❤18👍6🤔3🔥1
💻በላፕቶፓችሁ ጌም ለምትጫወቱ፣ አዳር ክፍት አድርጋችሁ ለምታስቀምጡ እንዲሁም የባትሪያችሁ🔋 Capacity ከ60% የሆነባችሁ ከታች ባለው መንገድ ተጠቅማችሁ እንዳልናችሁ አይነት ሁኔታ ሲገጥማችሁ ባትሪያችሁን #እንዳይጠቀም በቀጥታ ቻርጀራችሁን ብቻ እንዲጠቀም ማድረጊያ መንገድ ላሳያችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍11
1⃣. እዚች የዊንዶውስ ምልክት ላይ በመሄድ Right Click በማድረግ Device Manager ውስጥ ግቡ።
📌Windows 10 ካልሆነ This Pc ላይ Right Click በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌Windows 10 ካልሆነ This Pc ላይ Right Click በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍14
2⃣. እንደምታዩት ባትሪያችሁ🔋 ላይ በመሄድ #Disable አድርጉት።
✅ልክ መጠቀም ስትፈልጉ ደግሞ እዚሁ ላይ በመግባት #Enable በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ልክ መጠቀም ስትፈልጉ ደግሞ እዚሁ ላይ በመግባት #Enable በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍10❤2
Ethio ቴክ'ˢ
💻በላፕቶፓችሁ ጌም ለምትጫወቱ፣ አዳር ክፍት አድርጋችሁ ለምታስቀምጡ እንዲሁም የባትሪያችሁ🔋 Capacity ከ60% የሆነባችሁ ከታች ባለው መንገድ ተጠቅማችሁ እንዳልናችሁ አይነት ሁኔታ ሲገጥማችሁ ባትሪያችሁን #እንዳይጠቀም በቀጥታ ቻርጀራችሁን ብቻ እንዲጠቀም ማድረጊያ መንገድ ላሳያችሁ። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔋የባትሪያችሁ #Capacity ስንት እንደሆነ ለማወቅ: https://www.tgoop.com/ethio_techs/76367
Telegram
Ethio ቴክ'ˢ
💻የላፕቶፕ ኮምፒውተራችሁን ባትሪ #Health (Capacity) ለማወቅ:
1⃣. Search ላይ ሂዱና #Cmd ብላችሁ ፃፉ እና ክፈቱት።
2⃣. ልክ እንደከፈተ የሚከተለውን👇 ፃፉ።
Powercfg /batteryreport
#Enter በሉት።
3⃣. ከሚመጣላችሁ ፅሁፍ ላይ...
✅Battery life report saved to file path C:\windows\..... የሚል ይመጣል
✅እናንተ C:\…
1⃣. Search ላይ ሂዱና #Cmd ብላችሁ ፃፉ እና ክፈቱት።
2⃣. ልክ እንደከፈተ የሚከተለውን👇 ፃፉ።
Powercfg /batteryreport
#Enter በሉት።
3⃣. ከሚመጣላችሁ ፅሁፍ ላይ...
✅Battery life report saved to file path C:\windows\..... የሚል ይመጣል
✅እናንተ C:\…
👍8❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✅ከ Hamster Combat እና ከሌሎችም ኤርድሮፖች ብዙ ብር እየጠበቃችሁ ላላችሁ ይሄ ልጅ በጥሩ ሁኔታ አብራርቶታል ተመልከቱ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👏12👍9😁3
@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1
🚨Binance
We’re aware that our upcoming TG mini app game, Moonbix, was leaked ahead of the planned launch date. While we're thrilled by the community's response, we’re still fine-tuning the product to ensure the best user experience on the official launch.
📌ይህን የራሱ አዲስ Airdrop ለመጀመር: Join Monobix

👍4❤2🔥1
አጋጥሟችሁ ያውቃል?🤔
❓እንበልና ቲክቶክ ከፍታችሁ ስለ ሜሲ ጎል አውርታችሁ ስልካችሁ ላይ መቶ አያውቅም?🙄
❓ስለ ጥርስ ብሬስ አውርታችሁ ወዲያው ቲክቶካችሁ ላይ መደዳውን ስለሱ ቪድዮ
❓ከጓደኛችሁ ጋር ስለሆነ እቃ አውርታችሁ ጎንበስ ስትሉ ቲክቶክ ላይ😳
❓ስለሆነ ቲክቶከር ልጅ ለጓደኛችሁ ነግራችሁት ከ2 ቪድዩ በኋላ😳
⚠️እንደዚህ አይነት ነገሮች ሲገጥሙኝ ቲክቶክ ቮይስ ሪከርድ እንደሚጠቀም እገምታለሁ።
⁉️እናንተስ ገጥሟችሁ ያውቃል?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❓እንበልና ቲክቶክ ከፍታችሁ ስለ ሜሲ ጎል አውርታችሁ ስልካችሁ ላይ መቶ አያውቅም?🙄
❓ስለ ጥርስ ብሬስ አውርታችሁ ወዲያው ቲክቶካችሁ ላይ መደዳውን ስለሱ ቪድዮ
❓ከጓደኛችሁ ጋር ስለሆነ እቃ አውርታችሁ ጎንበስ ስትሉ ቲክቶክ ላይ😳
❓ስለሆነ ቲክቶከር ልጅ ለጓደኛችሁ ነግራችሁት ከ2 ቪድዩ በኋላ😳
⚠️እንደዚህ አይነት ነገሮች ሲገጥሙኝ ቲክቶክ ቮይስ ሪከርድ እንደሚጠቀም እገምታለሁ።
⁉️እናንተስ ገጥሟችሁ ያውቃል?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥30👍23😁15😱5💯4❤1
#Ethio_Techs_News🗒
After a year of testing, YouTube now officially shows ads on that page when you stop playing a video and pause it, which is a new type of YouTube advertisement.
Unlike the test phase, when these ads were displayed only on TV when the videos were paused, in the final plan, these ads will be displayed on mobile phones in addition to TV, and may also be shown on the desktop.

👎7😡6👍4🔥2🤔1
Eth-cryptopia
🐹
አሁን ያለንበት ሁኔታ እና "The Forever Purge" Movie የሆነ ነገር ያመሳስላቸዋል😁
⏰
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
⏰
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁14👍3