Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁26👍5🤔5
#ይልሀል
በአሜሪካ ገበያ ቲክቶክ አፕሊኬሽንን የጫኑ ስልኮች በረብጣ ብር እየተሸጡ ነው:: አንዳንድ ስልኮች እስከ 50k ድረስ ሁላ እየተቸበቸቡ ነው::
ምንጭ :-ዴይሊ ሜል
በአሜሪካ ገበያ ቲክቶክ አፕሊኬሽንን የጫኑ ስልኮች በረብጣ ብር እየተሸጡ ነው:: አንዳንድ ስልኮች እስከ 50k ድረስ ሁላ እየተቸበቸቡ ነው::
ምንጭ :-ዴይሊ ሜል
😁16🤔5👍3
#የማይመለከተን_ዜና
(አሜሪካ)
የሰማችሁ ሰምታችኃል ላልሰማችሁ ስሙ... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላለፉት 60 አመታት በሚስጥር የተያዙ የCIኤ ፋይሎችን ይፉ እንዲሆን ፈርመዋል ከነዚህም በዋነኝነት
👉🏾የJFK ግድያ
👉🏾የRFK ግድያ
👉🏾የMLK ግድያ
ሚስጥር ይፋ እንዲሆን አዘዋል::
አሜሪካ ለአመታት የቆየ ደንብ አላት .. ይህም አንድ ሚስጥር 50 አመት ካለፈው ይፋ እንዲወጣ ያስገድዳል በወቅቱ ያለው መሪ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ::
ባለፈው ግዜ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለቱ ፋይሎች እንዳይወጡ መሪው ፈቃድ ስላልሰጠ ተዳፍኖ አልፎ ነበር...
ግዜው አሁን ይመስላል::
እኛስ😅? የጃን ሆይ ግድያ ማስጥር ከፃህፊያን በዘለለ ማን ይንገረን ?... የዘውዲቱን/ልጅ እያሱን አሟሟት ማን እነሆ ይበለን? ... አለ ለመሆኑስ የተጠናቀረ ዶክመንት?😔
(አሜሪካ)
የሰማችሁ ሰምታችኃል ላልሰማችሁ ስሙ... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላለፉት 60 አመታት በሚስጥር የተያዙ የCIኤ ፋይሎችን ይፉ እንዲሆን ፈርመዋል ከነዚህም በዋነኝነት
👉🏾የJFK ግድያ
👉🏾የRFK ግድያ
👉🏾የMLK ግድያ
ሚስጥር ይፋ እንዲሆን አዘዋል::
አሜሪካ ለአመታት የቆየ ደንብ አላት .. ይህም አንድ ሚስጥር 50 አመት ካለፈው ይፋ እንዲወጣ ያስገድዳል በወቅቱ ያለው መሪ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ::
ባለፈው ግዜ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለቱ ፋይሎች እንዳይወጡ መሪው ፈቃድ ስላልሰጠ ተዳፍኖ አልፎ ነበር...
ግዜው አሁን ይመስላል::
እኛስ😅? የጃን ሆይ ግድያ ማስጥር ከፃህፊያን በዘለለ ማን ይንገረን ?... የዘውዲቱን/ልጅ እያሱን አሟሟት ማን እነሆ ይበለን? ... አለ ለመሆኑስ የተጠናቀረ ዶክመንት?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40😁6👎2❤1👏1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2🔥2
Melat Nigussie ትባላለች በ Facebook ላይ ከፍተኛ ተከታይ ማፍራት የቻለች መልካም ሴት ነች።ምንም አይነት Commission ሳትቀበል በርካታ ሰዎችን ከ ስራ አጥነት ወደ ሰራተኛነት የለወጠች ሴት ስትሆን ይሄን ስራ መስራት ከጀመረች እኔ እንኳን ማየት ከጀመርኩኝ ከ 6 ወር በላይ ሆኗታል።እሁን ላይ ግን እንደምታዩት እሷ በነፃ የምታስተላልፈውን ማስታወቅያ የተለያዩ Agency ነን ባዮች በመውሰድ እናስቀጥራለን በሚል ገንዘብ ከመቀበል ጀምሮ ብዙ ሴቶችን አብረን ካላደርን አናስቀጥርም እስከማለት እየደረሱ መጥተዋል፣ ከዚም በተጨማሪ ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ የማይሰራ ስልክ ሰጥተው እና Block በማድረግ Scam ማድረጉን ተያይዘዋል።ይሄ ፖስት የተዘጋጀበት 2 አላማ አለው።
1 Scam ከመደረግ እንድትድኑ እና ለምታደርጉት እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንድታደርጉ
2 ስራ በመፈለግ ላይ ያላቹ Melat Nigussieን Facebook Follow በማድረግ የምትለቃቸውን የስራ ማስታወቅያዎች እንድትመለከቱ እና እንድትጠቀሙ ነው።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1 Scam ከመደረግ እንድትድኑ እና ለምታደርጉት እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንድታደርጉ
2 ስራ በመፈለግ ላይ ያላቹ Melat Nigussieን Facebook Follow በማድረግ የምትለቃቸውን የስራ ማስታወቅያዎች እንድትመለከቱ እና እንድትጠቀሙ ነው።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1❤26👏11👍6🔥1
✅️የምንለቃቸውን ፖስቶች በይበልጥ እነማን ጋር መድረስ እንዳለበት እንዲረዳን ከታች ያለውን በቅንነት ይምረጡ🙏
Anonymous Poll
5%
ከ8ኛ ክፍል በታች
24%
ከ9-12ኛ ክፍል ተማሪ
24%
ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ IT ነክ ትምህርቶችን ተማሪ
16%
ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ ከ IT ውጪ ትምህርቶችን ተማሪ
9%
IT ነክ ስራዎችን ሰራተኛ
4%
ከ IT ነክ ውጪ ስራዎችን ሰራተኛ
14%
Basic/ Advanced ቴክኖሎጂያዊ እውቀት አለኝ
6%
ምንም አይነት ቴክኖሎጂያዊ እውቀት የለኝም
👍24❤7🔥1👏1😁1
Ethio ቴክ'ˢ
ዲፕሲክ (DeepSeek) 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ ዲፕሲክ (DeepSeek) 🐋 የተባለች የቻይና 🇨🇳 አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ኩባንያ በቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ምልክት አስቀምጧል። ይህ AI ሞዴል በሁለት ወር ውስጥ እና ከ6 ሚሊዮን ዶላር ባነሰ ወጪ ተዘጋጅቷል ተብሏል። ለንፅፅር OPEN AI ከ100 ሚልዮን ዶላር እስከ ቢልዮኖች ፈጅቶበታል።ዲፕሲክ እምብዛም ያልተራቀቁ የNvidia ቺፕስ በመጠቀም ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ የ AI ሞዴል አቅርቧል። 🔥
✅ ይህን ተከትሎ የNvidia Stock ዋጋ በ 17% ቀንሷል 📉። ይህ ኪሳራም ወደ 600 ቢልዮን ዶላር💵 የሚጠጋ ነው። በኣሜሪካ ታሪክ ትልቁ የኣንድ ቀን ኪሳራም ተብሏል። ይህ ሪከርድ በፌስቡክ ባለቤት Meta ከሶስት ኣመት በፊት በ240B$ ተይዞ ነበር። ይህም Nvidiaን በዋጋ ከአንደኝነት 🎖️ወደ 3ተኛነት በኣንድ ሌሊት ኣውርዶታል 🥉 ።
✅ ዲፕሲክ በኣጠቃላይ የኣሜሪካ ቴክ ተቋማት ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንዲያጡ ኣድርጓል። ለንፅፅር ቢሰላ የኢትዮጵያ 120 ሚልዮን ሰው እያንዳንዱ ከ1,050,000 ብር በላይ ይደርሰው ነበር።🤑😭
✅ የዲፕሲክ (DeepSeek) የሰው ሰራሽ እውቀት ረዳት መተግበሪያ(AI assistant) በአሜሪካ ውስጥ በአፕል አፕ ስቶር (Apple App Store) ላይ በጣም ከሚጫኑ ነፃ መተግበሪያዎች ዝርዝር ቅድሚያውን ይዟል 🥇።
✅ OpenAI: 10 years, 4,500 employees, 6.6B$ raised, high end GPUs
🐋 DeepSeek: 2 years, 200 employees, less than 10million$, Uses preowned GPUs since Nvidea is banned from China 🇨🇳
🌟 መተግበርያውን በ Appstore እና Google playstore ማግኘት ትችላላቹ።
ሞክራቹ ሃሳችሁን ስጡበት 💭
Sources: BBC, CNN, AL-JAZEERA, FORTUNE, unfortunately Chat Gpt 😂, and others
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ ይህን ተከትሎ የNvidia Stock ዋጋ በ 17% ቀንሷል 📉። ይህ ኪሳራም ወደ 600 ቢልዮን ዶላር💵 የሚጠጋ ነው። በኣሜሪካ ታሪክ ትልቁ የኣንድ ቀን ኪሳራም ተብሏል። ይህ ሪከርድ በፌስቡክ ባለቤት Meta ከሶስት ኣመት በፊት በ240B$ ተይዞ ነበር። ይህም Nvidiaን በዋጋ ከአንደኝነት 🎖️ወደ 3ተኛነት በኣንድ ሌሊት ኣውርዶታል 🥉 ።
✅ ዲፕሲክ በኣጠቃላይ የኣሜሪካ ቴክ ተቋማት ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንዲያጡ ኣድርጓል። ለንፅፅር ቢሰላ የኢትዮጵያ 120 ሚልዮን ሰው እያንዳንዱ ከ
✅ የዲፕሲክ (DeepSeek) የሰው ሰራሽ እውቀት ረዳት መተግበሪያ(AI assistant) በአሜሪካ ውስጥ በአፕል አፕ ስቶር (Apple App Store) ላይ በጣም ከሚጫኑ ነፃ መተግበሪያዎች ዝርዝር ቅድሚያውን ይዟል 🥇።
✅ OpenAI: 10 years, 4,500 employees, 6.6B$ raised, high end GPUs
🐋 DeepSeek: 2 years, 200 employees, less than 10million$, Uses preowned GPUs since Nvidea is banned from China 🇨🇳
🌟 መተግበርያውን በ Appstore እና Google playstore ማግኘት ትችላላቹ።
ሞክራቹ ሃሳችሁን ስጡበት 💭
Sources: BBC, CNN, AL-JAZEERA, FORTUNE, unfortunately Chat Gpt 😂, and others
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍18❤9😁1🤔1
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (A𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ)
#Quicktip
🔱Graphics card እየዛገ😨 ከተቸገራችሁ (intel'ም ቢሆን) Ctrl+Shift+Win+B በመንካት Refreshማድረግ ትችላላችሁ😊
🦋#Share🦋
👩💻 @ethioapps1👨💻
🔱Graphics card እየዛገ😨 ከተቸገራችሁ (intel'ም ቢሆን) Ctrl+Shift+Win+B በመንካት Refreshማድረግ ትችላላችሁ😊
🦋#Share🦋
👩💻 @ethioapps1👨💻
❤12👍2
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (A𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ)
#Quicktips 2
🔱ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ🤦♂ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት👍 ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው😉)
🦋 #Share 🦋
👩💻 @ethioapps1 👨💻
🔱ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ🤦♂ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት👍 ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው😉)
👩💻
❤13👍8🔥2
Ethio ቴክ'ˢ
ዲፕሲክ (DeepSeek) 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
... እንደቀጠለ ነው🫢
የዲፕ ሲክ(DeepSeek) ሲያስገርመን አቶ አሊባባ ደግሞ በሌላ AI ተከስተዋል እየተባለ ነው መጠሪያ ስሙ (Qwen AI) ይሰኛል ...
እስኪ ሞክሩት .. ይህ ደግሞ ገራሚው ነገር ቪዲዮ ራሱ ጄኔሬት በነፃ ያደርግላችኃል እየተባለ ነው::

❤8👍5🔥4