Telegram Web
እስኪ ሀምስተርን ቴሌግራም ላይ Connect አድርጋችሁ ፀፀቱ የገደላችሁ🙌😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭56👍10😁5
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የመስቀል በዓል!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
20👍6🙏1
Telegram changed it's privacy policy and terms of services:

Privacy policy changed mainly from
If Telegram receives a court order that confirms you're a terror suspect, we may disclose your IP address and phone number to the relevant authorities.

to
If Telegram receives a valid order from the relevant judicial authorities that confirms you're a suspect in a case involving criminal activities that violate the Telegram Terms of Service, we will perform a legal analysis of the request and may disclose your IP address and phone number to the relevant authorities.

Telegram ToS added a new line:
Use our service to send spam or scam users.
Promote violence on publicly viewable Telegram channels, bots, etc.
Post illegal pornographic content on publicly viewable Telegram channels, bots, etc.
NEW: Engage in activities that are recognized as illegal in the majority of countries. This includes child abuse, selling or offering illegal goods and services (drugs, firearms, forged documents), etc.


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6😡5🙈2
Forwarded from ̶A ̶m ̶a ̶n
Hamster wallet lay yegebalet sew ale
👍16👎15😡4💯2😁1
Japan🔥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥35😱12👍6😭4🙈3🤩21
🔵 IDM Serial Number እየጠየቀ ላስቸገራችሁ ከላይ በተጠቀሰው መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ...

IDM
🔺Not Pixel🏳️

Not Pixel በ Notcoin Developers Launch የተደረገ 3ተኛው Project ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ከ Not እና Lostdogs ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ነው።

NotPixel ላይ የታደርጉት ትርጉም ያለው ምስል በሚመጣላቹ Board ላይ ማስፈር ሲሆን Energy በየ 10 ደቁቃ ይኖራቿል እሱን በመጠቀም ምስል መፍጠር ነው።ምስሉ የተለያየ ቀለማትን በመጠቀም ነው የምትፈጥሩት።
ከዛ በተጨማሪ እንዴት PX ልታገኙ ትችላላቹ ለሚለው ሰዎችን በመጋበዝ እና Task በመስራት መሰብሰብ ትችላላቹ።
Not Pixel እያንዳንዱ Board ላይ የምታሳርፏት ነገር ዋጋ ያላት ነገር ነው አሁን ጀምራቹ ስሩት በደንብ።
ከዚ በፊት Beta version ላይ የገባቹ Reward እንደሚኖር ተናግረዋል።
Task Boosts የሚለው ውስጥ ገብታቹ Upgrade አድርጉ ከ Task በምታገኙት Energy , paint Reward and Recharging Speed ማድረግያ ያሳድግላቿል።ቅድማቹ እነዚን ስሩ።
ይሄንንም Tip ተጠቀሙት https://www.tgoop.com/EthCryptopia/3931 🔥

JOIN NOT PIXEL 🔺 https://www.tgoop.com/notpixel/app?startapp=f406432024
🏆Reward
😊 8 PX for Normal User
64 PX For Premium

❗️No bots, no scripts, no flags, no Gray goo 3

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍132
👍6🤔2
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
🚨Alert🚨

“ የኢትዮ ቴሌኮም ነጻ ዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ” በሚል ሰሞኑን ነጻ ሜጋ ባይት ለማግኘት “ ሊንክ ጠቅ ያድርጉ ” የሚል መልዕክት በማኅበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት ወደተለያዩ ግለሰቦች እየተላከና እየተዘዋወረ ነው፡፡

ይሄው ከሥሩ ሊንክ የተቀመጠበት የሚዘዋወረው መልዕክት ፡-
➡️ 6 ወር ለቆየ ሲም፣ 10GB
➡️ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ 20GB
➡️ ከ5 አመት በላይ ለቆየ ሲም፣ 50GB ነጻ ሽልማት ኢትዮ ቴሌኮም እየሰጠ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡

አንዳንድ ሊንኩን የከፈቱ ሰዎችም፣ “ ስንከፍተው መረጃዎት እየተበረበረ ነው ይላል፡፡ ጉድ ተሰርተናል ” ሲሉ የተስተዋሉ ሲሆን፣ ብዙዎች ደግሞ ይህን ጉዳይ ኢትዮ ቴሌኮም ያውቀዋል ? በማለት እየጠየቁ ነው፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ የሚዘዋወረውን መልዕክት ተቋሙ ያውቀዋል? ትክክለኛስ ነው? ሲል ኢትዮ ቴሌኮምን ጠይቋል፡፡

የተቋሙ ቺፍ ኮሚዩኒኬሽን ኢፊሰር አቶ መሳይ ውብሸት ምን ምላሽ ሰጡ ?

“ የኛ ቲምም ቼክ አድርጎታል፡፡ Phishing የሚሉት የማጭበርበር መልዕክቶችን የሚልኩ ናቸው፡፡

ታማኝ ከሆኑ ካምፓኒዎች የሚላኩ መልዕክቶችን በማስመስልና የሰዎችን መረጃ የሚወስዱ Phishing  ብለን የምንጠራቸው የሳይበር ጥቃት መንገዶች ናቸው፡፡

እኛ ያስቀመጥነውም እንሰጣለን ያልነው ሽልማትም የለም፡፡ የላክነውም መልዕክት የለም፡፡ የኛ የሴኩሪቲ ቲምም እየተከታተለ ነው፡፡

ሊንክ ልከው እርሱን ንኩ ነው ‘ንኩ’ የሚሉት የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን፡፡ ግን ፐርሰናል መረጃዎችን የመውሰድና ላልተገባ ነገር ሰዎችን ለመዳረግ የሚያደርጉት ጥረት ነው፡፡

ዌብሳይቶቹን የኛ ቲሞች ሞኒተር እያደረጉ ሰዎች ላይ ጥቃት እንዳይደርስ ቁጥጥር እያደረጉ ነው፡፡

ሳይቶቹን የመዝጋት ሥራዎች እየተሰሩ ነው በቅንጅት፡፡ ስህተት እንደሆነ፣ የኛ እንዳልሆነ ሰው እንዲያውቅ እናደርጋለን፡፡

ይኛው መልኩን ቀይሮ የሰውን መረጃ ለመውሰድ ሆነ እንጂ ብዙ ጊዜ በተለይ ቴሌግራም አካባቢ ላይ ተከታይ ለማግኘት በኢትዮ ቴሌኮም፣ በቴሌ ብር እየተከፈቱ ደንበኛ ለማብዛት የሚደረጉ ጥረቶች አሉ፡፡

ይሄም ኢንቴንሽኑ ሌላ ቢሆንም ያው ነው፡፡ ከእኛም ብቻ አይደለም ምንጩን ስናጣራው ከሌላ አገር ውስጥ የሚመጣ፣ ወደ ሌላ አገር ሪፈር የሚያደርግ ነው ሊንኩ፡፡

የትልልቅ ተቋማት መልዕክት በማስመስል ሊንኮችን አስቀምጠው አጓጊ ሽልማቶችን እየሰጡ የሰዎችን መረጃ የማጭበበርበር ነገር ነው የሚፈጠረውና Phishing በተለያዬ በኢሜይል፣ በቴክስት፣ በጥሪ መልክም ሊመጣ ይችላል፡፡

ሰዎች ሊንኩን ባለመንካት ከእንደዚህ አይነት አሳሳች መልዕክቶች ራሳቸውን ይጠብቁ፡፡ እንዲህ አይነት ጉዳይ ሲገጥማቸውም በ9090 በነጻ ደውለው በዚያ እንዲያሳውቁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ” ብለዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) በበኩሉ፣  “ የኢትዮ ቴሌኮም ነጻ ዳታ ስልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ” በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን እንዳረጋገጠ አስታውቋል፡፡

አስተዳደሩ፣ “ መልዕክቱ የግለሰቦችን ሚስጥራዊ መረጃዎችን የማጥመድ ጥቃት (Phishing Attack) መሆኑን ማረግገጥ ችያለሁ ” ብሎ፣ ግለሰቦች ሊንኩን ባለመክፈት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡

Credit: #TikvahEthiopiaFamilyAA

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍243
🇺🇸 የአሜሪካ diversity visa ወይንም #Dv_ሎተሪ ዛሬ መስከረም 22/2017 ይጀምራል

📌ማንኛውንም የሚሞላ ሰው የግድ 12ኛ ክፍል የጨረሰ መሆን አለበት። ወይንም በትንሹ 2 አመት በፈጀ ስልጠና ወይም ትምህርት ካለፉት አምስት አመታት ሁለት አመታት የስራ ልምድ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።

📌12 ያጠናቀቀ እና ያላጠናቀቀ ግን የሆነ ስልጠና ይወስዳል ወይንም ትምህርት ለምሳሌ ላብራቶሪ ተማረ እንበል ትምህርቱን በአንድ አመት ቢጨርስ ለdv አይሆንም። ነገር ግን በትንሹ ሁለት አመት ቢማር መስፈርቱን ያሟላል ይህም ማለት አንድ ሰው ትልቅ ፋብሪካ ጥገና ቢሰራ ጥገናውን ግን ለመማር 6 ወር ወይንም አመት ቢፈጅበት መስፈርቱ በትንሹ 2 አመት የስልጠና እና ትምህርት ጊዜ ስለሚል ውድቅ ይደረጋል።

📌2 እና ከዛ በላይ አመት የተማረ ከሆነ ደግሞ ባለፉት 5 አመታት ማለትም ከ2011-2016 ባለ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ የነበረና 2 አመት ያገለገለ መሆን አለበት።

የተፈቀዱ የስራ አይነቶችን ለማወቅ በኤምባሲው የተቀመጠውን ጥቆማ

📌onetonline.org ድህረገፅ ላይ በመግባት Job family ሚለውን ተጭናቹ የስራ ዝርዝሮችን ማየት ይቻላል።

2⃣.ሁለተኛ

📌አመልካቾች የግድ 18 አመት የሞላቸው መሆን አለባቸው። ፎርሙንም አንዴ በትክክል ሞልቶ submit ማድረግ ማስገባት ሲገባ የተደጋገመ ሙሌት በመስሪያ ቤታቸው ቴክኖሎጂ ስርአት ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።

📌እዚህ ጋር submit ብለነው ቀይ ምልክት እና ያልተሟላ መረጃ እንዲሁም እንዳልተቀበለን ካሳወቀን መስፈርቶችን እያሟሉ እና እያስተካከሉ ደጋግሞ መሙላት ይቻላል ያልተፈቀደው ከተቀበለ በውሃላ የሚደረጉ ድግግሞሾችን ነው።

📌ተቀብሎ submit ካደረገ በውሃላ ራሱ confirmation code ካልተሰጠን ስላልተመዘገብን ጥቂት ከጠበቅን በውሃላ ዳግም መሞከር ይቻላል። ቁጥሩን ካገኘን በውሃላ ግን ዳግም መሞከር ውጤታችን ውድቅ እንዲደረግ ያደርጋል።

3⃣. ሶስተኛ

📌ባለትዳር የሆኑ ሰዎች የግድ ባልም ሚስትም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ካሟሉ የተለያየ ወረቀት በየግል መሙላት ይችላሉ ካላሟሉ ግን የሚያሟላው ባልም ይሁን ሚስት ቅፁን ከሞሉ በውሃላ ሌላኛውን በጥገኛ ማስመዝገብ ይችላሉ። ሚስትና ልጆች ወይንም ባልና ልጆች የግድ ስማቸው መሟላት አለበት።

😡ልጆቹ ያላገቡ እና እድሜያቸው ከ21 አመት በታች መሆን አለበት ይህ DV እስከሚሞላበት ቀን ድረስ።

4⃣.አራተኛ

📌አንድ አመልካች በሌላ መንገድ ወደአሜሪካ ለመግባት እየሞከረ ከሆነ በትምህርት ፣ በጤና ፣ በፖለቲካ ጥገኝነት ተመዝግቦ ጉዳዩ በሂደት ላይ ያለም ቢሆን DV መሙላት እና የነፃ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። DV እድል በነፃ ቢሆንም እድለኞች ከደረሳቸው በውሃላ ወደአሜሪካ ለመሄድ የቪዛ ክፍያ መፈፀም አለባቸው።

📌ፎርሙንም ማንኛውም ሰው ለሌላ ሰው መሙላት ሲችል ሂደቱ እንደተጠናቀቀ መመዝገቡን ለማረጋገጥ

📍dvprogram.state.gov ላይ በመግባት check status የሚለውን በመጫን የሚሰጠውን የወረቀት ቁጥር ተጠቅሞ ማረጋገጥ ይችላል።

5⃣. አምስተኛ

📌አሸናፊዎች ከላይ ባለው ሊንክ ማለትም በ dvprogram.state.gov በመግባት የDV አዘጋጅ የሃገሪቱ ስርአተ-ክፍል ሰዎችን በማንኛውም መንገድ ለማግኘት አይሞክርም ( email , facebook , telegram) በመሳሰሉት የእንኳን ደስ አላቹ መልእክት አይልክም።

📌በመሃል confirmation code ቢጠፋባችሁ ባስገባችሁት email አድራሻ የመለያ ኮዱን እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

6⃣. ስድስተኛ

📌ፎቶ ፎቶቤት መነሳት የምትችሉ ሲሆን ምንም አይነት ፈገግታ ፣ የፀጉር መገልገያ (ሻሽ መሰል ጨርቆች) ፣ የአይን መነፅር ፍሬም አይንን መከለል የለበትም ፣ የጆሮ ጌጦች የማይፈቀዱ ሲሆን ለdv የምትጠቀሙት ፎቶ አሁናዊ ሁኔታችሁን ለማወቅ እንዲረዳ ቢበዛ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሳቹት ፎቶ መሆን አለበት። scan ድደርጋችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ ለማስተካከል

📌123passportphoto.com/upload_photo.php

ድህረገፅን መጠቀም ትችላላችሁ።

🔰ባለፉት አምስት አመታት ከ50 ሺህ በላይ ዜጎቻቸውን በማስወጣት በ2025 የDV ሎተሪ ቻይና ፣ ናይጄሪያ ፣ ፓኪስታን ፣ ባንግላዲሽ ፣ ቻይና ፣ ደቡብ ኮሪያ ፣ ቬትናም ፣ ሜክሲኮ ፣ ቬንዙዌላ ፣ ጃማይካ ፣ ሆንዱራስ ፣ ኮሎምቢያ ፣ካናዳ እንዲሁም ብራዚል ያልተፈቀደላቸው ሃገራት ናቸው።

📍 DV 2026 55,000 ( ሃምሳ አምስት ሺህ) እድለኞችን ይቀበላል🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍446🙏6🎉4🤔1
📌ዲቪ 2026'ን ለመሙላት ምን ምን ያስፈልጋል?
1. የተፈቀደለት ሀገር ሰው መሆን

2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)

3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው።

📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።

😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍13
👍92👎2
Ethio ቴክ'ˢ
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው። 📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን። 😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
📌https://dvlottery.me/dv-lottery-photo-checker

📍ከላይ በላክልናችሁ ቪድዮ መሰረት ከላይ ሊንኩን የላክልናችሁ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ አብራችሁን ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ። 👏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
⚠️ከመጀመራችን በፊት ልነግራችሁ ምፈልጋቸው 2 ነገሮች አሉ።🙏

1. ስደትን እያበረታታን አይደለም፤ እኛ አሳየናችሁም አላሳየናችሁም መሙላት ከፈለጋችሁ ማንም አያቆማችሁም።😊

2. ኢንተርኔት ቤቶች ከ250 ብር ጀምሮ እያስከፈሉ ነው፤ በጣም ተራ ነገር ስለሆነ ፍላጎታችን በራሳችሁ እንድትሞሉ ነው።👍

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍17
1⃣. ከስር የላክልናችሁ ሊንክ ውስጥ ግቡና ያከበብንበትን ተጫኑ።

📌https://dvprogram.state.gov/ Or

📌https://dvprogram.state.gov/application.aspx

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
2025/07/13 13:54:32
Back to Top
HTML Embed Code: