Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
EwnetMedia
» Telegram Web
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-04-26
Telegraph
EwnetMedia 2022
የሃይማኖት ምስጢርን በመግለጥ ረገድ ባህልን የመረዳት ጠቀሜታ! ================================== የምናስተምረውን ሕዝብ ባህል ጠንቅቀን ማወቃችን የቅዱሳት መጻሕፍትን ምሥጢር የበለጠ ግልጽ ለማድረግ ያግዛል፡፡ በተለይም፥ አዎንታዊ እሴቶቻቸውን በማበረታታት፣ በዚያ አማካይነት ጥልቅ ሃይማኖታዊ ጭብጦችን በቀላሉ ለማስረዳት በእጅጉ ይጠቅማል፡፡ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳቦች እርስ በርስ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-04-29
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ከፍረጃ ይልቅ ‹አላውቅም› ብትሉ ካላዋቂ አጥፊነት ትተርፋላችሁ!›› (ሊቀ ማእምራን ደጉዓለም ካሣ) ================================== አንድ ቀን ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲሳት መምህር ከነበሩት (በረከታቸው ይደርብንና) የኔታ ደጉዓለም ካሣ ከልጅነቴ ገጠመኝ ጋር የሚመሳሰል ቁምነገር አደመጥኩ፡፡ ያስተምሩን ከነበረው ክፍል በመስኮት በኩል ወደ ውጭ አጮልቀው እያሳዩን፡-…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-01
Telegraph
EwnetMedia 2022
የተሰባኪያንን ባህል ማወቅ፡- የትኩረት አቅጣጫን ለመወሰን፣ ከስህተትም ለመጠበቅ! ================================== የወንጌሉን የምሥራች ለተሰባኪያን ለማድረስ በምናደርጋቸው ጥረቶች ኹሉ የሕዝቡን ባህል ጠንቅቀን ማወቃችን፥ በአንድ በኩል በምን ጉዳይ ላይ ማተኮር እንዳለብን በቂ ፍንጭ እናገኛለን፤ የተለየ አጽንዖት የሚሹ አንዳንድ ጉዳዮች በተለያዩ ባህሎች ውስጥ ይኖራሉና፡፡ በሌላ በኩል…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-05
Telegraph
EwnetMedia 2022
ከክርስትና አስተምህሮና ሥነ-ምግባር ጋር የሚደጋገፉ የኦሮሞ ባህል እሴቶች- ‹‹ሰፉ›› እንደ ማሳያ! ================================== በአሁኑ ጊዜ የተለየ መልክ ይዘው የሚገኙ አንዳንድ የማኅበረሰቡ ድርጊቶች በጭፍኑ በባዕድ አምልኮነታቸው ተፈርጀው እንጂ እንደ ክርስትና ትምህርት መነሻ እሴትነታቸው ታይተው የሚያውቁ አይመስልም፡፡ አንዳንድ የኦሮሞ ጎሠኛ ፖለቲከኞች እና አጽራረ ቤተ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-07
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ጊንጊልቻ፥ የቋንቋ ህፀፄን የሞላች፣ ምኞቴን ያሳካችና የሐሰተኛ ትርክቶች ማንጠርጠሪያ ናት!›› ====================(በአማን ነጸረ) በቅጡ አፀፋ አልተሰጠባቸውም ብዬ ከምነጫነጭባቸው አርእስት አንዱ ሃይማኖታዊ የመደብ ጀርባቸው ኢ-ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትውልደ ኦሮሞ ምሁራን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት በማለም በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚያደርጉት ዘመቻ ነበረ፡፡ በ2008 ዓ.ም. በጉዳዩ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-11
Telegraph
EwnetMedia 2022
ምርቃት (Eebba)፡- የኦሮሞ ተግባራት ኹሉ መጀመሪያ! ================================== የኦሮሞ የትኛውንም ኅብረታዊ ድርጊቱን የሚጀምረው በአዛውንት ምርቃት (''eebba'') ነውና ምርቃት በማኅበረሰቡ ባህል ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ያለው፣ ‹‹የኹሉም ነገር መቅድም›› ሊባል የሚችል ነው፡፡ በምርቃት የተጀመረው ክንውን ሲፈጸምም የማጠቃለያ ምርቃት ማድረግ የተለመደ ነው፤ ከጅምሩ ‹‹አንተ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-13
Telegraph
EwnetMedia 2022
ከክርስትና አስተምህሮ ጋር የሚጣጣሙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ የእርቅ ሥርዓቶች ================================== ከኦሮሞ ማኅበረሰብ ውብ ባህላዊ እሴቶች መካከል የእርቅ ሥርዓት ዋነኛው ነው፡- ፍጡር ከፈጣሪው፣ ሰዎች ከሰዎች ጋር የሚታረቁበት፡፡ በየትኛውም ጊዜና ኹኔታ ውስጥ መጋጨት ያለ ነው፤ እንደ ተአምርም የሚታይ አይደለም፤ እንኳንስ ሰውና ሰው ቀርቶ አንዱ ሰው ከራሱ ጋር የሚጋጭባቸው…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-17
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ስማኝ-ልስማህ›› እየተባባሉ መደማመጥ (Ilaafi Ilaamee) ================================== በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ‹‹ Ilaafi Ilaamee›› (‹‹ስማ-ልስማህ›› እያሉ መደማመጥ) ከነበሩና ካሉት መልካም እሴቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ይኽም፥ ተነጋግሮ ለመግባባት ያላቸውን ፍላጎት እና በተለያዩ አካላት መካከል የሚኖሩ ልዩነቶችም በሐሳብ የበላይነት ብቻ እንደሚፈቱ የሚጠቁም…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-23
Telegraph
EwnetMedia 2022
ሀመቺሣ/Hammachiisaa- እንደ ጥምቀተ ክርስትና ================================== ‹‹ሀመቺሣ›› በአፋን ኦሮሞ ‹‹ማሳቀፍ›› ማለት ነው፡፡ ይህ ባህል የተወለዱ ሕጻናት በ‹‹መንፈሳውያን የሃይማኖት አባቶች›› (አባ ሙዳ፣ ሉባ፣ ቃሉ፣ ወዘተ) ታቅፈው የሚባረኩበት ሥርዓት ነው፡፡ በዕለቱም አዲስ ስም ይሰጣቸዋልና፥ አመቺሳ፡- ‹‹የሕጻናት/ልጆች ስም ማውጫ ቀን›› በመባልም ይታወቃል፡፡[1]…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-24
Telegraph
EwnetMedia 2022
ሜዴቻ-እንደ ክርስትና ‹‹ማዕተብ››? ================================== ሜደቻ (Meedhacha) ማለት ከኮርማ በሬ ቆዳ ላይ በቀጭኑ ቀድዶ በማውጣት በሞጋሣ ሥርዓት ደንብ መሠረት ኦሮሞነት ለተሰጣቸው ወገኖች በእጅ አንጓቸው ላይ የሚታሰር ምልክት ነው፡፡ የገዳ አባላትም በገዳ ሥርዓት ወቅት ሜደቻ በእጃቸው አንጓ ላይ ያስራሉ፡፡[1] ይኽ ማለት፥ ሜደቻ የሚታሠረው ኦሮሞነትን ተቀብለው…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-28
Telegraph
EwnetMedia 2022
ክብረ ሰንበት በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ! ================================== የኦሮሞ ሕዝብ በየወሩና በየዓመቱ የሚያከብራቸው በዓላት አሉት፡፡ ወርሓዊ በዓላትን በየደጃቸው፣ ዓመታዊዎቹን ግን በተለዩ የአንድነት አምልኮ ቦታዎች (ዋልዳ) በመሰብሰብ ያከብራሉ፡፡ብዙዎቹ በዓላት በስያሜም ሆነ በአከባበር ሥርዓታቸው ከክርስትናው ጋር በእጅጉ የተቆራኙ ናቸው፡፡ ከእነዚህ በዓላት የአብዛኞቹን ስያሜና…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-05-29
Telegraph
EwnetMedia 2022
የኦሮሞ ‹‹የበዓላት ኹሉ ንጉሥ››፡- Masqala (መስቀላ)! ================================== Masqala ‹‹መስቀል›› ማለት ነው፡፡ በሌላ ስያሜው ‹‹gubaa›› ተብሎም ይጠራል፤ በቁሙ ‹‹ማቀጣጠል›› የሚል ትርጉም ሲኖረው ከደመራ (ችቦ) ማብራት ሥርዓት ጋር ተያያዥነት እንዳለው ግልጽ ነው፡፡ ምንም እንኳ መስቀል በመላው ሀገራችን በከፍተኛ ኹኔታ የሚከበር ቢኾንም በኦሮሞ ማኅበረሰብ…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-06
Telegraph
EwnetMedia 2022
እንደ ባዕድ አምልኮ የተፈረጁ የክርስትና ጥንታውያን እሴቶች በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ! ================================== (1) Booranticha (ቦረንቲቻ) (ክብረ ‹‹ብኩርና››) የኦሮሞ ቀዳሚያን ‹‹አባቶች›› (ግንዶች) የሚባሉት ሁለቱ ወንድማማቾች ናቸው፡- ቦረና (ታላቅ) እና ባሬንቱ (ታናሽ)፡፡ በኦሮሞ ዘንድ ደግሞ ብኩርና ትልቅ ክብር ስለሚሰጠው የታላቁ (የቦረና)…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-07
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ገኒ›› እና ‹‹ታቦሬ››፡- ከብቶችና እረኞቻቸው የሚነግሡባቸው በዓላት! ================================== (1) Gannii (ገኒ) ወይም Jaarii Loonii (ጃሪ ሎኒ) በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ‹‹ገኒ›› የከብቶች በዓል በመባል ይታወቃል፤ ከብቶችን ፈጥሮ ለሰጣቸው አምላክ ምስጋና የሚያቀርቡበት፡፡ በዕለቱ ከብቶች አይታለቡም፤ በዓላቸው ነውና ጥጆች በነጻ ይጠባሉ፡፡…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-12
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹መባቺ›› እና ‹‹እንግጫ››፡- ዝክረ አዲስ ዓመት በኦሮሞ ማኅበረሰብ! ================================== (1) Mabaachii (መባቺ) በቅዱስ መጽሐፍ አስተምህሮ መሠረት መባቻ የሚባለው ፀሐይ ልክ ስትገባ፣ ጨረቃ ተወልዳ በከፊል የምትታይበት ቀን ነው፡፡[1] ይህም የወር መጀመርያ ቀን ነው፡፡ ቀኑም የተቀደሰ ነው፡- ‹‹በመባቻ ቀን በታወቀችው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ...››…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-17
Telegraph
EwnetMedia 2022
መካነ ጸሎት ወመሥዋዕት [‹‹ቅዱሳት መካናት››] በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ! ================================== በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ በልዩ ኹኔታ የሚከበሩ፣ ‹‹የተቀደሱ ቦታዎች›› ተብለው የሚታወቁ አሉ፡፡ እነዚኽ በጥቅሉ፥ ‹‹Ardaa-Jilaa/አርዳ ጅላ›› (‹‹መንፈሳዊ›› ጉዞ የሚደረግባቸው የተከበሩ ቦታዎች) ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ለምሳሌ፡- በሃይማኖታዊ ማእከልነት ጭምር የሚታወቁና…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-19
Telegraph
EwnetMedia 2022
የዋቄፈና እምነት መሪዎች:- ማንነት፣ የመምረጫ መሥፈርትና የሥራ ድርሻ! ================================== (ሀ)አባ ሙዳ (Abbaa Muudaa) ወይም Qaalluu (ቃሉ)፡- ቃሉ የዋቄፈና እምነት መሪ (ከፍተኛው የክህነት ባለቤት) ሲኾን የመጀመሪያው ቃሉ ከሰማይ የወረደ ሰው እንደኾነ ይታመናል፡፡[1] እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር የሚገናኘው በቃሉ አማካይነት (ድልድይነት) እንደኾነም…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-19-2
Telegraph
EwnetMedia 2022
መሥዋዕትና ሥርዓቱ— በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ! ================================== በኦሮሞዎች ዘንድ ‹‹መሥዋዕት›› የሚለውን ጽንሰ አሳብ የሚተረጉመው ‹‹አርሣ›› የሚለው ቃል ነው፤ ይኸም በቀጥታ ሲተረጎም ‹‹ማጤስ›› እንደማለት ነው፡፡ በተለይ የአፋን ኦሮሞው ቃል አንድ የሚያስታውሰን ነገር አለ፤ ደም በማፍሰስ፣ ስብ በማጤስ ይፈጸም የነበረውን የኦሪቱን ሥርዓተ መሥዋዕት፡፡ እስራኤላውያን…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-23
Telegraph
EwnetMedia 2022
‹‹ኦርቶዶክስን በኦሮሙማ የማጥመቅ ሴራ››? ================================== ፖለቲካ እና ታሪክ በሌላው ክፍለ ዓለም ‹‹ሳይንስ›› ቢኾኑም፥ በሀገራችን ኢትዮጵያ ግን የሴራ፣ የመጠላለፍና የእርስ በርስ መጠፋፋት ስልቶች ከተደረጉ ውለው አድረዋል፡፡ የፖለቲካውን ሴራና የታሪኩን ትርክት የሚያወሳስቡት በአብዛኛው ‹‹ተምረዋል›› የሚባሉት አካላት ሲኾኑ በእነርሱ መዘዝ በየቀኑ የሚገደሉት…
EwnetMedia
https://telegra.ph/EwnetMedia-2022-06-25
Telegraph
EwnetMedia 2022
እውነት ሚዲያን በ ‹‹ኦሮሙማ›› ፖለቲካ መጠርጠር? ================================== አንዳንዶች የእውነት ሚዲያን ማንነትና ዓላማ ካለመገንዘብ፣ በርካቶችም የጽሑፎቹን ሙሉ ሐሳብ ሳያነቡ አሉታዊ አስተያየቶችን ሲሰጡ አስተውለናል፡፡ በተለይም፥ ከወቅቱ የሀገራችን ፖለቲካ ሴራ ጋር በማገናኘት፡- ‹‹ኦርቶዶክስን በኦሮሙማ አስተሳሰብ ልታጠምቁ ነው!›› በሚል የተጠራጠሩትን አስተውለናል፡፡…
2024/10/19 06:39:25
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG