Telegram Web
Channel created
በነገራችን ላይ ፣መንገድ ላይ ብቻውን እያወራ ሚሄድ ወንድ ካያቹ፣


አግብቷል ማለት ነው።

😁🤣😆
ሰሞኑን ባልኮል ሳኒታይዘር በተደጋጋሚ እጄን ከማፅዳቴ የተነሳ ቀኝ እጄ ሰክሮ ግራ እጄን ካልገደልኩ እያለ ነው።😂😂
😂Eat me for you... ይብላኝ ላንቺ
😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ
🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው
😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል

🗣ተርጓሚ መሃመድ ምትኩ 😂😂😂😅🤣🤣
አሁን ወደ ቤት ስገባ ለአንድ ለተቸገረ ሰው የእጅ ሰአቴን⌚️ ሞባይሌን📱 እና የኪስ ቦርሳዬን ለገስኩ በጣም ነው ደስ ያለኝ...

#ሽጉጡን_ወደ_ኪሱ_ሲመልሰው🤣
Physics አስተማሪ ፈተናውን እንዳታልፍ ሲፈልግ...

ጫልቱ 4 ኪሎ ሙዝ 2 ኪሎ ብርቱካን እና 5 ሊትር ዘይት ይዛ እየተራመደች ነው። ጫልቱ ድንግል ናት አይደለችም😳😜
2024/12/28 02:58:51
Back to Top
HTML Embed Code: