Telegram Web
🔔Orginal Monoxide በጥራት ከአሜርካ 🇺🇸

🎧በፍሬ 1400 ብር
🎧ከ 3 በላይ ለሚወስዱ በ1300 ብር ብቻ!!

🟥ውስን ፓክ ስላለን ከታች ባለው አድራሻ ይደውሉልን📣

👑Contact Us👑

0965036365 ወይም
0913369166 ይደውሉ 🙂

📥እናመሰግናለን📥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎14👍12😡53😴3😱1
🔔Paws 🔥
➡️በዚ ሊንክ ግቡ
➡️New Good Potential Airdrop
➡️እስከዛሬ Telegram ላይ በሰራቹት Airdrop ማለትም $NOT እና $DOGS ባገኛቹት ልክ Point አስልቶ ይሰጣቿል።
➡️4 Task አሉ እነሱን ስሩ Wallet Connect አድርጉ
➡️ሰዎችን ጋብዙ
➡️ለአሁን ይሄ ነው በ Multi account ስሩት
➡️በምታዩት መልኩ የሰራቹትን ያሳያቿል 😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍103🔥1🤔1
🐾PAWS

➡️PAWS New Task Added አሁን Paws Earn የምታደርጉበት ሌሎች Task እየመጡ ነው ስሩ በደንብ
➡️Join Before TooLate😊 ➡️በዚ ሊንክ ግቡ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍123👎2
እኚ ሰውዬ😂

ልንገላገላቸው ነው መሰለኝ😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁48👍82👎1🙏1👌1
⚠️የጌም ቻናላችንን በ Copyright ምክንያት ቴሌግራም ዘግቶብናል።

📌የመስተካከል እድል ይኑረው አይኑረው ገና ስላላወቅን አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን።

Gamers🎮✌️

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭34👍10😁8😱71😴1
📲"ልክ 2 ሰአት ሲሞላ ቴሌ ስልኩን ያቋርጠዋል"‼️

እናንተ ያልተቋረጠ ስልክ #ስንት_ሰአት አውርታችኋል?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁30👍11🤔3
💻የኮምፒውተራችሁ #DISK ምንም ሳትከፍቱበት እንደዚህ 100% እያለ ለሚያስቸግራችሁ መፍትሔ ይዘን እንመለሳለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍30👏6😭5
💻ሀርድዲስካችሁ እንደምታዩት 100% የሚልበት #በርካታ ምክንያቶች አሉት።

1. ሀርድዲስካችሁ በራሱ ችግር ሲኖርበት

2. የኦፕሬቲንግ ሲስተም ችግር ሲኖር

3. በርካታ የተከፈተ ነገር ሲኖር

4. ኮምፒውተሩ በቫይረስ የተጠቃ ሲሆን

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍121
ወሳኝ የሆኑ #መፍትሔዎችን ልጠቁማችሁ...
👍5
1⃣. በመጀመሪያ የሀርድ ዲስካችሁን #Health ስንት እንደሆነ ቼክ አድርጉ።

በጣም ዝቅተኛ ከሆነ #መቀየር ይኖርባችኋል።

📌ቼክ ለማድረግ 📥Download📥 ይሄን አፕ ተጠቀሙ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍1
2⃣. ቫይረስ አለመሆኑን ለማረጋገጥ ኮምፒውተራችሁን Full Scan አድርጉ።

📥Download Antivirus📥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍3
3⃣.1

➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።

➡️ወደታች ውረዱና 'Sysmain' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
3⃣.2

➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።

➡️ወደታች ውረዱና 'Windows Search' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7👏2
3⃣.3

➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።

➡️ወደታች ውረዱና 'Connected Devices Platform' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍111
4⃣. Disable Background Apps

Settings ➡️ Privacy ➡️ Scroll Down ... Background Apps ➡️ Disable

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍5
5⃣. Adjust Power Plan

Control Panel ➡️ Hardware And Sound ➡️ Power Option ➡️ Edit Plan Settings ➡️ Change Advanced Power Settings...

📌Balanced ላይ የነበረውን High Performance አድርጉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
3👍2
6⃣. የሀርድዲስካችሁ #Health ጥሩ ሆኖ እነዚህንም አድርጋችሁም ካልተስተካከለ በ Windows Reinstallation ይስተካከላል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
2025/07/12 18:49:59
Back to Top
HTML Embed Code: