Telegram Web
Suna jelbeya
╔╦╦═╦╔╦═╦
║ እንኳን ደህና መጡ
╚══╩═╩═╩╩
አል መደድ
ጀለቢያ በፈለጉት ዲዛይን እና ከለር
የፈለጉትን ጀለቢያ በትዛዝ ሰርተን እናቀርባለን ይዘዙን
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን👇
https://www.tgoop.com/sunajelbya

09-52-94-24-10
09-38-06-09-85
Channel photo updated
Channel photo updated
Audio
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እስኪ ወደዋላ ልመልሳቹና ቆየት ካለው ስራዬ ላይ 1 ,2 ልጋብዛቹ 👉@Amuriumer

የቻናሌ ሊንክ 👉https://www.tgoop.com/madiheomer
ዩቱዩብ ላይ አዳዲስ ስራዎቼን ለማግኘት
👇👇👇
https://youtu.be/hrQOfAG-IaE
Audio
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እስኪ ወደዋላ ልመልሳቹና ቆየት ካለው ስራዬ ላይ 1 ,2 ልጋብዛቹ 👉@Amuriumer

የቻናሌ ሊንክ 👉https://www.tgoop.com/madiheomer
ዩቱዩብ ላይ አዳዲስ ስራዎቼን ለማግኘት
👇👇👇
https://youtu.be/hrQOfAG-IaE
አሰላም አለይኩ ያአባ መሊካ
አሰላም አለይኩም ያአባ መሊካ
ሰይዲና ኡስፉር ማህደረ ፍቅር

ነገ ማታ በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ይጠብቁን
ኸሚስን ኸኛ ጋር በኡስፉር ታሪክ
Channel photo updated
       ይህ የኔ ዝምታ ነው
ሁሉም ሰው ለአምላኩ ብቻ የሚያሰማው
የዝምታ ጩህት አለው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እንደምን አላቹልኝ ውድ የኢስላም ልጆች
ኡመር ግላኝ ነኝ አዲስ ነገር ይዜላቹ መጥቻለው
ዝምታዬን ሚያዳምጠኝ በሚል የዝምታ ውስጥ ንግግር
በሱዳን ስልት ነሺዳዊ ይዘት ባለው ቀለም ቀኝቼው ግጥሙንም እኔው ደርሼው ወደናንተ የማድረሱን ስራ የቀድሞ አልፋሩቅ ኦዲዮ ቪዥዋል(አልፋሩቅ መልቲሚዲያ) ጋር በመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰናል
ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ሙሉውን ዝም ብለው ያደምጡታል
በፊት በሚያውቁት አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ዩቲዩብ ቻናል
ይዞላችሁ ይቀርባል!
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE

Telegram
https://www.tgoop.com/ethioalfaruk

follow us on Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ የአንጋፋውና እድሜ ጠገቡ አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወዳጆች እንደ ልማዳችን አሁንም አዲስ ሰራ ይዘን መተናል ።

አራቱ ከዋክብት በአንድ ላይ የሚገርም ስራ ይዘው መጥተዋል። የስርቅርቅ ድምፅ ባለቤቱ የመንዙማ ከያኒ ሙዐዝ ሐቢብ እያንጎራጎረ በመሐባ ሊንጠን ፣ የድንቅ መረዋ ድምፅ ባለቤቱ ሙሀመድ አሚን በለሆሳስ አንጀታችንን ሊወዘውዘው ፣ ባለ ስግምግም ድምፁ አንጀት አርሱ ኢድሪስ ማህሙድ ከወዲያ ወዲህ ሊያወዛውዘን ፣ ድማሙ ባለ ጆሮ ገብ ድምፁ ማህፉዝ አብዱ በሀሴት ሊያስፈነጥዘን ሸምሲከ ጣሊዑ ብለዋል። እነዚህ አንጋፋዎች ከነልዩ ተሰጥኦዋቸው በጋራ ሊያሻግሩን ፣ ነብዩን ሊያስናፍቁን ፣ መረጃ ሊያቀብሉን ፣ሊያሳሽቁን ተጣምረዋል። መልቲ ሚዲያችንም ይህን ስራ በኦዲዮ የፊታችን ኸሚስ ማታ አንድ ሰአት ላይ በዩ ቲዩብ ቻናሉ ይለቅላችኋል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ልዩ የቪዲዮ ክሊፕ ይዘን እንቀርባለን።


ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE

Telegram
https://www.tgoop.com/ethioalfaruk

follow us on Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
share ena Pp enaderg 🙏
Suna jelbeya
╔╦╦═╦╔╦═╦
              ║ እንኳን  ደህና   መጡ  
              ╚══╩═╩═╩╩
አል መደድ
ጀለቢያ በፈለጉት ዲዛይን እና ከለር
የፈለጉትን ጀለቢያ በትዛዝ ሰርተን እናቀርባለን ይዘዙን
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን👇
https://www.tgoop.com/sunajelbya

09-52-94-24-10
09-38-06-09-85
2025/04/11 07:07:43
Back to Top
HTML Embed Code: