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
ወዴት ናቹ እህቶቼ 😢 ?

ታስታውሳላቹ አይደል 🤔 አዳም ከሳተ በኃላ በመጀመሪያ የሰማው ድምፅ አዳም ወዴት ነህ የሚል ነበረ፤  አዳምም ጥያቄው የቦታ ጉዳይ መስሎት የተደበቀበትን ስፍራ ተናገረ ነገር ግን የእግዚአብሔር  ጥያቄ  " ቀድሞ ባስቀመጥኩ የክብር ስፍራ ላይ ጠፍተህብኛል አሁን ወዴት ሄደህ ነው የሚል ሀሳብ ነበረው ...የተወደዳቹ ልባም 😍 እህቶቼ  ይሄ ድምፅ ዛሬም በአንዳንዶች ልብ ላይ የሚጮህ ይመስለኛል ወዴት ነሽ ልጄ 😭 ? ወዴት ነህ ልጄ ? የእውነት ፈጣሪ ወዴት ናቹ ሲለን እንደ አዳም ለመናገር የምናፍርበት ስፍራ ላይ ከመገኘት ይልቅ እርሱ ራሱ ባስቀመጠን ስፍራ ላይ መገኘት ትልቅ ዋጋ እንዳለው ማወቅ አለብን ወዳጆቼ እግዚአብሔር በአይኑ ሳይሆን በልቡ ፈልጎ ሊያገኛቹ በሚችልበት ስፍራ ላይ ዘውትር ተቀመጡ፤ ያኔ ነው እንደ ልጅ ለአባታቹ መልስ ለመስጠት ድፍረት የሚኖራቹ።

በፍቅር 🥰 የምታምሩበት በይቅርታ 🙏 የምታሸበረቁበት ሰናይ 😁 ቀን ይሁንላችሁ እርሱ እውነተኛ ቸር እረኛ አባት እንደሆነን ሁሉ እኛም እውነተኛ በጎች ልጆቹ እንድንሆን በፍቅር በምህረቱ ይርዳን 🙏

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
“ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።”— ኤርምያስ 31፥3

      እርሱ ወረት የለበትም አወኩሽ ናኩሽ፤ ሰጠሁሽ ሰለቸሁሽ፤ አጣሽ ነጣሽ፤ ከሳሽ ገረጣሽ ሳይል በጽኑ ፍቅር ይወድሻል ። ከእለታት አንድ ቀን ፍቅሩ አያልቅም፤ በዘለዓለም ፍቅር ይወድሻል።

እናም የኔ ልባም 😍 እህት አምላክሽን ዘወትር እንዲህ በይው

     አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ በአንተ ብቻ እንደተወደድኩ ልቅር ቸር ጠባቂ እረኛ እንደሆንከኝ እኔም ከመልካም እና ታማኝ አንተን ደስ ከሚያሰኙት ወገን ደምረኝ አባት እንደሆንከኝ ልጅህ ልሁን ያንተ ፍቅር ጉድለት የለውም መጥላት በማይችል ፍቅር ወደኸናልና ተመስገን ።

አሁንም ምህረት ቸርነትህን ከእኔ አታርቅ 🙏

በፍቅር 🥰 የምታምሩበት በይቅርታ 🙏 የምታሸበረቁበት ሰናይ 😁 ቀን ይሁንላችሁ እርሱ እውነተኛ ቸር እረኛ አባት እንደሆነን ሁሉ እኛም እውነተኛ በጎች ልጆቹ እንድንሆን በፍቅር በምህረቱ ይርዳን 🙏

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
                  
አድነኝ ለምትሉት እግዚአብሔር ያድናችሁ፤

  👉 ድረስልኝ ለምትሉት እግዚአብሔር ይድረስላችሁ፤

  👉 ለጨነቃችሁ፣ መሄጃው ግራ ለገባችሁ ሁሉ እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ፤

   👉እንባ የቀንና የለሊት ምግብ የሆናችሁ እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ፣ ደስታ ይሁናችሁ፤

    👉ነፍሳችሁ ቅርቃር ውስጥ ገብታ ተስፋ ለራቃችሁ እግዚአብሔር በምስራች ወደናንተ ይምጣላችሁ

በፍቅር 🥰 የምታምሩበት በይቅርታ 🙏 የምታሸበረቁበት ሰናይ 😁 ቀን ይሁንላችሁ እርሱ እውነተኛ ቸር እረኛ አባት እንደሆነን ሁሉ እኛም እውነተኛ በጎች ልጆቹ እንድንሆን በፍቅር በምህረቱ ይርዳን 🙏

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
     
የኔ ውድ እህት ዛሬ ምልጃዋን ፍቅሯን የምታመፀኛት እመአምላክ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን እኮ ጌታሽ ፈጣሪሽ እናቱን የመረጠው ከሴቶች መካከል ነው አንቺስ ሀገሩን ከሞሉት ሴቶች የተመረጠችዋ ልባም ሴት 😍 መሆን አትፈልጊም 🤔 ከፈለግሽስ ይህቺን የምትመረጥ ከሴትም ሴት ልባም ሴት የሆነችዋን ለመሆን ምን እያደረግሽ ነው ⁉️ መልሱን ለአንቺ ተውኩት ግን ይሄን አድምጪው

የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm
🛡ታሪክ መስራት ቢያቅተን ታሪክ እንጠብቅ

አድዋ ብዕሩ ደም🩸፣ ወረቀቱ መሬት ሆኖ የተጻፈ ማንም ሊያጠፋው የማይችል ደማቅ የነጻነትና የአሸናፊነት ታሪክ ነው ክብር ለጀግኖች አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ፤ ደማቸውን አፍሰው ነጻ ሀገር ላስረከቡን ፡፡ ክብር በአደዋ ለተሰዉ ጀግኖች ሰማዕታት ይሁን። በዘር በሽታ ታመን ከአድዋ ድል እሳቤ ርቀን፣ አባቶቻችን አንድ ያደረጓትን ኢትዮጵያ አንሰን ከማሳነስ ወጥተን ለዚል ታላቅ ድል መሰረት የሆነችውን ሀገርን ፊደል ቀርጻ፣ የስነጽሁፍ ስርዓት ቀምራ፣ መጻፊያ መከተቢያ ብዕር ቀርጻ፣ ቀለም በጥብጣ፣ ብራና ፍቃ፣ መጽሀፍ ጽፋ ደጉሳ ታሪክን የጠበቀች ቅድስት ቤተክርስቲያንን

👉ብታከብራት አክብረዋት እንደከበሩት ትከብራለህ
👉አጠፋታለሁ ብለህ ካሰብክ ደግሞ አጠፋታለሁ ብለው ተነስተው እንደጠፉት ነገስታት ትጠፋለህ

ሰው በሰውነቱ በወደደበት ሰርቶ፤በፈቀደበት ወልዶ ከብዶ የሚኖርባት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃን።

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ


የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm

Join and share
💚💛❤️
@Etelawyan3 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
💚💛❤️
@Etelawyan 💚💛❤️
     
ኢትኤላውያን🇪🇹
Photo
እቴጌ ጣይቱ(ወለተ ሚካኤል)በንጉሡ ትእዛዝ ታቦተ ጊዮርጊስን አስይዛ ከሊቀ ጳጳሳት አባ ማቴዎስና ከቀሳውስቱና መነኮሳቱ ከንጉሡ ሣህለ ማርያም ዳግማዊ ምኒልክም ጋር ወደ ጦርነቱ የተጓዘች ጀግና ልባም እና የሴትነት ልኬት የሆነውን ብልህነትን የታደለችዋ ንግስት ሀይማኖተኛ ብቻ ሳትሆን ፀሎተኛ ከሆነችው የሀገር ባለውለታ ከተናገረችው መሀል :-

👸🗣“እኔ ሴት ነኝ፡ ጦርነት አልወድም፤ ነገር ግን ሀገሬን እንደዚህ ያለ ክብር የሚነካ ዘለፋ ከምትሸከም ጦርነትን እመርጣለሁ፡፡ ሂድ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ! እግሩን ለጠጠር ደረቱን ለጦር አስጥቶ ደሙን ለሀገሩ ፍቅር አፍስሶ ለአፈሩ ክብር ለብሶ እሱ ወድቆ ሀገሩን የማያቆም እዚህ ያለ እንዳይመስልህ! ሂድ! የኢትዮጲያን ሰው ባታውቀው ነው፡፡ ለሀገሩ መሞት ማለት ለሀበሻ ጌጡ ነው ፡፡

👉እናም የዛሬው ትውልድ ሆይ እኔም ይሄን እልሀለሁ

🛡ታሪክ መስራት ቢያቅተን ታሪክ እንጠብቅ

አድዋ ብዕሩ ደም🩸፣ ወረቀቱ መሬት ሆኖ የተጻፈ  ማንም ሊያጠፋው የማይችል ደማቅ የነጻነትና የአሸናፊነት ታሪክ ነው  ክብር ለጀግኖች አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ፤ ደማቸውን አፍሰው  ነጻ ሀገር ላስረከቡን ፡፡ ክብር በአደዋ ለተሰዉ ጀግኖች ሰማዕታት ይሁን። በዘር በሽታ ታመን ከአድዋ ድል እሳቤ ርቀን፣ አባቶቻችን አንድ ያደረጓትን ኢትዮጵያ አንሰን ከማሳነስ ወጥተን ለዚህ ታላቅ ድል መሰረት የሆነችውን ሀገርን ፊደል ቀርጻ፣ የስነጽሁፍ ስርዓት ቀምራ፣  መጻፊያ መከተቢያ ብዕር ቀርጻ፣ ቀለም በጥብጣ፣ ብራና  ፍቃ፣ መጽሀፍ ጽፋ ደጉሳ ታሪክን የጠበቀች ቅድስት ቤተክርስቲያንን

👉ብታከብራት አክብረዋት እንደከበሩት ትከብራለህ
👉አጠፋታለሁ ብለህ ካሰብክ ደግሞ አጠፋታለሁ ብለው ተነስተው እንደጠፉት ነገስታት ትጠፋለህ

ሰው በሰውነቱ በወደደበት ሰርቶ፤በፈቀደበት ወልዶ ከብዶ የሚኖርባት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃን ።

🛡ታሪክ መስራት ቢያቅተን ታሪክ እንጠብቅ

አድዋ ብዕሩ ደም🩸፣ ወረቀቱ መሬት ሆኖ የተጻፈ  ማንም ሊያጠፋው የማይችል ደማቅ የነጻነትና የአሸናፊነት ታሪክ ነው  ክብር ለጀግኖች አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ፤ ደማቸውን አፍሰው  ነጻ ሀገር ላስረከቡን ፡፡ ክብር በአደዋ ለተሰዉ ጀግኖች ሰማዕታት ይሁን። በዘር በሽታ ታመን ከአድዋ ድል እሳቤ ርቀን፣ አባቶቻችን አንድ ያደረጓትን ኢትዮጵያ አንሰን ከማሳነስ ወጥተን ለዚል ታላቅ ድል መሰረት የሆነችውን ሀገርን ፊደል ቀርጻ፣ የስነጽሁፍ ስርዓት ቀምራ፣  መጻፊያ መከተቢያ ብዕር ቀርጻ፣ ቀለም በጥብጣ፣ ብራና  ፍቃ፣ መጽሀፍ ጽፋ ደጉሳ ታሪክን የጠበቀች ቅድስት ቤተክርስቲያንን

👉ብታከብራት አክብረዋት እንደከበሩት ትከብራለህ
👉አጠፋታለሁ ብለህ ካሰብክ ደግሞ አጠፋታለሁ ብለው ተነስተው እንደጠፉት ነገስታት ትጠፋለህ

ሰው በሰውነቱ በወደደበት ሰርቶ፤በፈቀደበት ወልዶ ከብዶ የሚኖርባት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃን።

‟ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሶሙ፡ ወተሣሐሎሙ!
ወለነኒ መሐረነ ወዕቀበነ እምኲሉ ስሕተት፡ ወእምተመውዖ ለጸላኢ!”

👉(አቤቱ ነፍሳቸውን አሳርፍ፡፡ ይቅርም በላቸው፡፡
እኛንም ማረን፡ ከስህተት ሁሉ እንዲሁም በጠላት ከመሸነፍ ጠብቀን፡፡)
                                  አሜን!🙏

🔸የልዳው ሰማዕት፤ የፋርሱ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቶቻችንን አድዋ ላይ የረዳበት ምልጃው በረከቱ ጠብቆቱ አይለየን ።

            👉 የካቲት 23/06/16 አድዋ

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ


የአብስራ ተስፋዬ  
@yeabm
የምትመች ረዳት

👸ሔዋን (ሴት) የእግዚአብሔር መልካምነት ማሳያ ናት

እንዲህ ነው እንግዲህ የሴትነት አፈጣጠር የምትመች ረዳት ለመሆን ተሰርታለች እርሷ ሙላት ናት

👉ለደከመ ብርታት
👉ለደበዘዘው ፍካት
👉ላዘነው መፅናኛ 
👉ራእይን አጋዥ
👉ከግብ አድራሽ
👉ታማኝ መካሪ የፅሎት ሴት በእግዚአብሔር ፈቃድ ተፈጥራ በጎደለበት ገብታ ሂወትን በእግዚአብሔር መልካምነት የምታስውብ የነፍስ ጌጥ ናት ::


🎙የአብስራ ተስፋዬ

ለማንኛውም ጥያቄ ሃሳብ እና አስተያየት 📥 @yeabm
👉ልባሟ እህቴ 😍 በፍቅር ስለፍቅር ነውና በደንብ አድምጪኝ 🙏

►ዓይን ያለ ፍቅር ካየ ምን አገባኝ ይላል።
:
►ጆሮ ያለ ፍቅር ከሰማ ይፈርዳል፡፡
:
►ምላስ ያለ ፍቅር ከወጣ ይሰብራል።
:
►እጅ ያለ ፍቅር ከተዘረጋ ይጥላል።
:
►እግር ያለ ፍቅር ከሄደ ድልድይ

♡የተሰጠን የእድሜ ገደብ እንኳንስ ለፀብ ለፍቅርም አይበቃምና አምላክ ከወረት ፍጹም የጸዳ ንጹሕ ፍቅር ለሁላችንም አብዝቶ ያድለን!(አሜን)

🎤የአብስራ ተስፋዬ
@Yeabm 📩

ይሄን ፖስት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አርጉ ቻናሉንና ግሩፑንም አስተዋውቁ
@Etelawyan 🇪🇹
@Etelawyan3 🇪🇹
@Etelawyan 🇪🇹
ያሰባችሁት ባይሆንም ያሰበላችሁ ሆኗል


ይደመጥ 🦻🦻🦻‼️


🎤የአብስራ ተስፋዬ
@Yeabm
2025/01/03 22:55:50
Back to Top
HTML Embed Code: