Telegram Web
Hey Everyone, If you like my content, show me your love and support by clicking on the link and voting for me on the TikTok Creative Award.

Thank you
Ebba T

https://tiktokcreativeawards.com/vote-best-inspiration-content/
We are going up the list
Keep voting and having your friend vote
Let us Win Together
From the Archives
Audio
Audio
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መወለዱን ብዙ አመታት አክብረናል። ባሁኑ ግን እሱ ረድቶን፤ መወለዱ በህይወታችን ምክንያትና ቦታ ይኑረው። መታደስና መለወጫችን ይሁን።


መልካም በዓል

Ebba T
Forwarded from ልባም ሕይወት (Smart Life)
🌼🌼🌼 መስከረም 27,2017 በሚጀመረው በኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግ (NLP) የተቃኘዉን የ60 ሰዓት አዕምሮና ስብዕናን የማሳደግ ልዩ የተግባር ስልጠና በመሳተፍዎ የሚከተሉትን እንዲያሳኩ እናግዝዎታለን፡

. ግቦችዎን እና ውጤቶችን ማሳካት እንዲችሉ የሚያግዙ ጠንካራ ሃሳቦችና ልምምዶች
በሚያደርጉት ነገር የበለጠ እርካታ፣ በራስ መተማመን እና ስኬታማነት እንዲሰማዎት
. ስሜትዎንና የአዕምሮ ሁኔታዎን መግራት እንዲችሉ
. ግላዊ ለውጥን ለማሳካት ሁኔታዎችን ከተለያየ አቅጣጫ መመልከት እንዲችሉ ራስዎን ነጻ፣ ችግር ፈቺና መፍትሄ ፈጣሪ እንዲሆኑ
. አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በተሻለ ሁኔታና ስነልቦና ለመቋቋም እንዲችሉ
. በሁኔታዎች፣ ሰዎች፣ ቦታዎች ወይም ነገሮች ላይ ያለዎትን ምክንያታዊ ያልሆኑ ፍርሃቶች እንዲያሸንፉ
. የሚጎትቱ አመለካከቶችን በማስወገድ በሚያስችሉ የብልጫ አመለካከቶች እንዲቀይሩ
. ወደ ኋላ የሚያስቀሩ ከራስዎ ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚያደርጓውቸን ግጭቶች በመግራት ወደፊት መጓዝ እንዲችሉ
. ባለፈ ሕይወት ከመዘፈቅና በተያያዝ አሉታዊ ስሜቶች ከመዋጥ ይልቅ የወደፊት ሕይወትዎ ላይ ትኩረት ማድረግ እንዲችሉ
· በሁሉም ደረጃዎች ካሉ ደንበኞች ጋር ጥልቅ ግንኙነትን መፍጠር እንዲችሉ
· ድብቅ አዕምሮዎን በሚፈልጉት መንገድ በመቅረፅ የሚፈልጉትን የህይወት ተሞክሮ በየለቱ መፍጠር እንዲችሉ

ተሳታፊዎችን ያድምጡ:
https://youtu.be/Ssvj-v30jkY?si=ckfJEx8Fs1amiBs2

የኦንላይን ስልጠናውን:
https://www.youtube.com/live/M7ktleKpNuk?si=ac74yknYIWmkA9Ev

ከአሰልጣኙ:
https://youtu.be/FgcFGdPDMN0?si=3U_3j9sZ2iS0yaYM

አሁኑኑ በ +251974046870 ይደውሉ።
     
https://www.tgoop.com/libamhiwot
2024/10/02 14:16:34
Back to Top
HTML Embed Code: