Telegram Web
የተወደዳችሁ የኦርቶዶክሳዊ ወጣት ቤተሰቦቻችን ወንድሞችና እህቶች

ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ እኛ ከአድሚኖቹ ቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ ተጠልፏል። በዚህም ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ቻናሉንም ሆነ ግሩፑን ለማስመለስ አስፈላጊውን ሁሉ ጥረት እናደርጋለን።ከቴሌግራም support ቡድን ጋርም የኢሜይል ልውውጥ እያደረግን ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ከዚህ በተጨማሪ ግን ምናልባት በአንዳች ምክንያት መልሰን ግሩፑንና ቻናሉን የማናገኘው ከሆነ የቀደመው አገልግሎታችን እንዲቀጥልና ሕብረታችንን እንድንመልስ በዚህ ቻናልና ግሩፕ እየገባችሁ ሰዎችንም እንትጋብዙ ስንል እንጠይቃለን።
@ethiopianorthodoxyouth




ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ™️
Channel photo updated
Live stream finished (49 seconds)
2024/10/03 02:45:34
Back to Top
HTML Embed Code: