Telegram Web
Audio
ከውድድሩ አሸናፊ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
@ethio_Idol
ሰላም የተወደደዳችሁ የ @Ethio_idol channel ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ ለ ገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያልን ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረዉ ውድድር በተሻለና በተጠናከረ መልኩ ሊጀምር ነው ። በቅርቡ ውድድራችን ይጀጀምራል ። ተዘጋጁ ሼር በማድረግ ባለ ተሰጥዖዎችን እናበረታታ ።🎤🎤🎤
Forwarded from Henok
@ethio_Idol መስራች እና ዳኛ የሆነው ሄኖክ ጥጋቡ በፋና ላምሮት በ LM6 ተወክሎ እየተወዳደረ ይገኛል: በ 8222 ደጋግመን ድምፃችንን በመስጠት ፍቅራችንን እና ድጋፋችንን እናሳይ።
እናመሰግናለን ።
ውድ ጓደኞቸ ቅዳሜ 6:30 ላይ በሚደረገው የፋና ላምሮት ውድድር ላይ ስራየን አቀርባለሁ ። ስራየን በመመልከት ድምፃችሁን እና ሀሳባችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና እጠይቃለሁ ።
Fana lamrot lm 2 lay tewokeyalehu degafachihun endetesetugn eteyekalehu
Channel name was changed to «Henok tigabu official 🎤»
Channel name was changed to «Henok Tigabu Official 🎤»
Live stream started
2024/12/25 18:35:07
Back to Top
HTML Embed Code: