Telegram Web
2⃣. More የሚለው ውስጥ ይግቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍142🔥1
3⃣. Proposal የሚለውን ይምረጡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍133🔥1
4⃣. እዚህ ላይ ለማፃፍ የምትፈልጉትን #Proposal ስታስገቡ ሰርቶ አሳምሮ ይሰጣችኋል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏19👍61
❤️ለምንለቃቸው መረጃዎች ክፍያ ባንቀበልም React ግን ክፍያችን ነው አትሰስቱ😁🙏🙏
👍14728💯10😁5🔥3👏3🙏2👨‍💻2👌1🤝1
😂😂Iphone Users📲

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁51👍21
➡️Password እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ጥሩ መፍትሔ ይዘን እንመለሳለን ይጠብቁን

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥33👍8😁3
Ethio ቴክ'ˢ
❤️ለምንለቃቸው መረጃዎች ክፍያ ባንቀበልም React ግን ክፍያችን ነው አትሰስቱ😁🙏🙏
🙏እንደማታሳፍሩን ድሮም እናውቀው ነበር እናመሰግናለን🙏

#ይቀጥል❤️

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
1037
🌐በአብዛኞቻችሁ ጥያቄ መሰረት 1 ወሳኝ ዌብሳይት አስተዋውቃችኋለሁ።

#ይጠብቁን...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥164👍2😁2
Ethio ቴክ'ˢ
➡️Password እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ጥሩ መፍትሔ ይዘን እንመለሳለን ይጠብቁን                  🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
☝️ይመስለኛል ጁዳ ያለቀቀው React❤️ አነሰ ብሎ ነው...

ማድረግ ያለባችሁን ታውቃላችሁ😁😊🙏

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
4😁29🔥10👍65
Ethio ቴክ'ˢ
➡️Password እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ጥሩ መፍትሔ ይዘን እንመለሳለን ይጠብቁን                  🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
በቃላችን መሰረት እንዴት password'አችንን save📝 እንደምናደርግ እና ምን አይነት tool🛠እንደምንጠቀም እነግራቹሀለሁ።

📌 እንደምታቁት ብዙ application⚙️ አሉ password save ለማድረግ ምንጠቀምበት ለምሳሌ ያክል Dashlane, Bitwarden, 1Password, nordpass እና የመሳሰሉት አሉ።

📌 ነገር ግን በዚህ 1 ወር በሰራሁት Research መሰረት የትኛው አሪፍ እንደሆነ እና ብዙ rating ያለውን tool እነግራቹሀለሁ ከናንተ ሚጠበቀው አምኖ መቀበል ነው።

🎉 በዚህ መሰረት NORDPASS ቀዳሚ ሁኖ አገኝቼዋለሁ👍

Nordpass XChaCha20 encryption ሚባል encryption algorithm ሚጠቀም እጅግ በጣም Secure Tool ነው። መረጃ break ይደረጋል ማለት ሞኝነት ነው።

😵‍💫Nordpass በ ስልክ App, windows, Mac, Chrome extension ምናገኘው versatile tool ነው። ታድያ እንዴት እንጠቀመው?

➡️መጀመሪያ በዚህ Link ግቡ (CLICK_ME)እና "Redeem your code" የሚል አለ እዛ ላይ email አስገቡ ፤ Activation Code ላይ ደሞ GXHCF! አስገቡ። verification ይላክላቹሀል Active አድርጉ አለቀ።

➡️ በምትፈልጉት Platform እዛው ላይ ያስመርጣቹሀል ደስ ባላችሁ አውርዱ።

➡️ Nordpass Premium እና Free Plan አለው Premium ክፍያ ይጠይቃል ግን Free መጠቀም ትችላላችሁ

❏ Tip:

፫ ወር premium ማግኘት ከፈለጋችሁ አንድ ሰው invite አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። (ደሞ ኤርድሮፕ ነው እንዴ እንዳትሉ😂)

✍️ተጨማሪ ጥያቄ🤔?  COMMENT SECTION ክፍት ነው👍


                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥18👍5😁51
Picture 1: 1956 እኤአ የ IBM 5MB ሃርድ ዲስክ

Picture 2 & 3: 2024 የSolidigm 61.44TB ሃርድ ዲስክ

ምን እዚህ ላይ ታስቀምጡበታላቹ?

@thethess

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁145👍4😱1
🏠ቤት ለ ቤት ኮምፒውተር ጥገና🏠


🔤🔤🔤🔤💬🔤🔤🔤🔤

📞0913898228 ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በመምጣት ከችግሮ እንገላግሎታለን ፡፡

ላፕቶፖች ጥገና
💻
ዴስክቶፖች ጥገና🖥️

ታብሌቶች ጥገና 📱

ሶፍትዌሮችን መጫን 💾

ፕሪንተር ፣ ስካነርና ፎቶኮፒየሮች ጥገና 🖨️

🔅(📞Phone consult) የስልክ የማማከር አገልግሎት
እንዲሁም የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከጥሩ ስነምግባር ጋር ያገኛሉ፡፡

🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
https://www.tgoop.com/computer_maintain
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍71😁1
Priorities😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁44👍74
🙌Hello Ethio Techs🙌
26🙏4👍1🤓1
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨‍💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍83
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

#ThankYou2024

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍2👏1
➡️Tele birr'ራችሁን Update አድርጉና ቻሌንጁን መጫወት ትችላላችሁ።

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13👎3👍1
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (𝐉ƲDͩѦƝƝѦⴼ)
የህሊና ፀሎት ለGAMING CHANNEL''አችን

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

@ethiogamestore

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭16😁3👨‍💻21
2025/07/12 21:29:44
Back to Top
HTML Embed Code: