Telegram Web
በፍቅር እና መተሳሰብ በሚከበረው የኢድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል ልዩ ድምቀት የሆኑትን የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ከ10% ስጦታ ጋር፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም *999# ለራስዎም ይግዙ፤ በበዓል ስጦታ ወዳጅ ዘመድ ይዘይሩ።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ!

መጪውን የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

ኢድ ሙባረክ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/487Y93d ይጠቀሙ።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልስ - 125 ብር

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለ300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ዘግይተው የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20ኛው የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ዛሬ ሰኔ 07 ቀን 2016 ዓ.ም ‘’ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን!" በሚል መሪ ቃል ይከበራል !

ኩባንያችንም ደም በመለገስ እና ተዛማጅ የበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ አርአያነት ያለው ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

ደም በመለገስ የሰውን ልጅ ክቡር ሕይወት ከሞት እንታደግ!

#WorldBloodDonorDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ጥያቄ #2

የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለየ ሁኔታ የሚከበርበት ቦታ ምን በመባል ይታወቃል?

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የበዓል ሸመታዎን በቴሌብር!

እስከ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለበዓሉ የሚያስፈልግዎትን አስቤዛ በተመረጡ ሱፐር ማርኬቶች ግብይትዎን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m በመፈጸም እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያግኙ!

ወደ ሸዋ ሾፒንግ ሴንተር ጎራ ካሉ ደግሞ እስከ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም ተጨማሪ 10% ቅናሽ ያገኛሉ።

የተመረጡ ሱፐር ማርኬቶች ለመመልከት 👉 https://bit.ly/45qZmlw

መልካም የአረፋ በዓል!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ለበዓል የኬክ ግብይት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም 10% ተመላሽ ያግኙ!

ለበዓል ጣፋጭ ኬኮችን በመዲናችን የተመረጡ ታዋቂ ኬክ ቤቶች ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይበረከትልዎታል!

እስከ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ይቆያል!

የኬክ ቤቶቹን ዝርዝር ለመመልከት 👇 https://bit.ly/45qZmlw

ኢድ ሙባረክ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልስ - መካ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ !

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለ300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ዘግይተው የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም።

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እስከ 10 ሺህ ብር ስጦታ!!

ከ300 ሺህ በላይ የአረፋ ልዩ ስጦታዎች በቴሌብር!

ኩባንያችን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) ማድመቂያ ለ100 ዕድለኞች 10 ሺህ ብር እንዲሁም የተለያየ መጠን ያለው የብር እና የኢንተርኔት ጥቅሎች ለዕድለኞች በስጦታ ሊያምበሸብሽ ነው!

ከእርስዎ የሚጠበቀው በቴሌብር

⭐️ ከ50 ብር ጀምሮ ለበዓል ግብይትዎ ክፍያ መፈጸም ወይም
⭐️ ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
⭐️ ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ፣

በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ገጽ ላይ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ክፍት ሆኖ የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ በማሽከርከር ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው!!

ቴሌብር ሱፐርአፕ እስካሁን የለዎትም?
አረ ዘመኑ አይፈቅድም!
http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኧረ የአረፋ ዋዜማ 40 % ስጦታ ገና አልተነካም!!!🏃🏃🏃‍♂️

ቴሌብር እየተጠቀማችሁ የዕድላችሁን እየሞከራችሁ ነው?

👁👁 የደረሳችሁ እስቲ እንያችሁ!

በዛሬው ዕለት ለ40 ዕድለኞች 10 ሺህ ብር፣ ለ720 ዕድለኞች 1 ሺህ ብር፣ ለ960 ዕድለኞች 500 ብር እንዲሁም የኢንተርኔት ጥቅሎች ለዕድለኞች በስጦታ ይበረከታል!

ከእናንተ ቤተሰቦቻችን የሚጠበቀው በቴሌብር

🤝 ከ50 ብር ጀምሮ ለበዓል ግብይት ክፍያ መፈጸም ወይም
🎁 ከ50 ብር ጀምሮ አየር ሰዓት መግዛት አልያም
💸 ከ1000 ጀምሮ ገንዘብ በመላላክ

በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ለዕድል ጨዋታ ብቁ በመሆን መሞከር ብቻ ነው!!!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ፤ ይጠቀሙ፤ ይሸለሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

መልካም ዕድል!

ኢድ ሙባረክ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ይቀበሉ፤ 20% ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!

ለአረፋ በአጋሮቻችን በኩል ከባሕር ማዶ የተላከልዎትን ገንዘብ በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ሲቀበሉ 20% ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!

እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ!

ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን bit.ly/3ArwoEO ይጠቀሙ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/06/27 01:35:19
Back to Top
HTML Embed Code: