Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
ግዕዝ ልሳን
» Telegram Web
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ቁንቁኔ
ትርጉም፡ ነቀዝ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ዐበጠ
ትርጉም፡ አስገደደ፣ ጎተተ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ኅፅው
ትርጉም፡ ጃንደረባ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ መሀከ
ትርጉም፡ ራራ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ አምኀ
ትርጉም፡ ስጦታ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ገነየ
ትርጉም፡ አመሰገነ፣ ተገዛ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ጸብአ
ትርጉም፡ ተጣላ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል: ዕሤቶሙ
ትርጉም: ተቀብለዋል
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል: ሠርዌ
ትርጉም: ምሰሶ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ነዋኅ
ትርጉም፡ ረጅም
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ቀላይ
ትርጉም፡ ጥልቅ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ መርዔት
ትርጉም፡ መንጋ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ከየደ
ትርጉም፡ ረገጠ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ በበይናት
ትርጉም፡ በመካከል
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ካልእ
ትርጉም፡ ሌላ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ቀዲሙ
ትርጉም፡ አስቀድሞ፣ በቅድሚያ፣ ቀድሞ፣ ጥንት
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ወስብእ
ትርጉም፡ ሰው ሆነ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ገመረ
ትርጉም፡ ቻለ፣ ያዘ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ድቃስ
ትርጉም፡ እንቅልፍ
ግዕዝ ልሳን
—
ቃል፡ ዐርክ
ትርጉም፡ ጓደኛ፣ ወዳጅ፣ ባልንጀራ
2024/09/27 14:33:44
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG