Telegram Web
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (A𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ)
#Quicktip

🔱Graphics card እየዛገ😨 ከተቸገራችሁ (intel'ም ቢሆን) Ctrl+Shift+Win+B በመንካት Refreshማድረግ ትችላላችሁ😊

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (A𑲭𑲭𑲭BUQE𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ⩙JUDANNAH⩙𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ)
#Quicktips 2

🔱ኮምፒተራችሁ በጣም እየዛገ🤦‍♂ ከተቸገራችሁ Win+R ንኩ እና %temp% ብላችሁ ፃፉ Enter ነክታችሁ እዛ ውስጥ ያሉትን ፋይል ሁሉንም አጥፋት👍 ምንም ፋይል አይጠፋም Cache ነው ሚጠፋው(በተለይ Adobe Products ምትጠቀሙ ካላችሁ በጣም አሪፍ ነው😉)

🦋#Share🦋
👩‍💻
@ethioapps1👨‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
ዲፕሲክ (DeepSeek)                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
... እንደቀጠለ ነው🫢


የዲፕ ሲክ(DeepSeek) ሲያስገርመን አቶ አሊባባ ደግሞ በሌላ AI ተከስተዋል እየተባለ ነው መጠሪያ ስሙ (Qwen AI) ይሰኛል ...

እስኪ ሞክሩት .. ይህ ደግሞ ገራሚው ነገር ቪዲዮ ራሱ ጄኔሬት በነፃ ያደርግላችኃል እየተባለ ነው::


                   🦋#Share🦋

👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Ethio ቴክ'ˢ
ዲፕሲክ (DeepSeek)                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
📌DeepSeek

አነጋጋሪው DeepSeek AI chatbot የሳይበር ጥቃት ደረሰበት‼️

አሜሪካ Deepseek AI ከተለቀቀ በኋላ በአጭር ቀን ውስጥ በስቶክ ማርኬት ላይ ከ1ትሪሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች።

DeepSeek አዲሱ ተወዳጅ መተግበሪያ ሰኞ እለት በሳይበር ጥቃት ተመትቷል፣ይህም የቻይና ኩባንያ ምዝገባዎችን ለጊዜው እንዲገድብ አስገድዶታል።
ጥቃቱ የመጣው DeepSeek AIተፈላጊ በሆኑ በ አፕ ስቶር አናት ላይ በመቀመጡ ነው በዩኤስ ውስጥ ከፍተኛው የነጻ መተግበሪያ በመሆን እና በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከፍ ካለ በኋላ ነው። ገጹ ላይ DeepSeek ጉዳዩን ሰኞ ማታ በቤጂንግ ሰዓት ማጣራት እንደጀመረ ተናግሯል።

ለሁለት ሰዓታት ያህል ክትትል ከተደረገ በኋላ ኩባንያው "ትልቅ ተንኮል አዘል ጥቃት" ሰለባ እንደሆነ ተናግሯል.
DeepSeek አዲስ ተጠቃሚዎችን መመዝገብ ተገድቦ የቆየ ቢሆንም፣ ነባር ተጠቃሚዎች እንደተለመደው መግባት ችለዋል። መተግበሪያው አሁን እንደገና ምዝገባዎችን ጀምሯል።

Via the guardian ©️

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Computer Evolution

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#EthioTechs_News

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
#Drone

⚠️በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኛውንም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር ተከለከለ‼️

👉ድርጊቱን ሲፈጽም የተገኘ አካል እርምጃ እንደሚወሰድበት ተመላክቷል፣

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የማስጠበቅ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጿል።

ተቋሙ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የመጡ ድሮኖች እና መሰል ቴክኖሎጂ ወለድ መሣሪያዎች የሚፈጥሯቸውን ስጋቶች ለመከላከል የሚያስችል በቂ የቴክኖሎጂ እና የሰው ኃይል ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።

ሥራው ውጤታማ እንዲሆንም ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እና ጠንካራ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ በመግለጫው ጠቁሟል፡፡

በተለይ ከመጪው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጋር ተያይዞ ቅንጅቱን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል መግለጫው አመልክቷል፡፡

በሥራ ምክንያት ድሮኖች መጠቀም አስፈላጊ ከሆነ ጠያቂው አካል የበረራውን ዓላማ፣ የሚበርበትን ቦታ፣ የድሮኑን አይነት እና የሞዴል ቁጥር በመጥቀስ አስቀድሞ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን መጠየቅ እና ፈቃድ ማግኘት እንደሚገባ መግለጫው አስታውቋል፡፡

ይህ ሳይሆን ቀርቶ በዘፈቀደ የሚነሱ እና የሚበሩ ድሮኖች ካሉ ተቋሙ አዲስ አበባንና ዙሪያዋን በጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ ያጠረ በመሆኑ በእነዚህ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በማንኛውም ጊዜ ድሮኖቹን ከአየር ላይ በመለየት፣ በመጥለፍ እና ወደ አስፈላጊው ቦታ በማሳረፍ እንዲሁም የድሮን አብራሪዎቹን በቁጥጥር ስር በማዋል ተጠያቂነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

ከሥራ ጋር በተያያዘ ድሮኖችን መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም አካል በ+251 983 00 02 98 እና +251 983 00 04 01 ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት እንደሚችል በመግለጫው አሳስቧል።

(መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 )

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
ንፅፅር 🔰

የሁለቱንም ንፅፅር ከሰማችሁ በኃላ ያለውን ልዩነትና አንድነት ከሴኪውሪቲ (የግል) አንፃር ሀሳብ አስተያየት አንሸራሽሩ::

#Share @ethio_techs
Forwarded from 𝗱𝗮𝗴 ̶M ̶a ̶n
Ethio ቴክ'ˢ
91. ጥያቄ: የትኛው ቀድሞ የተፈጠረ ይመስላችኋል?
92. ጥያቄ:

✅️የሀርድ ዲስኮች መብዛት አንድን ኮምፒውተር Slow ሊያደርገው ወይስ እንዲፈጥን ያደርገዋል?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Anonymous Quiz
71%
Busy እንዲሆን ያደርገዋል
29%
እንዲፈጥን ያደርገዋል
Ethio ቴክ'ˢ
📌New AI TOOLS🎁                  🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
📌New AI TOOLS #2🎁


                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2️⃣3️⃣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከዛ የሚገርም Performance ምንጠብቀው ነገርስ😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
2025/02/16 04:11:14
Back to Top
HTML Embed Code: