አጠገባችሁ ያለዉን ሰዉ ነካ አድርጉትና ዛሬ እሁድ ነው ሻውር መግባት እንዳትረሳ በሉት😜😆
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
ቤት ሻወር እየወሰድኩ ሰራተኛዋ መጥታ በር ስታንኳኳ
ውሀው እንዳይረጭብሽ ልብስሽን አውልቀሽ ግቢ
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
ውሀው እንዳይረጭብሽ ልብስሽን አውልቀሽ ግቢ
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡
እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?”
ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡
ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡
በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ
በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ “Will you marry me?” #ታገቢኛለሽ? የሚል ድምጽ አወጣ፡፡
ልጅቷ አልቻለችም መሬት ላይ ተዘረረች፡፡
ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር
ጽሑፍ ወደቀ ጽሑፉ እንዲህ ይላል. . . የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ!!
😁😁😂
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?”
ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡
ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡
በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ
በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ “Will you marry me?” #ታገቢኛለሽ? የሚል ድምጽ አወጣ፡፡
ልጅቷ አልቻለችም መሬት ላይ ተዘረረች፡፡
ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር
ጽሑፍ ወደቀ ጽሑፉ እንዲህ ይላል. . . የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ!!
😁😁😂
😂😂😂😂👇👇👇
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት 📞ደውሎ...
.
.
.
.
.
.
.
.
#እማ_አታስቢ_በሰላም_ገብቻለው 😂😂
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
.
.
.
.
.
.
.
.
#እማ_አታስቢ_በሰላም_ገብቻለው 😂😂
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
😇ከደላላ ጋር ስትቅም ውለህ ማታ ፋዘር ተናዶ አንድ ሚረባ ልጅ ልጣ ሲል°°°
🤌እጄ ላይ 3 ልጅ አለ ስንት እንስማማ ትገዛለህ?😁😂🤣
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
🤌እጄ ላይ 3 ልጅ አለ ስንት እንስማማ ትገዛለህ?😁😂🤣
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...
አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።
አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።
ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።
ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
Join👉 @habeshatube3
Comments @jona7
Share & Invite ur Friends
#ጊዜ
ወፎች በህይወት እያሉ..ጉንዳኖችን ይበላሉ
ወፎች ሲሞቱ..ጉንዳኖች በተራቸው ወፎችን ይበላሉ
ከአንድ ዛፍ ሚሊዮን የክብሪት እንጨቶች ይሰራሉ በአንድ የክብሪት እንጨት ሚሊዮን ዛፎች ይነዳሉ።
ዛሬ አንተ ሐይለኛ ስለሆንክ ደካማ ሰዎችን አትናቅ አታጥቃ : ጊዜ ከአንተ በላይ ሐይለኛ እና ሐቀኛ ነው።
ቀንህ ሲደርስ አንተም ደካማ መሆንህ እማይቀር ነው።
#መልካም_ምሽት
#tattoo