✍2 መልዕክቶች፦
1)ዳኝነት ስልጠና ሰኞ ታህሳስ 14 በ4 ኪሎ ወወክማ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ 3:00 ለስልጠናው የተመዘገቡ ሰልጣኞችን መረጃ ስጧቸው።
2)የስፖርት ህክምና ስልጠና ለስራአስፈፃሚና ንዑሳን ኮሚቴዎች፥ አሰልጣኞች፥ዳኞችና ረዳት አሰልጣኞች ሰኞ ታህሳስ14 በ4ኪሎ ወወክማ 2:30 ላይ ይጀመራል።

እኔ በግሌ የማስተር ሙሀባ ምርቃት መታደም ለምትፈልጉ 3 የዉሹ ተማሪዎች ትኬት እሰጣችሁዋለው በውስጥ አናግሩኝ
@ebro43
@ebro43