Telegram Web
Ethio ቴክ'ˢ
ሁለተኛው ደሞ ተወዳዳሪዎች መካከል Randomly ተመርጦ የምንሸልም ይሆናል።
✔️ባልነው መሰረት የመጀመርያው ተሸላሚ ቀድሞ የላከ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ AI ተጠቅመን Random Number መርጦልናል ስለዚ Screenshot ከላኩ 7ተኛ Comment አሸናፊ ይሆናል ማለት ነው 🙌🏾

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5👍4
Forwarded from Meazi 19
1
Forwarded from Leo♈
👍2
Ethio Techs

🎁ዛሬ ማታ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።🙌

📌ስለሆነም ተዘጋጁ🙏

📌ማንኛውም ማስታወቂያ አይኖረንም😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥10👍5😭4👏1
✔️የመጀመርያ ጥያቄ ከ 5 ደቂቃ በኋላ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8😁1
Ethio ቴክ'ˢ
✔️የመጀመርያ ጥያቄ ከ 5 ደቂቃ በኋላ                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
የተለመዱት ህጎች እንዳሉ ናቸው።

🔺Edit ማድረግ አይፈቀድም።

🔺ጥያቄዎቹ ላይ "Reply" ከተደረጉ መልሶች ውጭ የሚላኩ #ተቀባይነት አይኖራቸውም።

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
ጥያቄ ቁጥር 1: Television ለሚለው እንግሊዘኛ ቃል አቻ አማርኛ ትርጉም ምን ይባላል ?

✔️ለዚ ጥያቄ መልስ ለመስጠት 10 ደቂቃ አላቹ 02:00 ሲል የሚኖሩ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 1: Television ለሚለው እንግሊዘኛ ቃል አቻ አማርኛ ትርጉም ምን ይባላል ? ✔️ለዚ ጥያቄ መልስ ለመስጠት 10 ደቂቃ አላቹ 02:00 ሲል የሚኖሩ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም!                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ጥያቄ ቁጥር 2: ለሚከተሉት👇 የባእድ ሀገር ቃላት ተስተካካይ የአማርኛ ቃላቸውን ላኩልን።

✔️Internet
✔️Photo Graph

✔️ለዚ ጥያቄ መልስ ለመስጠት 10 ደቂቃ አላቹ 02:40 ሲል የሚኖሩ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5😁31
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 3:በኢትዮጵያ መንገድ ላይ መሳሳም ቅጣት አለው?ካለው ምንድነው ቅጣቱ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ጥያቄ ቁጥር 4:ከታቹ ያሉትን Emoji ተጠቅማቹ ትርጉም ያላቸውን ቃላት መፍጠር ነው ሙሉውን ለመመለስ ሞክሩ😊

🚗 + 🛣

👩‍💻 + ☕️

🌿 + ☕️

🎁 + 🎉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 4:ከታቹ ያሉትን Emoji ተጠቅማቹ ትርጉም ያላቸውን ቃላት መፍጠር ነው ሙሉውን ለመመለስ ሞክሩ😊 🚗 + 🛣 👩‍💻 + ☕️ 🌿 + ☕️ 🎁 + 🎉                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️15 ደቂቃ አላቹ እስከ 4 ሰአት ድረስ በደንብ መልሱ ቀጣይ ጥያቄ 4 ሰአት ሲል ይለቀቃል🙌🏽

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🤔1
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 4:ከታቹ ያሉትን Emoji ተጠቅማቹ ትርጉም ያላቸውን ቃላት መፍጠር ነው ሙሉውን ለመመለስ ሞክሩ😊 🚗 + 🛣 👩‍💻 + ☕️ 🌿 + ☕️ 🎁 + 🎉                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ጥያቄ ቁጥር 5: ይሄ ቻናል(Ethio ቴክ'ˢ) መቼ ተከፈተ?
መልሳቹን በ ግዕዝ ቁጥር ነው የምትልኩት?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁9👍7
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ ቁጥር 5: ይሄ ቻናል(Ethio ቴክ'ˢ) መቼ ተከፈተ? መልሳቹን በ ግዕዝ ቁጥር ነው የምትልኩት?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
✔️ለዛሬ የነበሩንን ጥያቄዎች ጨርሰናል የጥያቄ መልሶችን እና መላሾቻችንን ነገ እናሳውቃለን መልካም አዳር🙏🏾

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏8😁4🙏1
Ethio ቴክ'ˢ
✔️ለዛሬ የነበሩንን ጥያቄዎች ጨርሰናል የጥያቄ መልሶችን እና መላሾቻችንን ነገ እናሳውቃለን መልካም አዳር🙏🏾                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🙌🏾ሰላም እንዴት ናቹ የውድድሩን ውጤት ለመሳወቅ ዘግይተናል ለ እሱም ይቅርታ እንጠይቃለን በግል በስራም ጉዳይ ሁላችንም ተወጥረን ነው 😊
✔️የጥያቄዎቹ ምላሽ
1. ምትሀተ መስኮት
2. ፩.የህዋ አውታር
፪.ብራናዊ ስዕል
3. ከ3 ወር እስከ አመት ያሳስራል
4. 1 መኪና መንገድ
2 ኢንተርኔት ካፌ
3 ሻይ ቅጠል
4 ስጦታ
5 . ረቡዕ፣ሰኔ፣፳፰፣፳፻፱ ዓ.ም

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7😁31🤔1
2025/07/13 09:28:29
Back to Top
HTML Embed Code: