Telegram Web
🔔Off Topic

✔️AliExpress ላይ አብዛኛው ሰው አሁን እቃ እያዘዘ ነው በዚም ምክንያት የ አብዛኞቻችን እቃ በጣም ዘግይቶ ነው የሚደርሰው። ምክንያቱ ምንም አደለም አብዛኛው እቃ ጉምሩክ እየገባ ቼክ እየተደረገ ስለሆነ ነው በጣም እየታዘዙ ያሉ እቃዎች መቀረጥ ተጀምሯል ዋጋው ምንም ያህል ቢሆን።
✔️ለማዘዝ ያሰባቹ ትንሽ ሆልድ አድርጉት ወይም የምታዙት እቃ አይቀረጥም ብላቹ የምታስቡ ከሆነ ብቻ እዘዙ ከቻላቹ አሁን በዙ ሰው እያዘዘው የሆነ እቃ ከሆነ ባታዙት እመክራለው ላይክ እንደ ትሬንድ ሆኗል ለምሳሌ ሰአት , Earbud ,Headset, Phone cooler እነዚ እኔ እስካሁት ብዙ ሰው በጣም እያዘዘው ያለው እቃ ነው ስለዚ የራሳቹን ስሌት አስልታቹ እዘዙ Electronics በ አጠቃላይ በጣም አዛ ሆኗል በተለይ router ምናምን የሚያስጠላው ደግሞ ምንም የተቀመጠ requirement የለም ከዚ እስከዚ ወይም እንደዚ አይነት እቃ ስታዙ ይሄን ያህል ትቀረጣላቹ ምናምን የሚል የለም እንደግለሰቡ ነው የሚወሰነው።ተመሳሳይ እቃ ለ ሌላ ሰው ቀረጥ ኖሮት እኔ በነጻ ያልለፉኝ እቃ አለ እና ደስ እንዳላቸው ነው ሶ ብራቹን ከመበላት አድኑ 🙌🏾

🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2210👏1🤝1
📱YOUTUBE 📱 Shortcuts


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🤝43👨‍💻1
🔛TRUE!!!


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁37😭11👍10🤔3👏2👨‍💻2
🪐Grok አዲሱ የ X ወይም Twitter AI Playstore🛒 ላይ ማግኘት ይችላሉ ።

በበኩሌ በጣም ተመችቶኛል እናንተም ሞክሩት😊


Playstore📱 Link: Click


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11👍3👎1
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ iCare SD Memory Card Recovery ♻️Recovering data from Android cellphone/Camera Memory card SD(SDHC, SDXC, MicroSD), CF Card, XD card ከላይ ያለው ሶፍትዌር  icare data recovery ይባላል ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk…
#የአፕ_ጥቆማ

⚽️Real Madrid Vs Arsenal⚽️

🔥የዛሬውን ጨምሮ ማንኛውንም ጨዋታ😍

👏በጣም ፈጣን
👏ጥራት አንደኛ
👏ምንም ማስታወቂያ የለውም
👏ወደኋላ መቅረት አይታሰብም
👏English Commentator

📥Download📥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥9👍7
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በሰላም አደረሳችሁ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
23👍1
⚠️አድሱ የሊንክድን ክራይ ማጭበርበሪያ

እንደምታውቁት ዳታ is the new currency, በተለይ ድርጅቶችን፣ ግለሰቦችን ባለሀብቶችን ለማግኘት የሚውሉ አካውንቶች በጣም ይፈለጋሉ። ሊንክድን እንደምታውቁት professional network ነው።

ስለሆነም ፕሮፌሽናሎችን ማግኘት የምትችሉበትን በተለይ ጥሩ connection እና follower ያለው ከሆነ በጣም ብዙ ነገር ሊሰራበት ይችላል። ኢሜይልና ስልክ ቁጥር ሰብስበው bulk sms and bulk email በመላክ ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ሊሸጡትም ይችላሉ። (ድጅታል ማርኬቲንግ ባለሙያዎች በደንብ ያውቁታል)

አካውንቱን በክራይ ስም ወስደው ፓስወዱን ይቀይሩታል። በኮኔክሽናችሁ በደንብ የምታወሩትን ሰው ማታለል ይችላሉ። ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ሊሰሩበትና ሊላላኩበትም ይችላሉ።

ዋናውና ትልቁ ነገር ስለ ግላዊ መረጃችሁ መጨነቅ አለባችሁ። ሊንክድን አካውንታችሁ በደንብ ካስተካከላችሁት ብዙ መረጃ ይኖረዋል። ሙሉ መረጃችሁን አሳልፎ መስጠት ደግሞ ፈጽሞ ሊደረግ የማይገባው ነገር ነው።

ይጠቅማል ካላችሁ ለሎሎችም አጋሩት🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏18👍125
JFF😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁23🤔42👨‍💻1
ሳንፈልግ ቴሌ የሚልክብንን ቴክስት ከፍለንም ቢሆን ማስቆም ምንችልበት መንገድ ቢኖር🙄🙄😒

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏36👍8😁7🔥3🤔1
ኪሳራ😡

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁39👍4🔥1
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን 🙏🏾 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ::
መልካም በአል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
15
በሰው እጅ ከተሰሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል ከምድር ወገብ በጣም እርቆ የሚገኘው የቴክኖሎጂ ውጤት ምን ይባላል ?

✔️መልስ መስጫ :-እዚህ ልጥፍ ውስጥ replay ማድረግ ነው
Edit ማድረግ የተከለከለ ነው መልሳቹ ላይ መጨመር የምትፈልጉት ነገር ካለ የመለሳቹት መልስ ላይ Reply አድርጉበት

ሽልማት :- የ 50 ብር የኢትዮ ቴሌኮም አየር ሰዓት

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ከፍተኛው የፍጥነት ወሰን በሰዓት ስንት ኪሎሜትር ነው ?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
የመጀመሪያውን የኤሌትሪክ መኪና የሰራው ሰው ማን ይባላል የምን ሀገር ዜጋ ነው በስንት አመተ ምህረት ነው ለይታ የበቃው?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
መልስ

1. Voyager 1 ....50 ብር
2. 60km/hr ....25 ብር
3. German inventor Andreas Flocken in 1888 .....25 ብር

3 ተኛ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ የለም😊
የጥያቄ አንድ እናፍሁለት መላሾች..

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Forwarded from DADA 🖥🔧💻
Voyager 1
Forwarded from 🅣🅔🅓🅓🅐
60km/hr
መልካም በአል ግን "አይ ዊሽ ዘንድሮ እጄ ላይ ሚያፈናፍን ጨላ ኖሮኝ ተሸላሚዎችን ቴሌን በሚያስንቅ ሁኔታ ባንበሻበሽኩ ብዬ ተመኘሁ 😔...

ይቅርታ እንግዲህ ኑሮ እንዲህ ናት ::

ግን ማንሽም ይህንን መልዕክት ምታነቢ አዳሜና ሔዋኔ ለህይወትሽ ጉዞ ተስፋ እንዳትቆርጭ...

ነገ ሁሌም አይታወቅም ብቻ (ልፋ ...በት በት በይ ..ጣሪ ጋሪ)

ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም::🫡
👍33🔥8😁7🤔31🤷‍♂1
2025/07/13 15:52:42
Back to Top
HTML Embed Code: