Telegram Web
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልል ቶተንሀም
17ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                    75'

      ቶተንሀም 2-5 ሊቨርፑል
   #ማዲሰን 41'  #ዲያዝ 23'
#ኩሉስቨስኪ     #ማክአሊስተር 36'
                         #ሶቦዝላይ 45+1
                         #ሳላህ 53',61'

@etioz
@etioz
ጎልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልል "ቶተንሀም
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል😁
እብድ ጨዋታ 9 ጎል አይተናል
ሳላህ ወጣ
ዲያዝ ወጣ

ኑኔዝ ገባ
ኤሊዮት ገባ
17ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                    89'

      ቶተንሀም 3-6 ሊቨርፑል
   #ማዲሰን 41'  #ዲያዝ 23',86
#ኩሉስቨስኪ     #ማክአሊስተር 36'
 #ሶላንኬ 83'      #ሶቦዝላይ 45+1
                         #ሳላህ 53',61'

🏟️ ቶተንሀም ሆትስፐር

@etioz
@etioz
For any comments
👇
@etiozchat
5 ደቂቃ ተጨምሯል
የጎል ሙከራ

ሊቨርፑል 24
ቶተንሀም  7
ኢላማው የጠበቀ ሙከራ

ሊቨርፑል 12
ቶተንሀም  5
17ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                    ተጠናቀቀ

      ቶተንሀም 3-6 ሊቨርፑል
   #ማዲሰን 41'  #ዲያዝ 23',86
#ኩሉስቨስኪ     #ማክአሊስተር 36'
 #ሶላንኬ 83'      #ሶቦዝላይ 45+1
                         #ሳላህ 53',61'

🏟️ ቶተንሀም ሆትስፐር

@etioz
@etioz
For any comments
👇👇👇
@etiozchat
ሊቨርፑል በዚህ የውድድር አመት ከሜዳው ውጪ አንድም ጨዋታ አልተሸነፈም!

ማዕበል🔥

@etioz
@etioz
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ኤቨርተን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
12:00 | ፉልሃም ከ በርንማውዝ
12:00 | ቶተንሀም ከ ወልቭስ
02:15 | ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ዩድንዜ ከ ቶሪኖ
11:00 | ናፖሊ ከ ቬንዚያ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ፊዮረንትና
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ሮማ

@etioz
@etioz
For any comments
👇👇👇
@etiozchat
🇮🇹ትላንት የተደረጉ የጣልያን ሴሪ ኤ ጨዋታዎች

ኢምፖሊ 1-2 ጄኖዋ
ፓርማ 2-1 ሞንዛ
ካግላሪ 0-3 ኢንተር ሚላን
ላዚዮ 1-1 አታላንታ

@etioz
@etioz
For any comments
👇👇👇
@etiozchat
ኦማር ማርሙሽ በዘንድሮው የውድድር አመት በቡንደስሊጋው ያለው ቁጥራዊ መረጃ ....

🏟️ 16 ጨዋታ
14 ጎል
🅰 7 አሲስት

ዛሬም ክለቡ አይንትራክት ፍራንክፈርት ሴንት ፓውሊን 1-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

በክለቡ ታሪክ በአንድ የውደድር አመት ብዙ የግብ ተሳትፎ በማድረግ ገና በጥር ወር አዲስ ታሪክ ማፃፍ ችሏል ።

@etioz
@etioz


for any comments
@etiozchat
🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ
                   
                 
              ቼልሲ 5-0 ሞርካምብ
      ⚽️⚽️ ቶሲን
      ⚽️⚽️ ፌሊክስ
           ⚽️ ንኩንኩ

#share
👇👇👇
@etioz
@etioz
የማንቺስተር ሲቲ ና የሳልፎርድ አሰላለፍ !

02:45 | ማንቺስተር ሲቲ ከ ሳልፎርድ


#share
👇👇👇
@etioz
@etioz
ይገምቱ ይሸለሙ!

02:45 | ማንቺስተር ሲቲ ከ ሳልፎርድ
በሚካሄደው ጨዋታ ማን ያሸንፋል??
በዚህ ይሳተፉ 👉@etiozchat
በጎዶሎ ተጫዋች አርሰናልን ማሸነፍ የቻለው ገናናው ማንችስተር ዩናይትድ 🔥🔥🔥 ማንችስተር ዩናይትድ መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1 አቻ ከአርሰናል ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ በመለያ ምት አርሰናልን 5ለ3 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል 👏👏👏

ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል :

#share
👇👇👇
@etioz
@etioz
2025/02/04 01:32:03
Back to Top
HTML Embed Code: