Telegram Web
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሰኔ 28-29/2017 ዓ.ም ‹‹ በሃሳብ እንፎካከራለን፤ ስለ ሀገር እንተባበራለን!›› በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ የፓርቲው መሪ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ እና ምክትል መሪው አርክቴክት ዩሐንስ መኮንን ከተለያዩ ክልሎች ከመጡ የጉባዔ ተሳታፊ አባላት ጋር የተነሷቸው ምስሎች
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
2025/07/08 22:07:47
Back to Top
HTML Embed Code: