Telegram Web
ኩባንያችን ''ኮፐር ስዊች ኦፍ ኢኒሼቲቭ'' ማስጀመሩን ገለጸ፤ በዘንድሮው በጀት አመት 100,000 የኮፐር ደንበኞች ወደ ፋይበር ይዛወራሉ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 100,000 ደንበኞቹን ከነባሩ ኮፐር ከፍተኛ ፍጥነት ወደሚያስገኘው የፋይበር ኦፕቲክ መስመር ለማሸጋገር የሚያስችለውን የኮፐር-ስዊች-ኦፍ ኢኒሼቲቭ በይፋ ማስጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም 60,000 ደንበኞች በአዲስ አበባ፣ 40,000 ደንበኞች ደግሞ በሪጅን ወደ ፋይበር መስመር ይዘዋወራሉ።

ይህ ነባሩን የኮፐር ኔትወርክ በመቀየር ፈጣን የኢንተርኔትና ዳታ አገልግሎት ማቅረብ በሚያስችሉ እንደ ፋይበር ኦፕቲክስ፣ ኤልቲኢ እና 5ጂ ቴክኖሎጂዎችን በመታጠቅ የምናደርገው ፈጣን ለውጥ አካል ነው።

በመጀመሪያው ምዕራፍ 31,000 ደንበኞች የሚዛወሩ ሲሆን ትግበራውም በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ይጀመራል። ይህም የአዲስ አበባን የኮፐር ኔትወርክ በሶስት አመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ፋይበር ለማሸጋገር እና በቀጣይ አምስት አመታት ሁሉንም የሪጅን ከተሞች ለማዳረስ ያስችላል።

ይህ ግዙፍ ሀገራዊ ኢኒሼቲቭ ለኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መፋጠን፣ ለኢኮኖሚያዊ እድገትና ለሀገራዊ ልማት መፋጠን ጉልህ ሚና የሚኖረው ሲሆን ሀገራችን በዓለም አቀፉ ዲጂታል ስነ-ምህዳር ተወዳዳሪ እንድትሆንም የሚያስችል ነው።

ክቡራን ደንበኞቻችን ለትግበራው የመኖሪያና ሥራ ቦታችሁን የምንጎበኝ በመሆኑ የተለመደው ትብብራችሁን እንድታደርጉልን በትህትና እየጠየቅን የማዘዋወር ሂደቱ ከክፍያ ነጻ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት በጋራ ስንሰራ ለምታደርጉልን ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን!

#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #OECD  #HOPR #HoF
🌟 መስቀል / ዮ መስቀላ / ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!

🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ።

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

🗓 እስከ መስከረም 19/2017 ዓ.ም

🙌 መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Ethio telecom pinned Deleted message
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 11% የገንዘብ ስጦታ + የበረራ ትኬትን ጨምሮ ልዩ ሽልማቶች!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር
🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር...

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎁 ተጨማሪ 50% ስጦታ ያግኙ!

💁‍♂️ የመስቀል በዓልን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ከውጭ አገራት ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ መስከረም 18 ቀን 2017 ዓ.ም!

ደንብና ሁኔታዎችን https://bit.ly/487Y93d ይመልከቱ!

🙌 መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቀድሞ የኩባንያችን የራዲዮ ክበብ አባል የነበሩት አቶ ተስፋዬ ሣህሌ ሥራቸውን በትጋት ሲከውኑ!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አደረሰን!

መልካም የደመራ በዓል!

#TheFindingOfTheTrueCross
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም የመስቀል በዓል!
በዓል እንዴት እያለፈ ነው?

🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የመስቀል / ዮ መስቀላ / ጋሮ ዎሮ የሞባይል ጥቅሎች በቴሌብር ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ።

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

🗓 እስከ መስከረም 19/2017 ዓ.ም

🙌 መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ በ1 የውጭ ምንዛሬ 11 ብር ያገኛሉ!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር
🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር...

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🔥 የ ZTE Blade A73 5G ስልኮችን ከ1 ዓመት የጥቅል ስጦታ ጋር!!

የጎግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን የ #ZTE_Blade_A73_5G እጅግ ዘመናዊ የእጅ ስልኮችን ሲገዙ

🛜 2 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ለአንድ ዓመት እንዲሁም

🌐+📞 20 ጊ.ባ የዳታና 200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል ለ3 ተከታታይ ወራት በስጦታ ያገኛሉ!

📍 በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ መግዛት ትችላላችሁ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
⚠️ የጥንቃቄ መልዕክት!

ትክክለኛ የማኅበራዊ ገጾቻችንን በመከተል ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ 130 ፕሮሞ

ጥቅል ሲገዙ በሚሰበስቧቸው ጎልድ እና ዲጂታል መጫወቻ ሳንቲሞች በመጠቀም በዕድል ጨዋታ ወይም የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በመመለስ ሽልማቶችን ያግኙ!

🚘 3 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 6 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ እና በየሳምንቱ የ100 ሺህ ኢ-የገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 91 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች
🎁 130 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች

በቴሌብር ሱፐርአፕ በ130 ፕሮሞ መተግበሪያ ወይም *130*1# በመደወል በሚላክልዎት ድረ-ገጽ ወደ ጨዋታው ይግቡ።
💁‍♂️ ለፕሪሚየም ጨዋታ ለመመዝገብ ለዕለታዊ 1ን፣ ለሳምንታዊ 2ን፣ ለወርኃዊ 3 ቁጥርን ወደ 130 ይላኩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው

ለበለጠ መረጃ፡ https://youtu.be/dw55gYg0r7Y ይመልከቱ!

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ኢትዮ 130 ላኪ ስሎት 🌟

በቴሌብር ሲገበያዩ፣ የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲሞሉ፣ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ፣ ሲያወጡ ወይም ሲላላኩ፣ የአገልግሎት ክፍያ ሲፈጽሙ በሚሰበስቧቸው ሲልቨር/ጎልድ ሳንቲሞች በመጠቀም የዕድል ጨዋታ እና የማስታወስ ጨዋታ በመመለስ ሽልማቶችን ያግኙ!

🚘 3 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 3 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ እና በየሳምንቱ የ50 ሺህ ኢ-የገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 70 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች
🎁 130 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች

💁‍♂ ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ131 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ 130 ላኪ ስሎትን (Ethio 130 lucky slot) በመምረጥ ወይም ወደ 131 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው

ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/4dckxdb

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/09/29 01:01:13
Back to Top
HTML Embed Code: