Telegram Web
ከሌባም ሌባ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أسْرَقُ الناسِ الَّذي يَسرِقُ صلاتَهُ: لا يُتِمُّ رُكوعَها ولا سُجودَها، وأبْخلُ الناسِ مَنْ بَخِلَ بِالسلامِ﴾

“የሌባ ሌባ ማለት ከሶላቱ የሚሰርቅ ሰው ነው። ሩኩዑንም ሆነ ሱጁድንም አሟልቶ በትክክል የማይሰግድ ነው። የስስታሞች ስስታም ማለት ደግሞ ሰላምታን የሚከለክል ሰው ነው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 966



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣3⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የሩቅ ሚስጥር ቁልፎች…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مِفْتَاحُ الْغَيْبِ خَمْسٌ لَا يَعْلَمُهَا إِلَّا اللَّهُ، لَا يَعْلَمُ أَحَدٌ مَا يَكُونُ فِي غَدٍ، وَلَا يَعْلَمُ أَحَدٌ مَا يَكُونُ فِي الْأَرْحَامِ، وَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا، وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ، وَمَا يَدْرِي أَحَدٌ مَتَى يَجِيءُ الْمَطَرُ﴾

“የሩቅ ሚስጥር (ገይብ) አምስት ናቸው። አላህ እንጂ ደግሞ ሌላ ማንም አያውቃቸውም። እነሱም፦ ነገ ምን እንደሚከሰት አንድም ሚያውቅ የለም። በመሀፀን ውስጥ ያለን ፅንስ ሚያውቅ አንድም የለም። የትኛውም ነፍስ ነገ ምን እንደምትሰራ አታውቅም። የትኛውም ነፍስ የት ቦታ እንምትሞት አታውቅም። ዝናብ መቼ እንደሚዘንብ ሚያውቅ አንድም የለም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1039



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 0⃣4⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #49 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
👍2
ወሳኝ ዱዓእ!

ከአብዱራህማን ቢን ዓውፍ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ዓኢሻን (رضي ﷲ عنها) የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የሌሊት ዱዓችውን የሚጀመሩት በምን ነበር? ብዬ ጠየኳት። በዚህ ዱዓእ ነበር በማለት መለሰችልኝ፦

﴿اللَّهُمَّ رَبَّ جَبْرَائِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَإِسْرَافِيلَ، فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، أَنْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِيمَا كَانُوا فِيهِ يَخْتَلِفُونَ، اهْدِنِي لِمَا اخْتُلِفَ فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِكَ ؛ إِنَّكَ تَهْدِي مَنْ تَشَاءُ إِلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ﴾

“አንተ የጀብራኢል፣ የሚካኢል፣ የኢስራፊል ጌታ የሆንከው ጌታዬ ሆይ! የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንከው፣ የሩቁንም የቅርቡንም የምታውቀው ባሮችህ ሲወዛገቡበት በነበረው ነገር አንተ ታውቃለህ፡፡ ከሐቅ ለሚወዛገቡበት ነገር ምራኝ፡፡ አንተ የፈለግከውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ትመራለህና፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 770



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 0⃣5⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
መልዕክት ለወጣቶች!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يَا مَعْشَرَ الشَّبَابِ، مَنِ اسْتَطَاعَ مِنْكُمُ الْبَاءَةَ ؛ فَلْيَتَزَوَّجْ، فَإِنَّهُ أَغَضُّ لِلْبَصَرِ، وَأَحْصَنُ لِلْفَرْجِ، وَمَنْ لَمْ يَسْتَطِعْ ؛ فَعَلَيْهِ بِالصَّوْمِ ؛ فَإِنَّهُ لَهُ وِجَاءٌ﴾

“እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ! ከእናንተ ውስጥ የትዳርን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ። እሱ አይንን (ያልተፈቀደን ነገር) ከመመልከት የሚመልስና ብልትንም የሚጠብቅ ነው፡፡ ይህን ያልቻለ ሰው በፆም ላይ አደራ! እነሆ እሱ ስሜቱን ይሰብርለታልና።”

📚 ቡኻሪ (5065) ሙስሊም (1400) ዘግበውታል




https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍2
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 0⃣6⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ሲዋክ (መፋቂያ)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿السِّواكُ مطْهَرَةٌ للفَمِ، مَرْضاةٌ للرَّبِّ.﴾

“መፋቂያ አፍን ያፀዳል። የጌታን ውዴታ ያስገኛል።”

📚 ነሳዒ ዘግበውታል: 5



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 0⃣7⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የተውሒድ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لِكُلِّ نَبِيٍّ دَعْوَةٌ مُسْتَجابَةٌ، فَتَعَجَّلَ كُلُّ نَبِيٍّ دَعْوَتَهُ، وإنِّي اخْتَبَأْتُ دَعْوَتي شَفاعَةً لِأُمَّتي يَومَ القِيامَةِ، فَهي نائِلَةٌ إنْ شاءَ اللَّهُ مَن ماتَ مِن أُمَّتي لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا.﴾

“ሁሉም ነቢይ ከአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ዱዓ አለው። ሁሉም ነቢይ ፈጥኖ አድርጎ በዚህ አለም ለዱዓው ምላሽ አግኝቷል። እኔ ግን ዱዓዬን ለህዝቦቼ በቂያማ ዕለት ሸፈዓ ለማድረግ ሸሽጌ አቆይቻለሁ። ይህም የሚሆነው ከህዝቦቼ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ ለሞተ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 199



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍4🥰1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣8⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
በአላህ ንግግር ተጠበቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِذا نَزَلَ أَحَدُكُمْ مَنْزِلًا، فَلْيَقُلْ: أَعُوذُ بكَلِماتِ اللهِ التّامّاتِ مِن شَرِّ ما خَلَقَ، فإنَّه لا يَضُرُّهُ شيءٌ حتّى يَرْتَحِلَ منه.﴾

“አንዳችሁ የሆነ ቦታ ካረፈ ‘ሙሉ በሆኑት የአላህ ንግግሮች እሱ ከፈጠራቸው ተንኮሎች እጠበቃለሁ’ ካለ ከቦታው እስኪሄድ ድረስ ምንም ነገር አይጎዳውም።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2708


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0⃣9⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ስራህን ከሺርክ ጠብቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ أخوَفَ ما أخافُ عليكم الشِّركُ الأصغرُ، قالوا: وما الشِّركُ الأصغرُ؟ قال الرِّياءُ،﴾

“በእናንተ ላይ የምፈራላችሁ ትንሹን ሺርክ ነው። ትንሹ ሺርክ የሚባለው የቱ ነው? ሲባሉ ለ‘እዩልኝ’ የሚሰራ ስራ ነው በማለት መለሱ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 951


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #50 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
2025/07/14 17:47:10
Back to Top
HTML Embed Code: