Telegram Web
⚠️ ሲም ካርድዎን በጠንካራ ፒን ኮድ በመቆለፍ ራስዎን ከስጋት ይጠብቁ !

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ሰኔን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ማያ ምርጥ ሀገርኛ የቪዲዮ ስትሪሚንግ!!!

📺#ማያ ያሻዎትን የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ፕሮግራሞች እንዲሁም የልጆች ፕሮግራሞችን ጨምሮ በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮችን ይዞ ቀርቧል፡፡

📻 አገልግሎቱን በማያ መተግበሪያ https://onelink.to/7bv4u9 ወይም ወደ 863 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ! በቀን 5 ብር ብቻ!

📦ዘወትር ማያን ብቻ የሚያስጠቅም #ነጻ 2 ጊ.ባ ዕለታዊ የዳታ ጥቅል ይበረከትልዎታል!

ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot ያግኙን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ክረምቱን ልጆቼ እንዴት ያሳልፋሉ ብለው አይጨነቁ !

ኪድጆ ቲቪ የልጆችን የአጠቃቀም ጊዜና ሁኔታን መቆጣጠር በሚያስችልና ለዕድሜያቸው በሚመጥን መልኩ በተለያዩ ቋንቋዎች ከ2500 በላይ እየተዝናኑ የሚማሩባቸው ትምርታዊ ቪዲዮዎች እና ጌሞችን በዕለታዊ እና ሳምንታዊ የክፍያ አማራጮች ይዞ ቀርቧል፡፡

ለዕለታዊ 2 ብር፣ ለሳምንታዊ 10 ብር ለመጀመርያ ቀን በነጻ!

ለእለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9013 ይላኩ !
ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A ፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ ፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot ያግኙን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በኩባንያችን ምዕራብ ሪጅን በጸጥታ ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ተጠግነው በ42 ወረዳዎች የሚገኙ 83 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የቴሌኮም አገልግሎት አገኙ!
የእረፍት ጊዜዎን ጌም በመጫወት የማሳለፍ ልምድ አለዎት?

የ2018 የአፕስ አፍሪካን ሽልማት ያሸነፈውን #ኩኩሉ ሀገርኛ ጌሞችን ወደ 9871 ok ብለዉ በመላክ ይመዝገቡ። ጨዋታውን በኪነት ስቶር https://kinet.store/home/games/ ላይ ያገኙታል፡፡

3 ቀን በነፃ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ ይከፍላሉ፤ ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ብለው 9871 ይላኩ፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰኔን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የዲጂታል መታወቂያ ተመዝግበዋል?

በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ ካልፈጸሙ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን እንዲሁም በተጨማሪ ጊዜያዊ የምዝገባ ማዕከላት በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ፡፡

በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ለማወቅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የተካተተውን አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ http://onelink.to/fpgu4m በነጻ ይጠቀሙ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3REY68C ይጎብኙ!

#DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ማራኪ የጥሪ ማሳመሪያዎችን በመጠቀም ደዋይዎችዎን ዘና ያድርጉ!

ከ2ብር ጀምሮ የቀረበው የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በሳምንታዊ፣ በአስራ አምስት ቀናት እንዲሁም በወርሃዊ ጥቅል አማራጮች ያገኙታል፡፡

ለመመዝገብ ወደ 822 ይደውሉ አልያም በ www.crbt.et ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!

ጥሪ ሲያደርጉ ሰምተው የወደዱት ማሳመሪያ ካለ ሳይነሳ የኮከብ ምልክቱን (*) በመጫን ለራስዎ ማድረግ ይችላሉ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ የአይቲ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸዉ ሕጋዊ ተጫራቾች ለሁለተኛ ጊዜ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታውን ዝርዝር ይዘት ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን https://bit.ly/3VE33Qh ይጠቀሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ስልክዎት ውስጥ ያሉ ፋይሎች ደኅንነት ያሳስብዎታል 🤔

አይበለውና ስልክዎ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንዲሁም ስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ ተጨማሪ ማስቀመጫ ቦታ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎ መፍትሔው #ቴሌድራይቭ ጋር ነው፡፡

#ቴሌድራይቭ የፎቶ እና ቪዲዮ እንዲሁም የስልክ አድራሻዎችን እና የጽሑፍ መልዕክት መረጃዎችን ላልተገደበ ጊዜ ያስቀምጣል፡፡

መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 ያውርዱ፤ ለአንድ ወር በነጻ ይሞክሩት!

ለበለጠ መረጃ ሊንኩን https://bit.ly/4cgZ0jU ይጫኑ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የ125 ብር የአየር ሰዓት በ100 ብር ይሙሉ!

በቴሌብር የ100 ብር የአየር ሰዓት እና ከዚያ በላይ ሲሞሉ 25% እንዲሁም ከ100 ብር በታች ሲሞሉ ደግሞ 15% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot ያግኙን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የድኅረ-ክፍያ ክሬዲት ገደብ ተቀማጭዎን ካሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ያድርጉ!

ለድኅረ-ክፍያ ተጠቃሚዎች የአገልግሎት ማዕከሎቻችን መሄድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት የክሬዲት ገደብ ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አሁንም ሚሊየነር የመሆን ዕድል አለዎት!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ24ኛው ዙር 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎች አጓጊ ዕጣዎችን ይዞ እርስዎን እየጠበቀ ነው!

የመውጫው ቀን ደርሷል ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

መልካም ዕድል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ባሉበት ሆነው በኮንፈረንስ ጥሪ በጋራ ያውጉ !

የቦታ ርቀት ሳይገድብዎ እንደልብዎ የሚወያዩበት የኮንፈረንስ ጥሪ አገልግሎትን በመጠቀም እስከ አምስት ሆነው በአንድ ላይ ይወያዩ፤ ይጨዋወቱ!

የመጀመሪያውን ስልክ ደውለው ደንበኛው መስመር ላይ እንዲጠብቅዎ በማሳወቅ ተጨማሪ ጥሪ ማድረግ (Add call) እስከ አምስት ሰው የሚፈልጉትን ያህል ካስገቡ በኋላ ለማገናኘት ‘Merge’ ወይም ‘conference’ የሚለውን በመጫን የስልክ ጥሪዎቹን ወደ አንድ ማምጣት ይችላሉ፡፡

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን !

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ሥራን በክብር ግብርዎን በቴሌብር !

ግብር ለመክፈል ከሥራ ገበታዎ ላይ በፍጹም አይነሱም፤ በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ካሉበት ቦታ ሆነው በምቾት ይክፈሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ !

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://www.tgoop.com/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Secure Your Business With Our Comprehensive Managed Security Solutions !

🛡 Manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats effectively.

💼 Stay ahead in the ever-evolving cyber landscape.

🔧 Safeguard your digital assets and infrastructure.

Secure your business today!

For more, please visit: https://bit.ly/4a2y32x

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/06/27 01:30:34
Back to Top
HTML Embed Code: