Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሰኔ 28 - 29/2017 ዓ.ም ‹‹ በሃሳብ እንፎካከራለን፤ ስለ ሀገር እንተባበራለን!›› በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሲያካሂድ የነበረው ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ካቀረቡት ንግግር የተወሰደ

#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሰኔ 28-29/2017 ዓ.ም ‹‹ በሃሳብ እንፎካከራለን፤ ስለ ሀገር እንተባበራለን!›› በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ እና ምክትል መሪው አርክቴክት ዩሐንስ መኮንን ከተለያዩ ክልሎች ከመጡ የጉባዔ ተሳታፊ አባላት ጋር የተነሷቸው ምስሎች
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
2025/07/13 04:23:02
Back to Top
HTML Embed Code: