Telegram Web
በዘንድሮ የ445ኛው የኢደል አድሀ አረፋ በአል ላይ ከ400 በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የኡዱሂያ የስጋ እርድ ድጋፍ ተከናወነ።

ግንቦት 30/2015
የዘንድሮውን የኢደል ዓድሃ ዓረፋን በዐል በማስመልከት በተዘጋጀው የኡዱሂያ (እርድ) ፕሮግራም ከ20 በላይ ከብቶች በወረዳው መጅሊስ መሪነት በፈትህ አባቦራ መስጂድና አካባቢው ለሚገኙ ከ400 በላይ ለሆኑ  አቅመ ደካማ ወገኖችድጋፍ ማድረጉ ተገልፇል።

ድጋፉ የተደረገው  በፈትህ አባቦራ መስጂድ፣በአዲስ ከተማ የወረዳ መጅሊስ አስተዳደርና በአል-ኢስላህ ኢስላማዊ ድርጅት አስተባባሪነት  ከEnver Resulogullari የቱርኪዬ ቤተሰቦች በተገኘ ድጋፍ ሲሆን አቅመ ደካማ ወገኖች በአሉን በደስታ እንዲያሳልፉ ታሳቢ የተደረገበት ድጋፍ እንደሆነ ተገልፇል ።

በእለቱም የተገኙ ተወካዮች በዚህ የኢደል አድሀ አረፋ ድጋፍ ላይ ለተሳተፉና አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሰቦች ፣ድርጅቶችና የፈትህ አባቦራ መስጂድ ጀመዐ ኻዲሞች በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 1⃣3⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ብሉ ጠጡ! በዛውም ይጠንቀቁ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن نام وفي يدِهِ غَمَرٌ ولم يغسِلْهُ فأصابه شيءٌ، فلا يلومَنَّ إلّا نفسَهُ.﴾

“በእጁ ላይ የስጋ ሽታ እያለ ሳያጥብ የተኛ (በዚህም ምክኒያት) የሆነ ነገር ካገኘው እራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3852



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
1
ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾

“የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1⃣4⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ…

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿جاءَ الفُقَراءُ إلى النبيِّ ﷺ، فقالوا: ذَهَبَ أهْلُ الدُّثُورِ مِنَ الأمْوالِ بالدَّرَجاتِ العُلا، والنَّعِيمِ المُقِيمِ يُصَلُّونَ كما نُصَلِّي، ويَصُومُونَ كما نَصُومُ، ولَهُمْ فَضْلٌ مِن أمْوالٍ يَحُجُّونَ بها، ويَعْتَمِرُونَ، ويُجاهِدُونَ، ويَتَصَدَّقُونَ، قالَ: ألا أُحَدِّثُكُمْ إنْ أخَذْتُمْ أدْرَكْتُمْ مَن سَبَقَكُمْ ولَمْ يُدْرِكْكُمْ أحَدٌ بَعْدَكُمْ، وكُنْتُمْ خَيْرَ مَن أنتُمْ بيْنَ ظَهْرانَيْهِ إلّا مَن عَمِلَ مِثْلَهُ تُسَبِّحُونَ وتَحْمَدُونَ وتُكَبِّرُونَ خَلْفَ كُلِّ صَلاةٍ ثَلاثًا وثَلاثِينَ﴾

“ድሆች (ምስኪኖች) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ሀብታሞችና የገንዘብ ባልተቤቶች በገንዘባቸውና በሀብታቸው ትልቁን ደረጃና ማይቋረጥ የሆነውን ፀጋ (ጀነትን) ይዘውብን ሄዱ (በለጡን)፤ እኛ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ። እንደምንፆመው ይፆማሉ። ነገር ግን እነሱ የገንዘብ ትሩፋት አላቸው፤ በሱ ሐጅ ያደርጉበታል፣ ዑምራ ያደርጉበታል፣ ጂሃድ ያደርጉበታል፣ ሰደቃ ያወጡበታል አሉ። የዚህን ግዜ ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ ታዲያ አንድን ጉዳይ አልነግራችሁምን? ያን ነገር ከያዛችሁት እናንተን የቀደማችሁ የሆነን የምትደርሱበትን፣ ከናንተ በኋላ አንድም የማይደርስባችሁ የሆነን፣ እናንተ ካላችሁበት ነገር ሁሉ በላጭ የምትሆኑበት፣ እናንተ የሰራችሁትን የሰራ ካልሆነ በቀር የማይደርስባችሁ የሆነን። ግዴታ ከሆኑ ሶላቶች በኋላ ሰላሳ ሶስት ግዜ፦ ቱሰቢሁን (አላህን ታጠሩታላችሁ)፣ ወትህሚዱን (አላህን ታመሰግኑታላችሁ) ወቱከቢሩን (አላህን ታልቁታላችሁ)።”

📚 ቡኻሪ (843) ሙስሊም (595) ዘግበውታል



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍2
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ሀጅና ዑምራን በብር መከወን ለማይችሉ አቋራጭ መንገድ

ከአቢ ዑማማ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من غدا إلى مسجدٍ لا يريدُ إلا أن يتعلَّمَ خيرًا أو يُعلِّمَه، كان له كأجرِ حاجٍّ، تامًّا حجَّتُه﴾

“ወደ መስጂድ ጉዞን ያደረገ፤ መልካምን ነገር (ዒልምን) ለመማር ወይ ደግሞ ለማስተማር እንጂ ሌላ የማይፈልግ ሆኖ፤ ለሱ ሙሉ የሆነ የሐጅ አጅር (ምንዳ) ይኖረዋል።”

📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 86



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣6⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
2025/07/12 18:52:00
Back to Top
HTML Embed Code: