#RedNote
✅ America የTiktok ባለቤቶች ድርሻቸውን ሸጠው እንዲወጡ ካልሆነም በሀገሪቱ Ban እንደሚደረግ ካሳወቀች ቆይታለች እናም ይሄ ነገ ተፈፃሚ ሊሆን የሳምንት እድሜ ብቻ ነው የቀረው።በዚ ግዜ USA ላይ የሚገኙ የ Tiktok platform ተጠቃሚዎች China ስሪት የሆነውን RedNote ወደተባለ Platform Shift እያደረጉ ነው እንደ Challenge እራሱ ተጀምሯል።RedNote በዚ ሳምንት ብቻ ወደ 700K የሚጠጉ አዲስ ደንበኛዎችን ማፍራት ችሏል።
✅ Official ያልሆነ ነገር ግን Elon Musk ልክ እንደ X ሁሉ TikTok Platform ለመግዛት እየተነጋገረ እንደሆነ አንድ አንድ ቦታ ላይ እየተወራ ነው።
✅ Tiktok ከUSA Ban በመደረግ ላይ ምን ሀሳብ አላቹ😊
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🔥3❤2
👍15👎4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Elon Musk's SpaceX booster rocket successfully returns to the same tower it launched from for the second time.
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍8
💧 ✝ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 💧 ✝
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤28👍7👎2🙏2
Ethio ቴክ'ˢ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16👎7❤1👏1
❓️ጥያቄ:
✅️እጅዎ ላይ ያለው ስልክ ካለው ዋጋ እና ባንክዎ ላይ ካለው ገንዘብ የትኛው ይበልጣል?😄
✅️እጅዎ ላይ ያለው ስልክ ካለው ዋጋ እና ባንክዎ ላይ ካለው ገንዘብ የትኛው ይበልጣል?😄
Anonymous Poll
76%
የስልኬ 📱
24%
ባንክ አካውንቴ ውስጥ ያለው 🏦
😁29👍7👏4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁26👍5🤔5
#ይልሀል
በአሜሪካ ገበያ ቲክቶክ አፕሊኬሽንን የጫኑ ስልኮች በረብጣ ብር እየተሸጡ ነው:: አንዳንድ ስልኮች እስከ 50k ድረስ ሁላ እየተቸበቸቡ ነው::
ምንጭ :-ዴይሊ ሜል
በአሜሪካ ገበያ ቲክቶክ አፕሊኬሽንን የጫኑ ስልኮች በረብጣ ብር እየተሸጡ ነው:: አንዳንድ ስልኮች እስከ 50k ድረስ ሁላ እየተቸበቸቡ ነው::
ምንጭ :-ዴይሊ ሜል
😁16🤔5👍3
#የማይመለከተን_ዜና
(አሜሪካ)
የሰማችሁ ሰምታችኃል ላልሰማችሁ ስሙ... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላለፉት 60 አመታት በሚስጥር የተያዙ የCIኤ ፋይሎችን ይፉ እንዲሆን ፈርመዋል ከነዚህም በዋነኝነት
👉🏾የJFK ግድያ
👉🏾የRFK ግድያ
👉🏾የMLK ግድያ
ሚስጥር ይፋ እንዲሆን አዘዋል::
አሜሪካ ለአመታት የቆየ ደንብ አላት .. ይህም አንድ ሚስጥር 50 አመት ካለፈው ይፋ እንዲወጣ ያስገድዳል በወቅቱ ያለው መሪ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ::
ባለፈው ግዜ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለቱ ፋይሎች እንዳይወጡ መሪው ፈቃድ ስላልሰጠ ተዳፍኖ አልፎ ነበር...
ግዜው አሁን ይመስላል::
እኛስ😅? የጃን ሆይ ግድያ ማስጥር ከፃህፊያን በዘለለ ማን ይንገረን ?... የዘውዲቱን/ልጅ እያሱን አሟሟት ማን እነሆ ይበለን? ... አለ ለመሆኑስ የተጠናቀረ ዶክመንት?😔
(አሜሪካ)
የሰማችሁ ሰምታችኃል ላልሰማችሁ ስሙ... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላለፉት 60 አመታት በሚስጥር የተያዙ የCIኤ ፋይሎችን ይፉ እንዲሆን ፈርመዋል ከነዚህም በዋነኝነት
👉🏾የJFK ግድያ
👉🏾የRFK ግድያ
👉🏾የMLK ግድያ
ሚስጥር ይፋ እንዲሆን አዘዋል::
አሜሪካ ለአመታት የቆየ ደንብ አላት .. ይህም አንድ ሚስጥር 50 አመት ካለፈው ይፋ እንዲወጣ ያስገድዳል በወቅቱ ያለው መሪ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ::
ባለፈው ግዜ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለቱ ፋይሎች እንዳይወጡ መሪው ፈቃድ ስላልሰጠ ተዳፍኖ አልፎ ነበር...
ግዜው አሁን ይመስላል::
እኛስ😅? የጃን ሆይ ግድያ ማስጥር ከፃህፊያን በዘለለ ማን ይንገረን ?... የዘውዲቱን/ልጅ እያሱን አሟሟት ማን እነሆ ይበለን? ... አለ ለመሆኑስ የተጠናቀረ ዶክመንት?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40😁6👎2❤1👏1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2🔥2