Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስድስት ነገሮች ከመምጣታቸው በፊት በመልካም ነገር ተሽቀዳደሙ ....‼️
መተናነስ...⁉️

አንድ ሰው ለበክር ኢብኑ ዐብዲላህ መተናነስን (ተዋዱዕን) አስተምረኝ አላቸው።

እሳቸውም ፦ "ከአንተ በእድሜ የሚበልጥህን ሰው ስትመለከት ይህ ሰው በኢስላምና በመልካም ስራ ቀድሞኛል ስለዚህ ከእኔ የተሻለ ነው ብለህ አስብ። በእድሜ የሚያንስህን ስትመለከት ደግሞ በወንጀልና በመጥፎ ተግባር ቀድሜዋለሁ ስለዚህ እኔ ከእርሱ የባስኩ መጥፎ ነኝ በል!" አሉት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🖤💖اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 💖🖤
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉 የብዙዎቻችን በሰላት ላይ የሚገኝ አህዋል...‼️
ሀቢቢ ሰለ-ላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል፦
«ሙዕሚኖች ሲራጥን ተሻግረው፣ዱንያ ላይ በመካከላቸው የነበሩ መበዳደሎችን ከተካካሱ ቦኋላ፣ጀነት እንዲገቡ ይፈቀድላቸዋል።ነፍሴ በእጁ በኾነችው አላህ እምላለሁ፣ያኔ እያንዳንዱ ሙዕሚን የጀነት ቤቱን የዱንያውን ቤቱን ከሚያውቀው በላይ ያውቀዋል።»

ኢላሂ! በአንተው ይሁንብህ ከጀሐነም እሳት ጠብቀን።የረህመት ሀገርህን ጀነትንም ያለ ቀዳሚ ቅጣት በሰላም አስገባን።
በተናነስከላቸውና ትህትናን ባሳየኻቸው ቁጥር አሳንሰው ሊያዩህ ከሚሞክሩ ሰዎች ራስህን አርቅ።መብቃቃትህ በአላህ ላይ ብቻ ይሁን።ልክህን ለማያውቅ በጭራሽ ዝቅ አትበል።አንተ ሙስሊም፣ክቡር የኣደም ልጅ ነህና።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አላህም አንተ በውስጣቸው እያለህ (ድንጋይ በማዝነብና ባሳማሚ ቅጣት) የሚቀጣቸው አይደለም ። አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም ።"
[[ሱረቱ አል-አንፋል =33]]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم
ኮ አቱም ያመንኩም ሰብቸ ለሰላት ቃኖት በከሼሙ ወክት ኡፍታናሙዋ እንጅቻናማሙ የክርማዮይ ኤት ጃንጎ ተራጡ። ዱመማም ማሱ ። እንግርቻናማሙ (የብቾይ አጥመ) ኤት ጃንጎ ተራጡ ። ጀናብተኘ በሆንኩምንገ (ጅስማናሙ) ተራጡ ።
📚 {{ሱረቱ አል- ማዒዳህ 6}}
አላህ እንኳን ወደርሱ ለተጠጉ ባሮቹ
አይደለም ከርሱ ለራቁ እንኳ ሩሕሩሕ
ነው። በአላህ ተመኩ ‼️
🟧 የደር ግርጬ ጢገረ በመቀስ ቂምቂሞት
በልዳሌ ሺልዶት ኢለበቀ።
"በላጩ ዱአ ለራስ ጉዳይ
የሚደረገዉ ዱአ ነዉ"ረሱልﷺ
“ሴት ልጅ የባሏን ቤት ጠባቂ ናት፤ ስለ ጥበቃዋም ትጠየቃለች ።''
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صلى وسلم على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم على.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ላይ

ሰለዋት የማውረድ ፈዒዳዎች ...‼️
2025/02/24 16:39:12
Back to Top
HTML Embed Code: