Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
62 - Telegram Web
Telegram Web
በመጨረሻም በምስሉ እንደምትመለከቱት ወረቀት ላይ KingReindeer. com እና ቀን በመፃፍ ከ መታወቅያው ጋር በምስሉ እንደምትመለከቱት ፎቶ ተነስታችሁ upload ትሉታላችሁ። ከዛ submit ማድረግ። አንድ 30 ደቂቃ መጠበቅ ነው እስኪያረጋግጡት ድረስ።
ሰላም 👋

ብዙ ሰው signup አድርጓል፣ ነገር ግን KYC verify አላደረጋችሁም፣ መታወቂያ, passport ወይም መንጃ ፍቃድ ካላችሁ እንዲሁም ስማችሁ እና የትውልድ ቀን በኢንግሊዝኛ የተፃፈ ካለው፣ መጠቀም ትችላላችሁ፣ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አማርኛ ወይም በሌላ ቋንቋ የተፃፈ ከሆነ ስለማይቀበሏችሁ መተርጎም አለበት።

Airdrop ሊያልቅ 26 ቀን ነው የቀረው ፣ ቶሎ ብላችሁ በመመዝገብ ተጠቃሚ ሁኑ፣ ይሄ ኤርድሮፕ በጣም ትልቅ ዋጋ ያወጣል።
ስማችሁን ስታስገቡ መታወቅያ ላይ እንዳለው ሙሉት። ማለት በአማርኛም ከሆነ ዌብሳይቱ ላይ በአማርኛ፣ ሌላም ከሆነ፣ ብቻ ይመሳሰል ዌብሳይቱ ላይ ምታስገቡትና መታወቂያ ላይ ያለው።


በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ከፍታችሁ Signup ታደርጋላችሁ
https://passport.kingreindeer.com/sign-up/11006408045753

Full name የሚለውን መታወቅያ ላይ ያለውን ወይም passport ካላችሁ።
ከዛ username የፈለጋችሁትን ከዛ email እና password አስገብታችሁ register ትሉታላችሁ።

ከዛ email ይልክላችኋል ፣ email ከፍታችሁ verify ታደርጋላችሁ።
ሰላም ነው 👋

KRD እየከፈለ ነው፣ ትክክለኛ ነው። ከላይ ፎቶውን እዩት። $10 ከፍሎኛል፣

እናንተም ለማግኘት ይሄን Step ተከተሉ

1. በዚ ሊንክ አካውንት ክፈቱ
https://passport.kingreindeer.com/sign-up/11006408045753

2. ከላይ ባሳየኋችሁ መሰረት KYC Verification ጨርሱ

https://www.tgoop.com/ethioairdrop/23

3. አንድ ሰው ስትጋብዙ $1 ይሰጣችኋል፣ 10 ሰው ስትደርሱ withdraw ማድረግ ትችላላችሁ።

20 ቀን ነው የቀረው ሊያልቅ ፣ ስለዚህ ቶሎ ሞክሩት። መልካም እድል
Hey guys👋

ብዙ ሰው KYC እንዴት ነው verify የምናደርገው ብሎ ጠይቆኛል። ከዚ በፊት በፎቶ አሳይቻለሁ ፣ እሱን እዩት ቀላል ነው።
👇
https://www.tgoop.com/ethioairdrop/24

መታወቂያዉን ፎቶ ስታነሱት በደንብ እንዲታይ አድርጋችሁ አንሱት፣ እንዲሁም ከመታወቂያው ጋር ሰልፊ ፎቶ ስታነሱ ፎቶው ጥራት ይኑረው፣ እንዲሁም ብርሃን ያለው እና የሚነበብ አድርጋቹ ፎቶ አንሱት። ፊታችሁ መታየት አለበት

ከ24 ሰዓት በላይ ከሆነውና ከታች በፎቶው እንዳለው፣ Your KYC is completed ካላላችሁ የቴሌግራም ግሩፓቸው ውስጥ admin uን አናግሩት፣ ምናልባት የተሳሳታችሁት ነገር ካለ ይነግራችኋል።
KYC verification የሰራላችሁ ከታች በኮሜንት አሳውቁኝ፣ እንዲሁም ያልሰራላችሁም ምክንያቱን አስቀምጡ በኮሜንት
🔥 New Airdrop🔥
🔥 Blockster Airdrop🔥
💰 Reward: 10 BXR (~$10)
👥 Referral: 1BXR
🔰ታማኝነት: 95%

No KYC

🔰 በመጀመሪያ ከስር ያለውን ሊንክ copy አርግቹ browser ላይ paste በሉት

https://blockster.com/about-us/?kid=1MN3BW


Guide: 👇👇

1. Signup አርጉ በ email ወይም google account.

2. 10 የተዘረዘሩ taskoch አሉ እነሱን ስሯቸው

🔰 እነሱም: Youtube, twitter, instagram, linkedin, telegram

ሁሉም ፕላትፎርም ላይ ቢያንስ ከ 10 second በላይ መቆየት አለባችሁ

- የ youtube ደሞ ቢያስ ለ 2 ደቂቃ እዩት video ውን

- Linkedin ከሌላችሁ just ሊንኩን ንኩት እና ለ 10 second ቆዩ ይቆጥረዋል

- ሁሉም taskoch 1 BXR ዋጋ አላቸው

3. አለቀ ለ ሰዎች share ስታረጉ 1 BXR ይሰጣቹሃል

4. ጊዜው ሲያልቅ በ email announce እናረጋለን ብለዋል
🔥 Argent L2 Waitlist and giveaway🔥
💰 Reward: 285,000$ [Total Prize]
🔰 Rate: 100% [Don't miss]

Giveaway ማለት እንደ ሎተሪ በሉት ለሁሉም አይደለም randomly ለ ትንሽ ሰው ነው ሚሰጠው በዚህ መሰረት:

🔥🔥 1 ሰው $100,000 ይሰጠዋል 🔥🔥

🔥🔥 2 ሰዎች $50,000 ይሰጣቸዋል 🔥🔥

🔥🔥 85 ሰዎች $1000 ይሰጣቸዋል 🔥🔥

በ አጠቃላይ 88 አሸናፊዎች ይኖራሉ እድላቹን ሞክሩ


🔰 ከታች ያለውን ሊንክ copy አርጋችሁ browser ላይ paste በሉት ወይም ተጫኑት

https://flash.argent.xyz?kid=1MN9MK

Guide:

1. Email ይጠይቃቹሃል የሚሰራ እና የምትተቀሙበትን Email አስገቡ ከዛ email ላይ በመሄድ Confirm አርጉ

2. Browseru ጋር ስትመለሱ 2 task ብቻ ይጠይቃቹሃል እነሱም twitter follow ማረግ እና ፖስት ማረግ

3. እሱን ከጨረሳችሁ ቡሃላ ከታች ላይ app download እንድታረጉ ይጠይቃቹሃል 22 mb download አርጉት

4. አለቀ email ላይ "You are on the list" ይላል የዛኔ ጨርሳቹሃል ማለት ነው ከዛ browseru ላይ "you currently have 10 points" የሚል መምጣት አለበት

5. እድላቹን ለማስፋት በ ብዙ ስልክ እና አካውንት ሞክሩት እና ለሌሎችም referr አርጉ
ሰላም 👋

ዛሬ ደሞ በአብዛኞቻችሁ ጥያቄ መሰረት አንድ አሪፍ አፕ ላስተዋውቃችሁ። Givvy ይባላል ፣ ጌም በመጫወት በቀላሉ ከ $0.19 ጀምሮ በBitcoin withdraw ማድረግ ፣ በፔይፓል ከፈለጋችሁም እንደዛው ከ $0.99 ጀምሮ። በጣም ቀላል እና በአጭር ጊዜ ውስጥ መስራት ያስችላችኋል። Coinbase ለማታውቁ እንደ Trust wallet አይነት Cryptocurrency wallet ነው። coinbase አውርዳችሁ ፣ የተከፈላችሁን coin ወደ Trust wallet መላክ ትችላላችሁ። Binance ደግሞ Trade ማድረግያ ሲሆን እሱን ሌላ ጊዜ አሳያችኋለሁ።
(ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ፔይፓል አከፋፈት - https://youtu.be/qhg7nf48NPI )

Givvy ን ከታች ባለው ሊንክ ስታወርዱ ለሁለታችንም 200 coin ወደ Bitcoin የሚቀየር ይሰጠናል።

1. ይሄን ሊንክ ተጫኑት https://givvy-share.app.link/mnEuEr8zUfb

2. Open in playstore በሉት

3. አፑን አውርዳችሁ Email ይጠይቃችኋል፣ ኢሜይል አስገብታችሁ በኢሜል የሚልክላችሁን ኮድ ታስገባላችሁ

4. ጌሞችን በመጫወት coin መሰብበሰብ

5. የሰበሰባችሁትን coin ወደ usd convert አድርጋችሁ withdraw ማድረግ

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ 👇
እስከዛሬ ከሰራኋቸው online ስራዎች በTimebucks የተከፈለኝ ይበልጣል።

minimum withdrawal - $10
payment method - Litecoin, Bitcoin, Airtm

$40 ተከፍሎኛል። በጣም ጊዜ ይፈልጋል፣ ነገር ግን legit ነው። በተለይ 1 ጊዜ ከተከፈላችሁ በኋላ፣ Interests Tab የሚባል አለ፣ የተለያዩ ሊንኮችን ለሰው ሼር በማድረግ በእያንዳንዱ ክሊክ $0.24 ይቆጥራል። ለ 100 ሰው ብትልኩ $24 ማለት ነው። ነገር ግን ለማንኛውም ሀገር ሰው ሳይሆን ውጭ ላለ ሰው ሊንኩን ስትልኩ ነው።

በዚህ ሊንክ signup በማድረግ $1 bonus ያገኛሉ 👇
https://bit.ly/TimeBucksBonus

በአጭር ጊዜ $10 ለመድረስ ይሄን tutorial ተመልከቱ
https://youtu.be/FUUpi5xC3ec
ዛሬም Ark ድጋሚ መቷል። Claim አድርጉት
Register ካላደረጋችሁ ይሀው ሊንኩ👇
https://xdefihub.com/24696

7 Ark ሲደርስ exchange ይደረጋል ወደፈለጋችሁት coin. በድጋሚ ሲመጣ claim ለማድረግ አሳውቃችኋለሁ፣ እናንተም እየገባችሁ ቼክ አድርጉ፣ ሌሎች ኮይኖችም ስላሉ claim አድርጉ።
Ethio Airdrop
https://youtu.be/6IC1y81sECA
ሰላም
ሰሞኑን አዲስ Airdrop ይኖራል። እስከዛ ግን ባለፈው ቪድዮ ሰርቼለት የነበረው ዌብሳይት ላይ 42 ዶላር ሰርቻለሁ። ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ደሞ ቀኔን በ 1.2 ዶላር በመስራት ጀምሬያለሁ 🔥 ምናልባት የሞከራችሁ ልጆች እምቢ ብሏችሁ ይሆናል። አሁን እኔ የምጠቀምበትን መንገድ አንድም ሳላስቀር እነግራችኋለሁ ። ለምን ብቻዬን በላለው😊 የምትስማሙ ከሆነ ከታች በላይክ አሳዩኝ እስኪ። ቢያንስ 100 ሰው ፈልጋለው።
ቢያንስ 100 ሰው
Race - Black / Hispanic /Mexican
Employed-Full Time
Work- Retail/Wholesale/ real estate/Hospitatily,Tourism
Workers in your company - 500 employee
Investable asset - 1m-2.4m
Car - 2021/Acua ILX
Childrens - Boy age 1/ Girl age 2
Work Role - Operations / Managing Director
Annual Income before tax - 80k
Annual Income for Company- 80M
Life Experience - Hiking
Highest Education - Masters

🔴Use Tomato VPN - connect to saint Louis

👇use my link
https://socialpoll.online/?r=12724
2025/02/28 08:57:37
Back to Top
HTML Embed Code: