እውነት ለሁሉ [truth for all]
Photo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ለሁሉ [truth for all]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
🌙እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!🌙
አላህ ረመዷንን በትክክል የምንጠቀምበት ያድርገን!
🌴🍀💫🌙⭐️رمضان مبارك 🌴🍀💫🌙⭐️
🌴🍀💫🌙⭐️Ramadan Mubarak🌴🍀💫🌙⭐️
🌴🍀💫🌙⭐️ረመዷን ሙባረክ🌴🍀💫🌙⭐️
🌙እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!🌙
አላህ ረመዷንን በትክክል የምንጠቀምበት ያድርገን!
🌴🍀💫🌙⭐️رمضان مبارك 🌴🍀💫🌙⭐️
🌴🍀💫🌙⭐️Ramadan Mubarak🌴🍀💫🌙⭐️
🌴🍀💫🌙⭐️ረመዷን ሙባረክ🌴🍀💫🌙⭐️
ቂብላ
ክፍል 1
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው።
ቂብላ قبلة ማለት ቋንቋዊ ትርጉሙ በአጭሩ "አቅጣጫ" "direction" ማለት ሲሆን!
ሃይማኖታዊ ትርጉሙ ደግሞ ፊታችንን ወደ "አንድ አቅጣጫ" በመዞር "ለ-አምላካችን ለ-አላህ" አምልኮትን "ውዳሴን" የምናቀርብበት መንገድ ነው።
አምላካችን አሏህ ለሁሉም ኡማህ ሶላታቸውን ሲሰግዱ ፊቶቻቸውን የሚያዞርበት ቂብላ direction አድርጎላቸዋል።
وَلِكُلٍّۢ وِجْهَةٌ هُوَ مُوَلِّيهَا ۖ
ለሁሉም እርሱ (በስግደት ፊቱን) የሚያዞርባት አግጣጫ አለችው፡፡
(📗2 : 148)
:-እኛ ሙሥሊም ወደ ካዕባህ ፊታችን አዙረን መስገድ ከመጀመራችን በፊት ፍልስጤም ውስጥ ወዳለው ወደ መስጂደል አል-አቅሷ ነበር የምንሰግደው።
عَنِ الْبَرَاءِ، رضى الله عنه أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم صَلَّى إِلَى بَيْتِ الْمَقْدِسِ سِتَّةَ عَشَرَ شَهْرًا أَوْ سَبْعَةَ عَشَرَ شَهْرًا
"በራዕ (ረ•ዓ) እንደተረከው ነቢዩ (ሰዐወ) ወደ "መስጂደል አቅሷ" "ለ-አስራ ስድስት" ወይም "ለ-አስራ ሰባት" ወራት ሰግደው ነበር።
{📗ቦኻሪ መጽሐፍ 65 ሐዲስ 13}
:-ከዛም አምላካችን አሏህ ወደ መስጂደል አቅሷ የነበረውን የስግደት አቅጣጫ ወደ ከዕባህ እንድናዞር አዘዘን።
قَدْ نَرَىٰ تَقَلُّبَ وَجْهِكَ فِى ٱلسَّمَآءِ ۖ فَلَنُوَلِّيَنَّكَ قِبْلَةًۭ تَرْضَىٰهَا ۚ فَوَلِّ وَجْهَكَ شَطْرَ ٱلْمَسْجِدِ ٱلْحَرَامِ ۚ وَحَيْثُ مَا كُنتُمْ فَوَلُّوا۟ وُجُوهَكُمْ شَطْرَهُۥ ۗ وَإِنَّ ٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ لَيَعْلَمُونَ أَنَّهُ ٱلْحَقُّ مِن رَّبِّهِمْ ۗ وَمَا ٱللَّهُ بِغَٰفِلٍ عَمَّا يَعْمَلُونَ
የፊትህን ወደ ሰማይ መገላበጥ በእርግጥ እናያለን፡፡ ወደምትወዳትም ቂብላ እናዞርሃለን፡፡ ስለዚህ ፊትህን ወደ ተከበረው መስጊድ (ወደ ካዕባ) አግጣጫ አዙር፡፡ የትም ስፍራ ብትኾኑም (ስትሰግዱ) ፊቶቻችሁን ወደርሱ አግጣጫ አዙሩ፡፡
(📗2 : 144)
እኛ ሙስሊሞች ወደ ካዕባህ ፊታችን አዙረን የምንሰግደው "አላህ ስላዘዘን ነው" እንጂ ካዕባህ ይጠቅመናል ወይም ይጎዳናል ብለን አይደለም። ሐጀሩል አስወድ ጥቁር ድንጋይ ነው በራሱ መጥቀምም ሆነ ጉዳት ማድረስ አይችልም።
