Telegram Web
📌ለቲክቶክ ቪድዮ ማውረጃ ጥሩ የቴሌግራም ቦት Suggest አድርጉኝ እስኪ🙏
👍9
ዳታው በሰላም ነው እልም ያለው...😐
😭161
Forwarded from Izzy
bruh its sad to see this channel falling fr, posted 16days ago yet has 3k view IN A 244K members, admis do smth fr, at this point it's just ads after ads.. i don't even know when y'all post smth am just gon assume "nah it's just ad anyway"
👍172
Forwarded from Qwerty
አይ ethiotech ድሮ በደናው ጊዜ ጥያቄ ሲጠየቅ ሁሉም ቶሎ ነበር ሚመልሰው አሁን ግን ወፍ....... ይመስለኛል ድሮ ጥያቄ ሲጠየቅ በተደጋጋሚ የሚመልስ እና ተሳትፎ የሚያደርግ Admin ይሆን ነበር አሁን ግን እኔንጃ!!!!
18
Forwarded from 
አሁን 200ሺ አባላት ደርሳቿል፤ ከዚህ በኋላ ማስታወቂያውን ትታችሁ ወደ ድሮ ወደ ምናውቃቹ ለምን አትመለሱም 🥹🥹
👏494
Forwarded from 
I like your all channel!!!
👎123🙏2
Forwarded from Ѧ♭ ʝґ
በርቱ በጣም አሪፍ ነው
👎106
ከሰሞኑ የደረሱን አስተያየቶች ናቸው የናንተንም ብትጨምሩበት ደስ ይለናል🙏
22
እንኳን ለ1,446ኛው ዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

በፍቅር፣ በደስታና በአብሮነት የምታከብሩት መልካም የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!

@ethio_techs
@ethioapps1
@ethiotechsbooks
16
#EthioTechs_News📄

📌የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች🚻 ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው🔥

በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።

ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።

ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።

በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።

ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏47😱136👍1
⚠️ማይክሮሶፍት ለዊንዶዉስ-10 የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ከ4 ወር በኋላ #እንደሚያቋርጥ አስታወቀ🚨

ግንቦት 25/2017 ዓ.ም፤ ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለዊንዶዉስ 10 ተጠቃሚዎች የሚያቀርበዉን የደህንነት ማሻሻያ ድጋፎችን #እንደሚያቋርጥ ገልጿል።

ከአራት / 4 /ወር በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ እና የሶፍትዌር ዝመናዎችን ለዊንዶዉ-10 ምርቶች እንደማያቀርብ የገለጸዉ ኩባንያዉ የዊንዶውስ-10 ተጠቃሚዎች ቀኑ ከመድረሱ በፊት የዊንዶዉስ-10 ምርቶቻቸዉን ወደ ዊንዶዉስ-11 #እንዲያሳድጉ መክሯል።

የዊንዶውስ-10 ምርትን እየተጠቀሙ መቆየት ለሚፈልጉ ደንበኞቹ የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ (ESU) ፕሮግራም እንደሚያቀርብ የጠቆመዉ ማይክሮሶፍት ይህ አገልግሎት ግን ክፍያ የሚጠየቅበት ነው ብሏል ።

የተራዘመ የደህንነት ማሻሻያ ፕሮግራም ማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት የዊንዶውስ-10 ምርቶቻቸዉ የደህንነት ማሻሻያ ለማይክሮሶፍት #ክፍያ💰 በመፈጸም ብቻ ድጋፉ ሳይቋረጥ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ መጠቀም እንደሚችሉ ገልጿል።

ኩባንያው እንዳለው መክፈል የማይችሉ ተጠቃሚዎች ግን ከዊንዶዉ-10 ወደ 11 በነጻ ለመሸጋገር የዊንዶዉስ-ቨርዥን 22H2 ተጠቃሚ መሆንና ዝቅተኛዉን የሃርድዌር ስፔስፊኬሽን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

ይህንንም ለማረጋገጥ የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ አብራርቷል።

📌በቅድሚያ Start >Settings > Update & Security > Windows Update በመጨረሻም Check for updates የሚለዉን በመጫን ማረጋገጥ ይችላሉ።

በመሆኑም እርስዎ የዊንዶዉስ-10 እና ከዚያ በታች ያሉ ምርቶች ተጠቃሚ ከሆኑና ከፍለዉ የደህንነት ማሻሻያ ካላደረጉ / ካላራዘሙ / በስተቀር የሚጠቀሙበትን የዊንዶዉስ ምርት በማዘመን ከሶፍትዌር ዝመና ጋር በተያያዘ ሊደርስ ከሚችል የሳይበር ጥቃት ራስዎንና ተቋምዎትን እንዲጠብቁ እንመክራለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16😭7🤔2😱2
⚠️በኢትዮጵያ "አድሰንስ አካውንት" አገልግሎት ተቋረጠ

⚠️ዩቲዩበሮች ክፍያ ማግኘት #አልቻሉም ተብሏል

የጉግል ኩባንያ አንድ አካል የሆነው "አድሰንስ አካውንት" በኢትዮጵያ ሥራ ካቆመ ቀናቶች ተቆጥረዋል።

የገንዘብ መክፈያ መንገዱ በኢትዮጵያ ሥራ ያቆመበት ምክንያት እስካሁን አልታወቀም።

አዲስ የዩቲብ ገጽ እየከፈቱ ያሉ ግለሰቦችም ኾኑ ተቋማት የተቀመጠውን መስፈርት አሟልተው ዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ቢፈቅድላቸውም፣ የጉግል ኩባንያ አገልግሎት በማቋረጡ ገንዘብ ማግኘት አልቻሉም።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😡175
#JFF

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
💯86🤷‍♂2😁2
Hello Ethio Techs🙌
🔥131
📌በአመት 1.2 ሚልዮን ብር ለማጠራቀም በቀን 147 ብር #ብቻ ማስቀመጥ እንደሚጠበቅብን አስተውላችሁ ይሆን?🤔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁61🤔155🔥4🤓4👏3😭2
ሲም ካርድ ከሞባይል ቀፎ በላይ ውድ እንደሆነ ያያችሁ ትውልዶች የታላችሁ?😂🙌

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁376😭3
Ethio ቴክ'ˢ
ሲም ካርድ
ስለ SIM Card ካወራን በቅርብ ሰው ካጋጠመው ነገር የተነሳ አንድ ነገር እናስጠንቅቃቹ

✔️በመጀመርያ የምትጠቀሙት SIM Card ሁላቹም በራሳቹ ስም ብታደርጉት እመክራለው። አሁን ላይ የ SIM Card ስም ዝውውር ለማድረግ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው አያስፈልግም ይበልጥ ደግሞ የ Telebirr Account በራሳቹ ስም የከፈታቹት ከሆነ እና ረጅም ግዜ ተጠቅማቹት ከሆነ ለማዘዋወር አትቸገሩም።ነገር ግን SIM Card በእጃቹ ሊሆን ይገባል።SIM Card ጠፍቶባቹ ወይንም እሱን ይዛቹ ሳትቀርቡ ማዘዋወር አትችሉም ጠፍቶ ከሆነ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው መኖር ግዴት ነው።ስለዚ በ እጃቹ ከሆነ ያለው አሁን ዛሬ ነገ ሳትሉ በራሳቹ ስም አድርጉ።
⚙️SIM Card ለማዞር የሚያስፈልጋቹ ነገር
✔️Original NationalID
✔️ሙሉ information SIM Card ያወጣው ሰው ሙሉ ስም በተጨማሪም የሚጠይቋቹ መመለስ ይጠበቅብባቿል
✔️SIM Card
✔️Tele Birr balance zero መሆን አለበት

✔️መጠንቀቅ ስላለባቹ ነገር ስንመጣ በአጋጣሚ ስልካቹን ብትጥሉ ብትሰረቁ በፍጥነት የመጀመርያ ስራ መሆን ያለበት SIM Card ማዘጋት ነው።እሱን ለማድረግ ሁለት አማራጭ ሲኖራቹ አንደኛው በ Social Media (Telegram ,Facebook )ላይ የ Ethio telecom Agent ለማግኘት መሞከር እና ችግሩን በማስረዳት ለማዘጋት መሞክር ሁለተኛው በ አካል ሄዶ ማዘጋት ሲሆን ይሄን ለማድረግ የ SIM Card ባለቤት መሆን አለባቹ ለዛም ነው መጀመርያ ላይ SIM Card በራሳቹ ስም አዙሩ ያልኩት።

✔️ስልኬ ጠፍቶ SIM Card ባላዘጋ ምን ይፈጠራል? ስልካቹ ጠፍቶ ባይዘጋ

1. ምን አይነት ወንጀል ሊሰራበት እንደሚችል አታውቁም(ማብራርያው ይለፈኝ 😊)
2. ስልካቹ ጠፍቶ ሳታዘጉ በቆያቹ ቁጥር እና ደግሞ Telebirr የተከፈተ Account ካላቹ ገንዘቡን የምታጡበት እንዲሁን ባለ እዳ መሆናቹ የማይቀር ነው በቅርቡ የሰማሁት ነገር አንድ የጠፋ ስልክ ነበር እና በዛ ስልክ ቁጥር Tele birr ላይ የተወሰነ ብር ተበድረውበታል ያም የሆነው SIM card ሳይዘጋ ረጅም ግዜ ስለቆየ ነው። ይሄን ለመከላከል መጀመርያ ዋነኛው ጥንቃቄ ማድረግ ነው ላለመሰረቅ መሞከር ሲሆን ቀጥሎ ደሞ SIM Card Pin Code Lock ማድረግ ነው (ደሞ 1234 አድርጉ አሏቹ )SIM Card Pin Code Lock ከሆነ በሌላ ስልክ Access ማድረግ አይችሉም በ 3 ግዜ እድል ቁጥሩን እስካላገኙት ድረስ ከ 3 ግዜ ሙከራ በኋላ SIM Card PUK Code ስለሚጠይቅ ከመጣል ውጪ አማራጭ አይኖራቸውም 🙌🏾

✔️በተቻላቹ መጠን ራሳቹን ከኪሳራ ጠብቁ 🙏🏾

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
31🔥5👍3🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Cookies🍪

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁18👍21
የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው እናስተዋውቆ🤑

📌የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ህንዳዊው ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው።

📌226 ሚሊዮን💰 ዓመታዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰንዳር በበርካታ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተፈላጊ ሰውም ናቸው።

📌ሰንዳር የኢለን መስኩ ኤክስ ኩባንያ ዳጎስ ያለ ደመወዝ ቢያቀርብላቸውም ጎግልን አለቅም ብለው ጉርሻውን ውድቅ አድርገዋል። ጎግል ኩባንያም ለሰንዳር ታማኝነት የ50 ሚሊዮን ዶላር ስጦታ እንዳቀረበላቸው ተገልጿል።

Via - Alain

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭2116👌5🤔3👨‍💻1
2025/07/13 02:32:29
Back to Top
HTML Embed Code: