ድሮ እና ዘንድሮ
አድዋ ጎዳና ቲ ሩም አካባቢ
ምስል ምንጭ። Melaku Getahun. BCAA
አድዋ ጎዳና ቲ ሩም አካባቢ
ምስል ምንጭ። Melaku Getahun. BCAA
የቆዩ የከተማ ምስሎች።
ዳግማዊ ምኒልክ ሀኪም ቤት መግብያ ፣ አዲስአበባ።
1948 ዓም
በ ኢማኑኤሌ ኤንሪኮ በኩል።
@ethilpianarchitectureandurbanism
ዳግማዊ ምኒልክ ሀኪም ቤት መግብያ ፣ አዲስአበባ።
1948 ዓም
በ ኢማኑኤሌ ኤንሪኮ በኩል።
@ethilpianarchitectureandurbanism
ለፈገግታ ብቻ።
ኪነህንጻ ተማሪዎች የሚማሩት የመዋቅር ትምህርትና ስሌት ሲበዛባቸው የሚናገሩት። 😂😂😂
ምንጭ። architecturelab
@ethiopianarchitectureandurbanism

አዲስ ግንባታ እቅድ።
የፋይናንስ ማእከል፣ አዲስ አበባ።
የ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከ ሮክስቶን ሪልስቴት አፍሪካ ጋር በአዲስ አበባ የሚገነባ የፋይናንስ ማዕከል ግንባታን በተመለከተ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
በሁለቱ ትብብር የሚሰራው ማዕከል ቢሮዎች፣ ንግድ ስፍራዎች እንዲሁም የመኖርያ ቦታዎች ይኖሩታል። ሰነዱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ብሩክ ታዬ እና ሚስተር ዲየትሪች ሮግ የሮክስቶን ስራአስፈጻሚ ናቸው።
ምንጭ። Ethiopian Investment Holdings.

ጸሀይ ሀይል።
በኢትዮጵያ ትልቁ የሆነው በጸሀይ ሀይል ኤሌክትሪክ የሚያመነጨው ስፍራ በሶማሌ ክልል በቦኮልማዮ ተተክሏል። ይህ ሀይል ለ 25000 ቤተሰብ እንዲሁም በቦታው ላሉ ተቋማት ጭምር ሀይል ያቀርባል።
ምንጭ። ENA

ጥንታዊ ቤት መፍረስ።
ፊትአውራሪ አጥናፍሰገድ ይልማ ቤት።
የፊታውራሪ አጥናፍ ሰገድ ይልማ ቤት ከግራዝማች ሳህሌ ቤት በጣም ቅርብ ሆኖ ይገኛል ። ይህ ከግራዝማቸወ ሳህሌ ቤት በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ 200 ሜትሮች ርቀት ላይ በዘውዲቱ ጎዳና በቀኝ በኩል ይገኝ ነበር። የፊትአውራሪ አጥናፍሰገድ መኖሪያ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የልቤ ፋና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሆኖ ያገለግል ነበር። የሚያምር ባለ ሁለት ፎቅ የነበረው ህንፃ በዕቅዱ አራት ማዕዘን ቅርፅ ያለው ነበር። በመሬት ወለል ዙሪያውን የሚሄድ ክፍትና ዝግ በረንዳ ያለው ሲሆን በመጀመሪያው ፎቅ ላይ ደግሞ የተዘጋ በረንዳ ነበረው።
በሮች እና መስኮቶቹ ከፊት ለፊቱ ላይ ወጣ ብሎ የተሰራው ውብ ግንብ ላይ ያሉትን ትናንሽ መስኮቶችን ጨምሮ ጨምሮ ቅስት (arched openings) ነበሩ። ይህ የግማሽ ባለ ስድስት ጎን ግንብ በተለዩ ማዕዘኖች (quoined corners) ያጌጠ እና በ ፒራሚዳዊ ጉልላት የተሸፈነ ነው። ግድግዳዎቹ ከድንጋይ የተሠሩ ሲሆኑ እንጨት ግን በረንዳዎቹ ግን በእንጨት ተገንብተዋል።
ፊትአውራሪ አጥናፍ ሰገድ በአካባቢው የሚገኘውን መሬት በዘውዲቱ ዘመነ መንግስት ተቀብለው መኖሪያ ቤቱን በነዚያ አመታት ውስጥ የገነቡት ይመስላል።
የአካባቢው መረጃ ሰጭዎች እንዳስረዱት ቤቱ ህንዳዊ መልክ ሊይዝ የቻለበት ምክንያት በአቅራቢያው የሚገኘውን የገብርኤል ቤተክርስቲያንን እና ሌሎችን ጨምሮ የነደፈው ህንዳዊው ህንጻ ነዳፊ ወሊ መሀመድ ህንጻውን የነደፈው በመሆኑ ነው።
መኖርያ ቤቱ ሰፊ መሬት የነበረው ሲሆን ፣ በኋላም የገብርኤል እና የኡራኤል አብያተ ክርስትያናት ቀሳውስት የሰፈራ ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት ቦታው ሊቀንስ ችሏል።
ይህ ጥንታዊ ቤት በትናንትናው እለት ፈርሷል።
ዋቢ። Natty Nigussie, BCAA, Daniel Demere 90's ልጆች፣, Theodora Berhanu, Ehsan Saied, Old Tracks In The New Flower A Historical Guide to Addis Ababa page 168, Milena Batistoni, Gian Paolo Chiari

ቲክታክ ገጽ
የኢትዮጵያ አበይት የኪነህንጻ እና ስነከተማ ስፍራዎች በተንቀሳቃሽ ምስል ከመግለጫዎቻቸው ጋር የሚሰነዱበት የቲክታክ ገጽን ይከታተሉ።
ማስፈንጠርያው ተያይዟል።
https://www.tiktok.com/@addisarch2?_t=8rTMdZuejah&_r=1

TikTok
Addisarch on TikTok
@addisarch2 5106 Followers, 96 Following, 22.0k Likes - Watch awesome short videos created by Addisarch
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አለምአቀፋዊ ኪነህንጻ
ሮቢ ሀውስ፣ ቺካጎ፣ ዩኤስኤ
በ ፍራንክ ሎይድ ራይት የተነደፈ ታሪካዊ እና ወካይ የዘመናዊ ኪነህንጻ።
1910 እኤአ የተገነባ።
አምስት ደቂቃ ተንቀሳቃሽ ምስል ከአማርኛ መግለጫ ጋር