عَنْ عَابِسِ بْنِ رَبِيعَةَ، عَنْ عُمَرَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّهُ جَاءَ إِلَى الْحَجَرِ الأَسْوَدِ فَقَبَّلَهُ، فَقَالَ إِنِّي أَعْلَمُ أَنَّكَ حَجَرٌ لاَ تَضُرُّ وَلاَ تَنْفَعُ، وَلَوْلاَ أَنِّي رَأَيْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يُقَبِّلُكَ مَا قَبَّلْتُكَ
ዓቢስ ኢብኑ ረቢዓህ (ረ•ዓ) እንደተረከው ዑመር ወደ ካዕባህ መጥቶ ሐጀሩል አስወድን ሳመውና "አንተ "የማትጠቅምም" "የማትጎዳም" ጥቁር "ድንጋይ" እንደሆንክ አውቃለሁ" ነቢዩ ሲስሙህ ባላይ ኖሮ ባልሳምኩህ ነበር አለው።
{📗ቦኻሪ መጽሐፍ 25 ሐዲስ 83}
:-ባይብልም ላይ ቢሆን ወደ አንድ አቅጣጫ ዞሮ መስገድ የተለመደ ነው።
ወደ መረጥሃትም ወደዚህች ከተማና እኔም ለስምህ ወደ ሠራሁት ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፣
ከማደሪያህ ከሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን ስማ፤ ልመናቸውንም ተቀበል፤ ርዳቸውም።
(📗1 ነገሥት 8:48)
እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተንም በመፍራት፣ *ወደ ተቀደሰው መቅደስህ እሰግዳለሁ።*
(📗መዝሙር 5:7)
ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ።
{📗መዝሙር 138:2)
እነዳዊትና ሰለሞን እንዲሁም በጊዜው የነበረው ሕዝብ ወደ አንድ አቅጣጫ ዞሮ መስገዱ ጣዖት አምልኮ ነበረን?
አይ እነርሱ እኮ ፊታቸውን ወደ ቤተ መቅደስ አዙረው ሰገዱ እንጂ የሰገዱት ለእግዚአብሔር ነው ለቤተ መቅደሱ አይደለም ካላችሁ!
እንግዲያስ እኛ ሙሥሊሞችም ሶላት ስንሰግድ ፊታችንን ወደ አንድ አቅጣጫ ወደ ካዕባህ አዙረን ስንሰግድ የምንሰግደው ለ-አሏህ ነው እንጂ ለካዕባህ እንዳልሆነ ተረዱ።
ኢንሻ አሏህ ይቀጥላል...
✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum

▣የነቢዩ ﷺ ስብዕና▣
ብዙ ግዜ ካፊሮች አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ዶዒፍ ሀዲሶችን ከጉግል እየለቃቀሙ እና አንዳንድ ሶሒሕ ሀዲሶችን በትክክል ባለመረዳት የነቢዩ ﷺ ስምን ሲያጎድፉ ይታያሉ።
"የውሻ ጩኸት ደመናን አይጎዳም!" ነውና
በነብያችን ﷺ ላይ የሚሳለቅ ራሱን እንጂ እሳቸውን ምንም ሊያደርጋቸው አይችልም።
የላካቸው አምላክ "መወሳትህን/ዝናህን ከፍ አደረግንልህ" ብሏቸዋል። ይሄው የዝናቸው ከፍ ማለትም ነው ዛሬ በርካታ ውሾችን እያስጮኻቸው ያለው።
በአላህ ፈቃድ ስለ ውዱ ነቢያችን ስብዕና የተወሰኑ ሀዲሶችን እናያለን
➠ ውዱ ነቢያችን ከሁሉም የትልቅ ስነምግባር እና ጠባይ ባለቤት ነበሩ
-አላህ እንዲህ ይላል👇
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
(ሱረቱ አል-ቀለም - 4)
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡
وعن أنس رضي الله عنه قال: كان رسول الله صلى الله عليه وسلم أحسن الناس خلقاً ((متفق عليه)).
አነስ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ብሏል
“ነብዩ ﷺ ከሁሉም የላቀ ስነ-ምግባር የነበራቸው ነበሩ።”
📘Bukhari 3549 muslim 2310a
ውዷ ሚስታቸው ዓኢሻህም ስለ ነብዩ ﷺ ሥነ-ምግባር ስትነግረን፡-
كان خلقه القرآن (رواه مسلم)
“የነብዩ ﷺ ስነ-ምግባራቸው ቁርኣን ነበር” ትለናለች
📘Sahih Muslim 746a
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ: إِنَّمَا بُعِثْتُ لِأُتَمِّمَ صَالِحَ الأَخْلاق
አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *“እኔ የተላኩት መልካም ሥነ-ምግባርን ላሟላ ነው”*።
📘 Adab al-mufrad 273
قال أَنَس رضي الله عنهَ :
« لَقَدْ خَدَمْتُ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ عَشْرَ سِنِينَ ، فَوَاللَّهِ مَا قَالَ لِي : أُفٍّ قَطُّ ، وَلَمْ يَقُلْ لِشَيْءٍ فَعَلْتُهُ : لِمَ فَعَلْتَ كَذَا ، وَلا لِشَيْءٍ لَمْ أَفْعَلْهُ أَلا فَعَلْتَ كَذَا »
አነስ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ብሏል
"የአሏህ መልእክተኛን ﷺ አስር አመት አገልግያለሁ። ወላሂ! ፈፅሞ 'ኤጭ!' ብለውኝ አያውቁም። አንድንም ጉዳይ 'ለምን ይህን ሰራህ?'፣ 'እንዲህ ብትሰራ ኖሮ' ብለውኝ አያውቁም»
📘sahih muslim 2309
➠ውዱ ነቢያችን በጣም ለጋስ ነበሩ።
جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ مَا سُئِلَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم شَيْئًا قَطُّ فَقَالَ لاَ .
ጃቢር(ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ብሏል
" የአላህ መልእክተኛ ﷺ አንድን ነገር እንዲሰጧቸው ተጠይቀው እምቢ አልሰጥም ብለው አያቁም።
📘Sahih Muslim 2311a
➠ ውዱ ነቢያችን ጠላቶቻቸው በነበሩ የመካ አጋሪዎች ሳይቀር ታማኙ ሙሐመድ ተብለው ይጠሩ ነበር።
በመካከላቸው ልዩነት በተፈጠረ ግዜ ታማኙ ሙሐመድ ያፋርደናል ብለው እንዳፋረዷቸው
📘musnad ahmad 15504 ተጠቅሷል።
إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ
[ ሱረቱ አል-ሒጅር - 95 ]
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
🌴አላሁመ ሶሊ ዐላ ነቢይና ሙሐመድ 🌴
https://www.tgoop.com/iwnetlehullu1

➠ሙስሊም=ስንት አምላክ ነው ምታመልኩት? ➠ክርስቲያን= ስንት ሚስት ነው ምታገቡት😁
የሚያሳዝነው ነገር የሚያመልኳቸው እንድናገባቸው ከተፈቀዱልን ይበልጣሉ።😁
✍️ mube
✍️ mube
▣ቁርአን የአላህ ቃል ነው▣
بسم الله الرحمن الرحيم
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
➠ባሳለፍነው ርዕሳችን ላይ የቁርአን ምንነት አይተን ነበረ።
ዛሬ ደግሞ ቁርአን የአላህ ቃል እንደሆነ ከቁርአን ከሐዲስና ከሰለፎች ኢጅማዕ(ስምምነት) እናያለን ኢንሻአላህ።
➠ቁርአናዊ ማስረጃ👇
وَإِنْ أَحَدٌ مِّنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْلَمُونَ
(📗ሱረቱ አል-ተውባህ - 6)
ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ አስጠጋው፡፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው፡፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
ሐዲሳዊ ማስረጃ
رَجُلٌ يَحْمِلُنِى إِلَى قَوْمِهِ فَإِنَّ قُرَيْشًا قَدْ مَنَعُونِى أَنْ أُبَلِّغَ كَلاَمَ رَبِّى
“አዋጅ! የጌታዬን ንግግር ወደ ህዝቦቹ እንዳደርስ የሚወስደኝ ሰው ይኖራልን? ቁረይሾች የጌታዬን ንግግር እንዳላደርስ በርግጥም ከልክለውኛል።
” [📘አቡ ዳውድ፡ 4734]
[📘ቲርሚዚ፡ 2925]
[📘ኢብኑ ማጀህ፡ 201
➠ ቀደምት ሰለፎቻችንም ቁርአን የአላህ ቃል እና ባህሪይ በመሆኑ ላይ በአንድ ድምፅ ተስማምተዋል።
قال أحمدُ بنُ محمَّدِ بنِ حَنبَلٍ رحمه اللهُ: لقيتُ الرِّجالَ، والعُلَماءَ، والفُقَهاءَ، بمكَّةَ والمدينةِ والكوفةِ والبَصرةِ والشَّامِ والثُّغورِ وخُراسان، فرأيتُهم على السُّنَّةِ والجماعةِ، وسألتُ عنها الفُقَهاءَ؟ فكُلٌّ يقولُ: القُرآنُ كلامُ اللهِ، غيرُ مخلوقٍ، منه بدأ، وإليه يعودُ
ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል{164-241ሂ) እንዲህ ብሏል" በመካ፣በመዲናህ፣በኩፋህ፣በበስራህ፣በሻም፣በሰغوር እና በኸራሳን ብዙ ኡለሞች(ሊቃውንት) በአህለ-ሱናህ ላይ ሆነው አይቻቸዋለሁ።ሁሉም ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣ፍጡር አይደለም ከአላህ ዘንድ መውረድ ጀመረ ወደሱም ይመለሳል ብለው ያምኑ ነበር።
📘ኢኽቲሷስ አል-ቁርአን ገፅ 21
عن عمر ابن دينار قال أدركت مشايخنا منذ سبعين سنة) يقولون: (القرآن كلام الله منه بدأ وإليه يعود).
➠ በተመሳሳይ ዐምር ኢብኑ ዲናር {46-126ሂ}
ለ70 አመታት ያህል ኡለሞችን አግኝቻለሁ።ሁሉም ቁርአን የአላህ ቃል ከአላህ ዘንድ መውረድ ጀመረ ወደሱም ይመለሳል ብለው ያምኑ ነበር። ብሏል
📘ኢኽቲሷስ አል-ቁርአን ገፅ 27
📘 አል-ዑሉዉ ሊል ዓሊይ አል-غፋር ገፅ 156
➠ ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል
" ቁርአን የአላህ ባህሪይ በመሆኑ ላይ የሱናህ ባለቤቶች ተስማምተዋል።"
📘መጅሙዕ አል-ፈታዋ ቅጽ 17 ገፅ 78
ኢማም አቡ ሐቲም አል-ራዚ{195-277ሂ} እና አቡ ዙርዓህ አል-ራዚ{207-264ሂ) በሁሉም የዐለማችን ክፍሎች የነበሩ ኡለሞች የነበሩበትን እምነት ሲጠቅሱ " ሁሉም ቁርአን የአላህ ቃል ነው፤ ፍጡር አይደለም ብለው ያምኑ ነበር" ብለዋል።
📘ሸርሕ ኡሱል ኢዕቲቃዱ አህሊ-ሱና ወል-ጀማዓህ ገፅ 279
ስለዚህ ቁርአን የአላሁ ሱብሐነሀ ወተዓላ ንግግር እንጂ የፍጡራን ንግግር አይደለም ሊሆንም አይችልም።
አላህ እንዲህ ይላል
أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ ۚ وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا
ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡
[📗አል-ኒሳእ 4:82]
ረመዷን እያለቀ ነው
የተቀሩት ጥቂት ቀናቶችን ይህን የአላህ ቃል በመቅራት፣መልካም ስራዎችን በማብዛት እንጠቀምባቸው።
እስካሁን ተዳክመን ከነበርን ካሁኑ እንጀምር ይህ ትልቅ እድል እንዳያልፈን።
አላህ በዚህ በተከበረው ወር ቁርአንን ቀርተው ከሚጠቀሙ ባሮቹ ያድርገን
አሚን🤲🤲🤲🤲🤲

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ ሁሱ
ሰዎችን እያሰለመ ሳይሆን ድራማ እየሰራ ነው ወዘተ ለሚሉት ክርስቲያኖች ላኩላቸው።
ወለተ ሀና የነበረው ኢብራሂም ሆነ?
እየተባለ ለሚዘዋወረው መልስ
ቪድዮውን እዩት

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ !
ጀማዐው እንዴት ቆያችሁ ንጽጽርን በተመለከተ አገራችን ካበቀለቻቸው ጀግና የኢስላም አቃቢያን መከካል ኡስታስ ቃል አሚን አንዱ ነው ! ኡስታዙና ከረዥም ጊዜ በኋላ ብቅ ብሏል አላህ ያቆይልን።
https://www.tgoop.com/KASTREGR
ይህ የቴለግራም መገኛው ነው ጎራ በሉ

ስለ ስነ መለኮት ስለ መጽሐፍት እንማማር እንወያይ እንሟገት ስንል የህጻናት እንባ ጠባቂ ነን ለምትሉ ¡ ይድረስ ።
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
▣ ቁርአን ፍጡር አይደለም ▣
بسم الله الرحمن الرحيم
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
➠ ባሳለፍነው ርዕሳችን ላይ ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ከቁርአን ከሐድስና ከሰለፎች ንግግር በማስረጃ አይተናል። ዛሬ ደግሞ በአላህ ፈቃድ ቁርአን ፍጡር እንዳልሆነ እናያለን ኢንሻአላህ።
ቁርአን ፍጡር እንዳልሆነ ማስረጃዎቻችን👇
➥ ባለፈው ርዕስ ላይ ቁርአን የአላህ ቃል እንደሆነ አይተን ነበር።ቁርአን የአላህ ቃል ከሆነ ቁርአን ፍጡር ሊሆን አይችልም። ምክንያቱም የአላህ ቃል የአላህ ባህሪይና መገለጫ እንጂ ፍጡር አይደለም። የአላህ ንግግር ከአላህ ተነጥሎ የሚቆም ነገር ስላልሆነ የአላህ ባህሪይና መገለጫ እንጂ ፍጡር አይደለም።
➥ ቁርአን ፍጡር እንዳልሆነ ካወቅንባቸው ማስረጃዎች ሁለተኛው
አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ በቁርአኑ ወስጥ ትዕዛዙን ከፍጥረት ለይቶ ስላመጣው ፍጥረት እና ትዕዛዝ ለየ ቅል የሆኑ የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
ألا لهُ الْخَلْقُ وَالْأَمْرُ ۗ تَبَارَكَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ
ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ፡፡
[📗አዕራፍ 54]
☝️አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ እዚህ አንቀጽ ላይ ፍጥረት እና ትዕዛዝ ለይቶ ጠቅሷል።
ሁለቱም የተለያዩ ነገሮች ስለሆኑ የአላህ ትዕዛዝ ፍጡር አይደለም።
ቁርአን ደግሞ የአላህ ትዕዛዝ ስለሆነ ፍጡር ሊሆን አይችልም።
አላህ እንዲህ ይላል👇
وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِّنْ أَمْرِنَا ۚ مَا كُنتَ تَدْرِي مَا الْكِتَابُ وَلَا الْإِيمَانُ وَلَٰكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا نَّهْدِي بِهِ مَن نَّشَاءُ مِنْ عِبَادِنَا ۚ وَإِنَّكَ لَتَهْدِي إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡
[📗 ሹራ 42:52]
➥ ቁርአን ፍጡር እንዳልሆነ ካወቅንባቸው ማስረጃዎች ሌላኛው አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርአኑ ላይ እንዲህ ይላል👇
إِنَّا كُلَّ شَيْءٍ خَلَقْنَاهُ بِقَدَرٍ
እኛ ሁሉን ነገር በልክ ፈጠርነው፡፡
[📗 አል'ቀመር 54:49]
አላህ የፈጠራቸው ነገሮች ገደብ እና ውስኑነት ማለቂያ አላቸው። ፍጡር የሆነ ነገር ሁሉ ያልቃል።
የአላህ ቃል ደግሞ ፍጡር ስላልሆነ ማለቂያ የለውም።
አላህ እንዲህ ይላል👇
قُل لَّوْ كَانَ الْبَحْرُ مِدَادًا لِّكَلِمَاتِ رَبِّي لَنَفِدَ الْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَاتُ رَبِّي وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِ مَدَدًا
«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡
(📗ሱረቱል ከህፍ 18:109)
-ፍጡር ማለቂያ ካለውና የሚያልቅ ከሆነ
-የአላህ ቃል ደግሞ ማለቂያ ከሌለው
የአላህ ቃል ፍጡር ሊሆን አይችልም።
➥ በተጨማሪም ሀዲስ ላይ ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በአላህ ንግግሮች ሲጠበቁ እና እንድንጠበቅ እየመከሩን እናያለን።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِذا نَزَلَ أَحَدُكُمْ مَنْزِلًا، فَلْيَقُلْ: أَعُوذُ بكَلِماتِ اللهِ التّامّاتِ مِن شَرِّ ما خَلَقَ، فإنَّه لا يَضُرُّهُ شيءٌ حتّى يَرْتَحِلَ منه.﴾
“አንዳችሁ የሆነ ቦታ ካረፈ ‘ሙሉ በሆኑት የአላህ ንግግሮች እሱ ከፈጠራቸው ተንኮሎች እጠበቃለሁ’ ካለ ከቦታው እስኪሄድ ድረስ ምንም ነገር አይጎዳውም።”
(📘ሙስሊም ዘግበውታል: 2708 )
➠እንደሚታወቀው ፍጡር በሆኑት ነገሮች መጠበቅ አይፈቀድም ክልክል ነው። ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በአላህ ንግግሮች መጠበቃቸው የአላህ ንግግሮች ፍጡር አለመሆናቸው ያመላክታል። የአላህ ንግግሮች ፍጡር ቢሆኑ ኖሮማ ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በአላህ ንግግሮች ባልተጠበቁ ነበር። ቁርአን ደግሞ የአላህ ንግግር ስለሆነ ፍጡር አይደለም።
➠ ቀደምት ሰለፎቻችንም ቁርአን የአላህ ቃል እና ባህሪይ እንደሆነ ፍጡር እንዳልሆነ በአንድ ድምፅ ተስማምተዋል።
قال أحمدُ بنُ محمَّدِ بنِ حَنبَلٍ رحمه اللهُ: لقيتُ الرِّجالَ، والعُلَماءَ، والفُقَهاءَ، بمكَّةَ والمدينةِ والكوفةِ والبَصرةِ والشَّامِ والثُّغورِ وخُراسان، فرأيتُهم على السُّنَّةِ والجماعةِ، وسألتُ عنها الفُقَهاءَ؟ فكُلٌّ يقولُ: القُرآنُ كلامُ اللهِ، غيرُ مخلوقٍ، منه بدأ، وإليه يعودُ
ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል{164-241ሂ) እንዲህ ብሏል" በመካ፣በመዲናህ፣በኩፋህ፣በበስራህ፣በሻም፣በሰغوር እና በኸራሳን ብዙ ኡለሞች(ሊቃውንት) በአህለ-ሱናህ ላይ ሆነው አይቻቸዋለሁ።ሁሉም ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣ፍጡር አይደለም ከአላህ ዘንድ መውረድ ጀመረ ወደሱም ይመለሳል ብለው ያምኑ ነበር።
📘ኢኽቲሷስ አል-ቁርአን ገፅ 21
➠ ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል
" ቁርአን የአላህ ባህሪይ በመሆኑ ላይ የሱናህ ባለቤቶች ተስማምተዋል።"
📘መጅሙዕ አል-ፈታዋ ቅጽ 17 ገፅ 78
ኢማም አቡ ሐቲም አል-ራዚ{195-277ሂ} እና አቡ ዙርዓህ አል-ራዚ{207-264ሂ) በሁሉም የዐለማችን ክፍሎች የነበሩ ኡለሞች የነበሩበትን እምነት ሲጠቅሱ " ሁሉም ቁርአን የአላህ ቃል ነው፤ ፍጡር አይደለም ብለው ያምኑ ነበር" ብለዋል።
📘ሸርሕ ኡሱል ኢዕቲቃዱ አህሊ-ሱና ወል-ጀማዓህ ገፅ 279
ስለዚህ ቁርአን የአላሁ ሱብሐነሀ ወተዓላ ንግግር እና ባህሪይ እንጂ ፍጡር አይደለም።

ምስክርነት
husu negn ሁሱ ነኝ
✔የትናንትናዉ Good idea (መልካምሀሳብ)የዛሬዉ ሙሃመድ
በዛ ደረጃ በጥላቻ ተሞልቶ የነበረ አካል ነብዩን እንደዛ ሲሳደብ የነበረ አካል በተሳደበበት ሚዲያ ላይ የእሳቸዉን ነብይነት ሲመሰክር የአላህን ብቸኛ አምላክነት ሲመሰክር ማየትን የመሰለ ነገር የለም ። አላህ ሁላችንም ብርታቱን ይስጠን ፣ይበልጥ እኛ ባልገመትናቸዉ ሰዎች ያበርታን ፣ለኛም ለነሱም መጨረሻችንን ያሳምርልን ፣ልባቸዉ የተንጠለጠለ ወገኖችም ፣ልባቸዉን በኩራት ፣በጥላቻ ፣በዉሸት በስድብ የሸፈኑትንም አላህ ይምራልን ይችላል አድርጎ አሳይቶናል ትናት ጥንም ዛሬም እያሳየን ነዉ
🕒እስልምናን ልዋጋ መጥቸ እስልምና እዉነተኛ ሐይማኖት መሆኑን ተረዳሁ ይለናል
በመጨረሻም የወንድም እህቶች ደስታቸዉን የገለፁበት

ክርስትና አስተምህሮ ባጭሩ ....
አንድ አምላክ እግዚአብሔር ራሱን ሰዋ ለእግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ፍጡራኑን ሊያድን። እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እንዲያድነው ግን እግዚአብሔር እግዚአብሔርን አላደነውም። በሰዎች ትብብር እግዚአብሔር እግዚአብሔርን ገደለ። እግዚአብሔር የእራሱ አባት በተመሳሳይ የራሱም ልጅ ነው እርሱ ዘለላማዊ ሆኖ ሳለ ግን ልደቱ (ገና) ይከበርለታል እርሱም ሰው ለሆነው አብርሀም የዘር ግንድ ነው እሱ እራሱን ደሞ ወደ ምድር በመላክ ሰው ልጆች ጋር አብሮ በመኖር የሰው ልጆች እንዲገሉት ጫና አድርጓ ተገድሏል። ምክንያቱም ይህ ያለው ብቸኛ አማራጭ ነበረ የሰው ልጆችን በአንዲት ከ6000 አመት በፊት የኖረችን ሴት ሀጢያት ለመማር !

የክርስትና ሥነ መለኮት: የተወሳሰበ የስነ አምክንዮ ሕጸጽዊ ድር
ፍጹማዊ ግልጠተ መለኮት ወይንም ራዕይን ያሟላ እና ሥነ-አመክኖያዊ በቀላሉ የሚረዱት ትምህርት ወይንም ዶግማ እየተከተሉ እንዳለ አብዛኛው ክርስቲያን ያምናል። ነገር ግን፥ በአዕምሮ ሲፈተሽ በሚዛን ሲሰፈር የክርስትና አዕማደ እምነት የምንላቸው ማለትም መድህን፣ ሥነ መለኮት ፣ እንዲሁም የውርስ ሀጢያት ከሞራል እና ከሥነ አመክንዮ ጋር ግጭት የተሞሉ ናቸው !። ከላይ በቲክቶክ ላይ ሲንሸራሸር የነበረውን ለመፈተሽ በማሰብ ይህን ለናንተ አካፍያለሁ
"እግዚአብሔር ራሱን ሰዋ ለእግዚአብሔር እኛን ከእራሱ ሊያድነን..."
ግጭት ፦ የሚቀጣም የተቀጣውም አምላክ እራሱ ነው ? ሰዎችን የሚያድነው ከራሱ ነው ?
ሕጸጽ ፦ contradictory premises - የአምላክ መስዕዋት ደም ፈላጊነት ለሁሉ አዛኝ የመሆን ባህሪነቱ ጋር የማይሄድ ነው ።
"እግዚአብሔር መዳንን ፈልጎ ለእግዚአብሔር ጸለዬ ግን አላዳነውም..."
💭 ግጭት ፦ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ካልን፣ ለምን እርዳታን ይማጸናል ? ለማንስ ይጸልያል ?
🚫 ሕጸጽ ፦ Equivocation - እግዚአብሔር ማን እንደሆነ መለየት የሚማጸነው ወይስ የሚያድነው ነው ይህን ማንነትን መለየት እንዲቸግር ያደርጋል
"እግዚአብሔር አባትም ልጅም ነው"
💭 ግጭት ፦ በተመሳሳይ ሰዐት ለራስህ ልጅም አባትም መሆን አትችልም
🚫 ሕጸጽ ፦ violation of the law of non- contradictory - አንድ ነገር መተመሰሳይ ጊዜ X ሆኖ አሁንም መልሶ X አይደለም አይባልም
"እግዚአብሔር ዘለላለማዊ ነው ግን ልደቱ ገና ይከበርለታል"
💭ግጭት ፦ ዘላለማዊነት ጅማሮ የለውም በየአመቱ ግን ልደቱ ይከበራል
🚫 ሕጸጽ ፦ Catagory error - የሰውን ልጅ ውስንነት ባህሪ መለኮታዊ አካል ላይ ማዋል
"የአብርሐም የዘር ግንድ ነው"
💭ግጭት ፦ ዘላለማዊ መለኮት እንዴት የሰው ልጅ የዘር ግንድ ስር ይኖራል
🚫 ሕጸጽ ፦ በሥነ-መለኮት እና በሰውነት ያለ መምታታት በፍጡር እና እና ፈጣሪ ዘንድ ያለው ልዩነት መደብብዝ
"እራሱን በሰው ልጇች ለማጥፋት ወደ ምድር እራሱን ላክ"
💭ግጭት ፦ እግዚአብሔር መለኮታዊ የሆነ እራስ ማጥፋት ፈጸመ ?
🚫 ሕጸጽ ፦ Moral incoherence - ሰዎች እግዚአብሔር ከገደሉ የእርሱን ውሳኔ ፈጸሙ ! ለምን ወንጀለኛ ይደረጋሉ ?
"ያለው አማራጭ አንድና አንድ ብቻ ነበረ የሰው ልጆችን ከ6000 አመት በፊት የሰራችውን ሀጢያት ምህረት ለማድረግ"
💭ግጭት ፦ ሁሉን ቻይ አምላክ እንዴት በአንድ አማራጭ ብቻ ይወሰናል
🚫 ሕጸጽ ፦ Appeal to necessity - አምላክ ይህን ለማድረግ ተገዶ ነበር
🚫Collective punishment - በአንድ ሴት ሐጢያት የሰውን ሁሉ ልጅ መቅጣት
🚫Reductio ad absurdum - ወደ ማይመስል ውሳኔ ያመራ እምነት
ሰዎች ለመዳን አምላክን መግደል ነበረባቸው ?
🚫Appel to mystery
ክርስትያኖች "ሚስጥር ነው" ይላሉ ከጥያቄዎች ለማምለጥ
🚫Infinite regress
ማን ማንን ላከ ? እግዚአብሔር ኢየሱስ ላከ ፤ እራሱ እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ! ማብቂያ የሌለው መምታት
🚫Arbitrary distinction
ኢየሱስ ፍፁም ሰው ሆኖ ሞቶ ሳለ፤ ነገር ግን ያዳነው መለኮታዊ የመስዋዕት ደሙ ነው
🚫Fallacy of unfalsifiability
ዋናው ማመን ነው ማንኛው ግጭት ቦታ አይሰጠውም እምነት ካልተፈተነ ምክንያታዊ አይደለም ጭፍን እንጂ
ኩሉ አበክሩ ወዘ ሰናይ አጽኑ
ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ
ከብዙ በጥቂቱ .....

እውነት ለሁሉ [truth for all] pinned «የክርስትና ሥነ መለኮት: የተወሳሰበ የስነ አምክንዮ ሕጸጽዊ ድር ፍጹማዊ ግልጠተ መለኮት ወይንም ራዕይን ያሟላ እና ሥነ-አመክኖያዊ በቀላሉ የሚረዱት ትምህርት ወይንም ዶግማ እየተከተሉ እንዳለ አብዛኛው ክርስቲያን ያምናል። ነገር ግን፥ በአዕምሮ ሲፈተሽ በሚዛን ሲሰፈር የክርስትና አዕማደ እምነት የምንላቸው ማለትም መድህን፣ ሥነ መለኮት ፣ እንዲሁም የውርስ ሀጢያት ከሞራል እና ከሥነ አመክንዮ ጋር ግጭት…»
"ፈጣሪ እጅግ አዛኝ እጅግ ሩህሩህ ነው እያልናቹህ የአንዲትን ሴት ሀጢያት ምህረት ማድረግ ተስኖት እራሱን አጠፋ አትበሉን"
- Student
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
- Student
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
" ✨እስልምናን ✨ እንበርብረው 📖 እናጋልጠው ብለው ፤📚ውስጣቸውን በርብሮ 🌪 ወዶ ምርኮኛ አደረጋቸው🧎🏽♂"
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
https://www.tgoop.com/ewnet_lehulum
🌸ኢስላም እኮ ውብ እኮ ነው ድንቅ
እመን አይልህም መጀመሪያ እወቅ
فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ
እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡
አልሰማህም ?!
ሐያሉ አምላክ ለውድ ነቢይ በራዕዩም
በቅድመ ግልጠተ መለኮቱ አዳርሶ ለሁሉም
አሳሰበ ለዓለም ለሰውም !
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡
ኢስላም ባህር ነው የእውቀት አለም
ያጣ ያላወቀው
ብርሀኑን ሳያይ ህይወት ያባከነው
ከቶ እንደሱ እድለ ቢስ ማነው 🌸
✍ Student