Telegram Web
Forwarded from ቤተ መፅሀፍ
#እባክህ ወገኔ የሰማ ላልሰማ አሰማ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

#ለጥንቃቄ ? ይነበብ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< #ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ #ሻይ፣ ሾርባ ፣ #ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች #በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< #በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ #የበረዶ #ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ #የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1.👉 ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2.👉 ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3.👉 ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1.🙏 ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. 🙏ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1.👉 የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡

< ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡

2.👉 አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡

3.👉ስልካችንን ፣ የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ።
እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረጃውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ።።።
@amharic_book_pdf_metsahaft
Forwarded from Tihut
Forwarded from Tihut
Forwarded from Tihut
Forwarded from Tihut
Forwarded from Tihut
Forwarded from Tihut
በተጋነነ ዋጋ እቃዎችን የሚሸጡ ሱቆች፣ ሱፐር ማርኬቶች እና ፋርማሲዎችን ስታገኙ በነዚህ ቁጥሮች ጠቁሙ!

8482 ወይም 0111553343

~ #EliasMeseret

@Businessinfoeth
Greetings,
We are a group of volunteers who are concerned about the current situation in our country regarding COVID 19(Corona virus). We are trying to do our part to contain the spread of the virus in our community by educating the public about the virus in accordance with WHO guidelines. In addition to that, we are promoting hand washing and social distancing in order to curb the spread of COVID19.
As stated by the WHO, one of the most important and easiest way of combating this virus is washing hands frequently. Therefore, we took the initiative to talk to local business around Kazanchis such as Radisson hotel, Jupiter hotel, Aphrodite hotel, Effoi pizza, Pizza hut, and Lime tree in regards to supplying water containers and water within the community and they have agreed. In addition, cab drivers & parking staff around Kazanchis are on board and they have also agreed to take responsibility of filling water containers as well as educating people on how to properly wash hands.
In addition to that, we are also looking for donations from anyone who is able to help for:
• Feeding school children who are now are home
• Families who can’t afford to buy sanitary products
• Provide/ shop medication that the elderly require for their pre-existing conditions
We need everyone’s help in regards to providing support to everyone that is in need. Current situations are unpredictable and we are planning to respond to the changing circumstances accordingly. The plan is to have washing stations running and support the vulnerable for as long as needed and for as long as it is safe.
Ethiopians have shown us that we stand together for our people and we believe if we all stand together we shall overcome this as well before it gets worse. We highly appreciate any in kind support you may offer to keep our communities safe.
We highly appreciate any kind of support you may offer to keep our communities safe. Our addresses-Bole Medhanealem, Cameroon St Off no 408 and/or Hayahulet area comet building in front of Getfam hotel Off no 302. Or DM us or email via [email protected] or [email protected].
We can put our individual efforts together to make a big difference in beating this virus!
Forwarded from Tena.et
#TENA

በቴክኖሎጂ ታግዞ ይህንን ወረርሽኝ መከላከል የህዝቡን ግንዛቤ ከማሳደግም በላይ ቅድመ ጥንቃቄውን እጅግ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ አለም ላይ በርካታ ዌብሳይቶች ለዚሁ ተብለው ተሰርተዋል፡፡ TENA.ET እስካሁን በሀገራችን ከተሰሩ ጥሩ በሚባል መልክ የተሰራ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡

ዌብሳይቱ የኮሮና ቫይረስን [ COVID-19 ] ምልክቶችን በመጥቀስ ራሳችንን እንድንመረምርና ምን ያህል ተጋላጭ እንደሆንን የሚገልፅ ነው፡፡

ልብ ማለት ያለብን ግን ይህ ዌብሳይት የሕክምና እንክብካቤ ለማግኘት ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለመርዳት እንጂ ይህ ስርዓት የጤና እንክብካቤ ባለሙያዎችን ወይም የማንኛውንም ክሊኒካዊ ግምገማ አፈፃፀም አይተካም፡፡

ዌብሳይቱን ይጎብኙት https://tena.et/
2025/07/13 04:04:26
Back to Top
HTML Embed Code: