Telegram Web
ለዘመኑ የሚሆን ግጥም
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር
ካለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር?
የኔ ውብ ከተማ
ሕንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር
የኔ ውብ ከተማ
መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር
የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር
የሰው ልጅ ልብ ነው
የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር፡፡
ሕንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ?
የሰውን ልብ ነው፡፡
ምን ቢነድ ከተማው ተንቦግቡጎ ቢጦፍ
ቢሞላ መንገዱ በሺ ብርሃን ኩሬ
በሺ ብርሃን ጎርፍ
ምን ያደርጋል?
ምን ያሳያል?
ካለሰው ልብ ብርሃን
ያ ዘላለማዊ ነበልባል ያ ተስፋ ሻማ
ጨለማ ነው ሁሉም ጨለማ፡፡

© ደራሲ በዓሉ ግርማ #ኦሮማይ
@funyhaha
@funyhaha
@funyhaha
ጥበብ ይናፍቀኛል፤ ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፤ ድንቁርና ያስፈራኛል።
©ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

@funyhaha
@funyhaha
@funyhaha
አንድ ሰው የፈለገ ሀብታም ቢሆን እንጀራ በወጥ እንጂ በወርቅ አይበላም።

ሲሞት በጨርቅ እንጂ በወርቅ አይገነዝም።👍👍
@funyhaha
@funyhaha
@funyhaha
••● ◉ ለፈገግታ ◉●•

እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...!
                               
አለ ሰካራም ተደግፎ ቤቱ ሲደርስ😜

            ▫️▪️▫️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


@funyhaha
@funyhaha
🪙Telegram  userኦችን support ምናደርግበት MAJOR የተሰኘ የ📱 አይነት Star ⭐️ አምጥቷል! Majorን በሁለት መንገድ ማግኘት ሲቻል አንደኛው Task ውስጥ በመግባት እና የነሱን 📱 እና 📱 account Follow በማለት የሚገኝ ሲሆን ሌላው ሰዎችን Invite በማድረግ የሚገኝ ነው!

   🔹አንድ Normal ሰው Invite ስታደርጉ 15🌟
   🔹Premium ከሆነ 50 🌟 ይሰጣችኋል

Major ለወደፊት Telegram ላይ Subscription ለሚጠይቁ ነገሮች እንደ መክፈያ መንገድ መጠቀም እንድንችል አድርጎ የተሰራ ሲሆን አሁን ላይ ሰዎች እንዲያውቁት በነፃ እየታደለ ነው! ብዙ ቻነሎችም ከአሁኑ Subscribe አድርገን እነሱን ለመከተል Major ማስከፈል ጀምረዋል! ከአሁኑ ብትሰበስቡ ጥሩ ነው🔸 ተጨማሪ ማንበብ ለምትፈልጉ Read here

Major በቅርቡ Token እንደሚሆንና ዋጋ እንደሚወጣለት አሁን ላይ ግን መሸጥ ይሁን መለወጥ እንደማይቻል ተናግረዋል! እነዚህን ⭐️ከስር በማስቀምጥላችሁ Link በመግባት መሰብሰብ ትችላላችሁ! ጓደኞቻችሁንም አስገቡ! Its worth it ሞክሩት! በየቀኑ እየገባች ምትለፉበት ነገር የለም! link ማጋራት

https://www.tgoop.com/major/start?startapp=443621019
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩

|| 3 የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ።

|| ለአንድ ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል።

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ


ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ።

https://www.tgoop.com/major/start?startapp=443621019
እሄንን ነገር ሁላችሁም ጀምሩት| TRUST ME. እግረ መንገዳችሁን ቴሌግራማችሁ ምን ያክል እንደቆየ( ስንት አመቱ እንደሆ ማየት ትችላላችሁ!) ስትጀምሩ ብዙ አመት ለቆየ ብዙ Point ይሰጠዋል

https://www.tgoop.com/dogshouse_bot/join?startapp=8xxTelFGRSOGq6xubPXC1w
Forwarded from ቀልድ እና ቁም ነገር@ (Mohammed)
ታላቁ የቱርክ ባለቅኔ ከዕለታት በአንዱ ቀን አርቲስት ጓደኛው አቢዲን ዲኖንን "የደስተኝነትን ስዕል" እንዲስል ጠየቀው፡፡

ከዚያም ጓደኛው ከላይ የምትመለከቱትን ስዕል ሳለ። ስዕሉም የሚያንጠባጠብ ጣሪያ ባለው ቤት ውስጥ በተሰበረ አልጋ ላይ ተደራርበው ተኝተው ፣ ነገር ግን በእያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት ፊት ላይ ውብ ፈገግታ የሚታይበትን የአንድ ቤተሰብን ስዕል ሳለ ፣ ሰዓሊው ደስተኝነትን እንዲህ ገለጠው።

ደስታ የመከራዎች መቅረት አይደለም ነገር ግን መከራዎችን በምስጋና መቀበል ነው !!!!

Objectivism Art ይባላል !

@funyhaha
@funyhaha
#ቀን_መግፊያ_ጨዋታ

አንድ ቀን ስብሐት ገ/እግዚአብሔር ለአማጭነት ሽምግልና ይላካል። የላኩት ልጆች መጋባት ፈልገው የሴቷ አባት እንዲፈቅዱ ለወግ ያህል ሽምግልና ከሌሎች ሽማግሌዎች ጋር አጩት። ስብሐት “ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ” እንደሆነ ገብቶታልና በሽምግልና የሚጠፋው ጊዜና ጉልበት ከወዲሁ አድክሞታል። ሽማግሌዎቹ ልጅቷ ቤት ደርሰው በር ተከፍቶላቸው እንደገቡ አባቷ ይመጣሉ። ተጨባብጠው አረፍ እንዳሉ ስብሐት ተሽቀዳድሞ
“የመጣነው ልጅዎትን አንድ የእኛ ልጅ ጠይቆ ነው። እዚህ ውስጥ እርስዎም ሆኑ እኛ ምንም መብት የለንም። እምቢ ቢሉ እንኳን እነሱ ለመጋባት ቆርጠው ጨርሰዋል። ስለዚህ ይጋባሉ። አሁን በከንቱ ከመታከት ደስ የሚለንን ሌላ ጨዋታ እየተጫወትን እንቆይ። ምን ይመስልዎታል” አለ። አባትየው ስብሐትን ያውቁት ኖሮ ስቀው “ጥሩ” አሉና ሌላ ጉዳይ ሲጨዋወቱ ቆዩ።

ጨዋታ ክልዔ
ስብሐት ጫት ሲቅም የደረሰ አንድ ወጣት ይመክረዋል። “ጋሽ ስብሐት አይቃሙ። መቃም ሱስ ያስይዛል። እኔ አልቅምም” ስብሐት ዝም ይልና ሲጋራ ይለኩሳል። ወጣቱ ምክሩን ይቀጥላል። ጋሽ ስብሐት አያጭሱ። ማጨስ ሱስ ያስይዛል። እኔ አላጨስም። ስብሐት ዝም ይልና ቡና ያዛል። “ትጠጣለህ?” ሲል ወጣቱን ጋበዘው። “ቡና አልጠጣም ሱስ ያስይዛል” ወጣቱ መለሰ። ስብሐት ዝም ይለዋል። በመጨረሻ ሁሉም አልቆ መጠጣት ሲጀምር ወጣቱ “መጠጥ ሱስ ያስይዛል፤ አይጠጡ። እኔ ሱስ እንዳይዘኝ አልጠጣም” አለው። ስብሐት ገረፍ አድርጐ አየውና “ከሱስ አላመለጥክም፣ ሱስ የመፍራት ሱስ አለብህ” አለው።
(በአለማየሁ ገላጋይ ከተፃፈው የስብሐት ገ/እግዚአብሔር ህይወትና ክህሎት በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የተቀነጨበ)
አንዳንዴ ዝም ብለህ ማውራት ትፈለግና ምታወራው ሰው እንደሌለ ትዝ ሲልህ ...ፈገግ ትላለህ ምክንያቱም አጣዋለሁ ብለህ የምትሰጋው ሰው የለማ

🖌አኮብ(121)
@funyhaha
@funyhaha
🇺🇸  የአሜሪካ diversity visa ወይንም #Dv_ሎተሪ ዛሬ መስከረም 22/2017 ይጀምራል

📌ማንኛውንም የሚሞላ ሰው የግድ 12ኛ ክፍል የጨረሰ መሆን አለበት። ወይንም በትንሹ 2 አመት በፈጀ ስልጠና ወይም ትምህርት ካለፉት አምስት አመታት ሁለት አመታት የስራ ልምድ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።

📌12 ያጠናቀቀ እና  ያላጠናቀቀ  ግን የሆነ ስልጠና ይወስዳል ወይንም ትምህርት ለምሳሌ ላብራቶሪ ተማረ እንበል ትምህርቱን በአንድ አመት ቢጨርስ ለdv አይሆንም። ነገር ግን በትንሹ ሁለት አመት ቢማር መስፈርቱን ያሟላል ይህም ማለት አንድ ሰው ትልቅ ፋብሪካ ጥገና ቢሰራ ጥገናውን ግን ለመማር 6 ወር ወይንም አመት ቢፈጅበት መስፈርቱ በትንሹ 2 አመት የስልጠና እና ትምህርት ጊዜ ስለሚል ውድቅ ይደረጋል።

📌2 እና ከዛ በላይ አመት የተማረ ከሆነ ደግሞ  ባለፉት 5 አመታት  ማለትም ከ2011-2016 ባለ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ የነበረና 2 አመት ያገለገለ መሆን አለበት።

የተፈቀዱ የስራ አይነቶችን ለማወቅ በኤምባሲው የተቀመጠውን ጥቆማ

📌onetonline.org ድህረገፅ ላይ በመግባት Job family ሚለውን ተጭናቹ የስራ ዝርዝሮችን ማየት ይቻላል።

🔢.ሁለተኛ

📌አመልካቾች የግድ 18 አመት የሞላቸው መሆን አለባቸው። ፎርሙንም አንዴ በትክክል ሞልቶ submit ማድረግ ማስገባት ሲገባ የተደጋገመ ሙሌት በመስሪያ ቤታቸው ቴክኖሎጂ ስርአት ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።

📌እዚህ ጋር submit ብለነው ቀይ ምልክት እና ያልተሟላ መረጃ እንዲሁም እንዳልተቀበለን ካሳወቀን መስፈርቶችን እያሟሉ እና እያስተካከሉ ደጋግሞ መሙላት ይቻላል ያልተፈቀደው ከተቀበለ በውሃላ የሚደረጉ ድግግሞሾችን ነው።

📌ተቀብሎ submit ካደረገ በውሃላ ራሱ confirmation code ካልተሰጠን ስላልተመዘገብን ጥቂት ከጠበቅን በውሃላ ዳግም መሞከር ይቻላል። ቁጥሩን ካገኘን በውሃላ ግን ዳግም መሞከር ውጤታችን ውድቅ እንዲደረግ ያደርጋል።

🔢. ሶስተኛ

📌ባለትዳር የሆኑ ሰዎች የግድ ባልም ሚስትም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ካሟሉ የተለያየ ወረቀት በየግል መሙላት ይችላሉ ካላሟሉ ግን የሚያሟላው ባልም ይሁን ሚስት ቅፁን ከሞሉ በውሃላ ሌላኛውን በጥገኛ ማስመዝገብ ይችላሉ። ሚስትና ልጆች ወይንም ባልና ልጆች የግድ ስማቸው መሟላት አለበት።

😡ልጆቹ ያላገቡ እና እድሜያቸው ከ21 አመት በታች መሆን አለበት ይህ DV እስከሚሞላበት ቀን ድረስ።

🔢.አራተኛ

📌አንድ አመልካች በሌላ መንገድ ወደአሜሪካ ለመግባት እየሞከረ ከሆነ በትምህርት ፣ በጤና ፣ በፖለቲካ ጥገኝነት ተመዝግቦ ጉዳዩ በሂደት ላይ ያለም ቢሆን DV መሙላት እና የነፃ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። DV እድል በነፃ ቢሆንም እድለኞች ከደረሳቸው በውሃላ ወደአሜሪካ ለመሄድ የቪዛ ክፍያ መፈፀም አለባቸው።

📌ፎርሙንም ማንኛውም ሰው ለሌላ ሰው መሙላት ሲችል ሂደቱ እንደተጠናቀቀ መመዝገቡን ለማረጋገጥ

📌dvprogram.state.gov ላይ በመግባት check status የሚለውን በመጫን የሚሰጠውን የወረቀት ቁጥር ተጠቅሞ ማረጋገጥ ይችላል።

🔢. አምስተኛ

📌አሸናፊዎች ከላይ ባለው ሊንክ ማለትም በ dvprogram.state.gov በመግባት የDV አዘጋጅ የሃገሪቱ ስርአተ-ክፍል ሰዎችን በማንኛውም መንገድ ለማግኘት አይሞክርም ( email , facebook , telegram) በመሳሰሉት የእንኳን ደስ አላቹ መልእክት አይልክም።

📌በመሃል confirmation code ቢጠፋባችሁ ባስገባችሁት email አድራሻ የመለያ ኮዱን እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

🔢. ስድስተኛ

📌ፎቶ ፎቶቤት መነሳት የምትችሉ ሲሆን ምንም አይነት ፈገግታ ፣ የፀጉር መገልገያ (ሻሽ መሰል ጨርቆች) ፣ የአይን መነፅር ፍሬም አይንን መከለል የለበትም ፣ የጆሮ ጌጦች የማይፈቀዱ ሲሆን ለdv የምትጠቀሙት ፎቶ አሁናዊ ሁኔታችሁን ለማወቅ እንዲረዳ ቢበዛ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሳቹት ፎቶ መሆን አለበት። scan ድደርጋችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ ለማስተካከል

📌123passportphoto.com/upload_photo.php

ድህረገፅን መጠቀም ትችላላችሁ።

🔰 ባለፉት አምስት አመታት ከ50 ሺህ በላይ ዜጎቻቸውን በማስወጣት በ2025 የDV ሎተሪ ቻይና ፣ ናይጄሪያ ፣ ፓኪስታን ፣ ባንግላዲሽ ፣ ቻይና ፣ ደቡብ ኮሪያ ፣ ቬትናም ፣ ሜክሲኮ ፣ ቬንዙዌላ ፣ ጃማይካ ፣ ሆንዱራስ ፣ ኮሎምቢያ ፣ካናዳ እንዲሁም ብራዚል ያልተፈቀደላቸው ሃገራት ናቸው።

📍 DV 2026 55,000 ( ሃምሳ አምስት ሺህ) እድለኞችን ይቀበላል🙏

@funyhaha
@funyhaha
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተከፍተን ተጨንቀን አልቅሰን እንደምናውቅ አንነግራችሁም አይደል?

ተስፋ ቆርጠን መኖር ሰልችቶን ሞትን ደጋግመን እንደተመኘን ነግረናችሁ አናውቅም ኣ?

ምናለ `ራስን ማጥፋት ሐራም ባልሆነ ብለን የሁለት ዓለም ኪሳራን ፈርተን እራሳችንን ከማ ጥፋት እንደተቆጠብን ፅፈንላችሁ አናውቅም አይደል

በመፈጠራችን ዱንያ ላይ ስለመኸለቃችን አላህን ደጋግመን ስለማማረራችን ግን በምን በደላችን ነው እምታሰቃየን ብለን ጌታችን ላይ አምርረን አልቅሰንበት እንደምናውቅ አይታችሁብን አታውቁም አይደል

ከተገለጠው ሳቃችን ውጪ ጉንጫችንን ቦርቡሮት ስለሚወርደው እንባችን ዓይኖቻችን መከፈት እስኪያቅታቸው አልቅሰን የምናውቅ መሆናችንን አታውቁም አይደል?

ስንስቅ ስንጫወት ለብሰን ተጊጠን ፎቶ ስንለጥፍ በህይወታችን ውስጥ ስላሉ ጎዶሎቻችን ችላ ብለን እያለፍናቸው ስለመሆናችን አናሳብቅም አይደል?

አው እንደዛ ነው ወዳጆቼ

እናንተን ብቻ ነጥሎ የሚደበድብ በላ ዕ የለም

ለእናንተ ብቻ ተነጥሎ የሚመጣ በደልም የለም

ያጣችሁት የጎደለባችሁ አልሆን ያላችሁ ሁሉ እኛንም ብሎን ነበር። ወይም አሁንም አልሆን ያለን ብዙ ሐጃ ተሸክመን ነገን ተስፋ አድርገን የምንጓዝ ሁነን'ጂ ሞልቶ የተትረፈረፈን አንዳችም የለም!

ስላላሳየናችሁ የተሳካልን

ስላልነገርናችሁ ያልጎደለን

ስላላለቀስን ያልተከፋን አይደለንም !

ከትናንት ግን ተሽለናል .. በስለናል .. ተስፋ ቢስነትን ከውስጣችን አውጥተናል ... መኖር የተሻለው አማራጭ ስለመሆኑ ኑረን አይተናል ... ትናንት በቃ ያልንበት ወቅት ላይ አብቅተን ቢሆን የዛሬዋን ሳቃችንን ባላገኘናት ነበር

መኖርን የመሰለ ኒዕማ የለም !

በመኖር ውስጥ ብዙ ማግኘት አለ ... ሳዬጎድላችሁ አትጉደሉ ... ያላሳየናችሁ'ጂ ያላሳለፍነው የለም።

ደግሞም እናልፋለን እያለፍንም ነው።

@funyhaha
@funyhaha
ብዙ ሰዎች Tronkeeper እንድጀምር ደጋግመው ቢጠይቁኝም ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: ሲደጋገምብኝ ዛሬ ገብቼ ሳየው ግን #TapTap ሳይሆን #የExchange ማስታወቂያ ሲሆን እንደተነገረኝም የሚገርም ገንዘብ ይገኝበታል:: ገና ከመግባቴ ተጭኜ በመያዝና 1 Ton ከፍዬ ከ$103 USDT አግኝቻለሁ::

በነገራችን ላይ Tronkeeper በተለያዩ ዋሌቶችና Exchange ድረገጾች $USDT ለመላላክ የምንጠቀምበት #የTRC20 አዲስ የሚጀመር Exchange ዋሌትና ድረገጽ ነው:: ልክ እንደነባይናንስና OKX የራሳቸው Exchange ድረገጽ ይኖራቸዋል ማለት ነው::

ስለዚህ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፍ ማለት ነውና ይሄን ለየት ያለ የገቢ ምንጭ ተቀላቀሉ::

#Tronkeeper_Link
https://www.tgoop.com/TronKeeperBot/app?startapp=443621019
መዘንጋት ሃራም ነው!!!!!

ጭቃ ተለውሰን ፤
አፈር ተንተርሰን ፤ያሳደግነው ቀጋ ፤
ፍርግጥ ፍርግጥ፤ አለ እኛኑ ሊወጋ፤
ዘነጋው መሰለኝ ፤
የእጃችን መጥረቢያ፤ ቆርጦ እንደሚያላጋ ።
( ጃ ኖ )

@funyhaha
@funyhaha
ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል

"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም"

ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል: የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ

"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው

አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል"

ቀጠሉ እማማ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም: ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም" 50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው

ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረግኩም: የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት

ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት : እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት!

ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ

"ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር: የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?"

በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት😍

     ❤️መልካምነት ለራስ ነው❤️ ከፌስቡክ መንደር

@funyhaha
@funyhaha
|ከጣልያን የተረት ስብስብ ውስጥ|

በሚያርስ በሬ ቀንድ ላይ ዝንብ ቆማለች። እና ወደ ቤቷ ስትመለስ ሌላ ዝንብ ጠየቀቻት፦ "የት ነበርሽ?"

እሷም መለሰች፦“እያረስን ነበር” 🤓

አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ናቸው። በሌሎች ድካም እራሳቸውን ያመሰግናሉ..።


@funyhaha
@funyhaha
2025/02/11 03:28:18
Back to Top
HTML Embed Code: