Telegram Web
መግዛት ምትፈልጉ @sanwushu
ሰላም የውሹ ቤተሰቦች

አሁን ላይ የገንዘብ አቅም እንደ መድከሙ የመግቢያ ትኬታችሁ ላይ ማሻሻያ ብታደርጉ እና ያወጣችሁትን ወጪ መሸፈን በሚያስችል ደረጃ ብታደርጉት ብዬ አሳስባለው

በዚህ ዘመን 30 እና 50 ብር ተራ ገንዘቦች ሆኖዋል እስቲ አስቡበት ለማለት ያህል ነው
2 መልዕክቶች፦
1)ዳኝነት ስልጠና ሰኞ ታህሳስ 14 በ4 ኪሎ ወወክማ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ 3:00 ለስልጠናው የተመዘገቡ ሰልጣኞችን መረጃ ስጧቸው።
2)የስፖርት ህክምና ስልጠና ለስራአስፈፃሚና ንዑሳን ኮሚቴዎች፥ አሰልጣኞች፥ዳኞችና ረዳት አሰልጣኞች ሰኞ ታህሳስ14 በ4ኪሎ ወወክማ 2:30 ላይ ይጀመራል።
የኢትዮጵያ ዉሹ ፌዴሬሽን የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የዳን ፈተና ከታህሳስ 24-26/2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ብ/ክ/መ በሸገር ሲቲ ቡራዩ ከተማ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞች እንድትዘጋጁ እናሳስባለን ።
2025/05/29 09:07:08
Back to Top
HTML Embed Code: