ጥሩ ልብ ሲኖራችሁ❤️ ብዙ ትሰቃያላችሁ።ለሰዎች በጣም ታስባላችሁ እና መጨረሻ ላይ እራሳችሁን ትጎዳላችሁ።💔
@rechfeelinges
@rechfeelinges
I know i will never be the same
But I'm telling myself I'll be okay
🥀
But I'm telling myself I'll be okay
🥀
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።
•••#መልካም_ምሽት_ዉድ_ቤተሰቦቼ!
•••#መልካም_ምሽት_ዉድ_ቤተሰቦቼ!
እውነተኛ ጓደኞችህ በኮከብ ይመሰላሉ...
ጨለማ ሲከብህ ያን ጊዜ ትለያቸዋለህ ...
ወይ ጨለማ ውስጥ እንደሚታዩት ኮከቦች ሆነው የጨለመብህን ጨለማ አብረውህ ሆነው ያሳልፍታል አልያም ደግሞ ጨለማ ውስጥ እንዳለክ እያወቁ ድምፃቸውን አጥፍተው ......
. . . . ይ ር ቁ ሀ ል. . . .
ጨለማ ሲከብህ ያን ጊዜ ትለያቸዋለህ ...
ወይ ጨለማ ውስጥ እንደሚታዩት ኮከቦች ሆነው የጨለመብህን ጨለማ አብረውህ ሆነው ያሳልፍታል አልያም ደግሞ ጨለማ ውስጥ እንዳለክ እያወቁ ድምፃቸውን አጥፍተው ......
. . . . ይ ር ቁ ሀ ል. . . .
⇘አንድ አንድ ሰው በእጁ የያዘውን ወርቅ እስኪያጣውና ሌላ አጊጦት እስኪመለከት ድረስ ወርቅነቱ አይገባውም።
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ...አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ። 100%🙌
❤️❤️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ...አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ። 100%🙌
❤️❤️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
የዓለማችን ውዱ ፈሳሽ እንባ ነው! 1% ውሃን እና 99% ስሜትን ይዟል አንድን ሰው ከመጉዳትህ በፊት ደጋግመህ አስብበት !😒😒😒😒😒😒
@Broken_heartssssss
@Broken_heartssssss