Telegram Web
Channel name was changed to «Ïnsider 11»
I Asked God For A Flower, He Gave Me A Garden. I Asked For A Tree, He Gave Me A Forest. I Asked For A River, He Gave Me An Ocean. I Asked For An Angel, He Gave Me You.♥️



#subscriber🥺
.....
I'm on Instagram as @aklutati. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=b1x4r5ajxtng&utm_content=46ucu6m
Forwarded from ▶️ jahnny ▶️ (𝔇𝔄𝔑𝔄) via @like
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ የእግር ኳስ ኮከብ ዲያጎ አርማኖዶ ማራዶና በ60 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
በጎርጎሪያኑ 1960 ዓ/ም በቦነስ አይረስ ከተማ የተወለደው ማራዶና በልብ ህመም ሳቢያ ዛሬ ምሽት ህይወቱ ማለፉን ጠበቃው ገልጿል።
አርጀንቲናዊው የመሀል ሜዳ አጥቂ ማራዶና በጎርጎሮሳዊው 1986 ዓ/ም ለብሄራዊ ቡድኑ በመጫወት ሀገሩ የአለም ዋንጫ እንድታገኝ ማድረጉም ይታወሳል።
የታላቁን የእግር ኳስ ሰው ሞት ምክንያት በማድረግ በሀገሩ አርጀንቲና ሶስት ብሄራዊ የሀዘን ቀናት መታወጁም ተሰምቷል።
A 20
32 GB
RAM 3
Fixed price 6500
Call me 0941467058
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

#ውድ_የግቢ_ጉባኤያችን_ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ግቢ ጉባኤያችን ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ ነበር ።
ግን አሁን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ሆኖልን ዳግም ልንገናኝ ነው በመሆኑም የፊታችን ረቡዕ ታህሳስ 14 እና ሐሙስ ታህሳስ 15 የ 12ኛ ክፍሎች መሸኛና የ 2013 የመክፈቻ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ስለዚህም በፈረቃችሁ ቀን ተገኝታችሁ ጉባኤውን እንድትታደሙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን
To sell 0948686649 call him
New
16GB
2GB RAM
Forwarded from Ïnsider 12 (¥Ø¥Ä)
To sell 0948686649 call him
@PROFOUNDGAME
Join pls🙏
2024/10/01 19:35:32
Back to Top
HTML Embed Code: