Telegram Web
እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ
⛪️ ⛪️ ⛪️

በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሁም የመረዳዳትና የምተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለው
🎅።መልካም በዓል ።🎅

ሰላም ለኢትዮጵያችን
🙏🙏🙏

@hakkvel
HAKKVEL pinned Deleted message
የካቲት 23 1888 ዓ.ም
#አድዋ

@hakkvel
HAKKVEL pinned Deleted message
#ተከፍሎልኝ ነው !
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለጌታችን #ለመድሀኒታችን #ለኢየሱስ #ክርስቶስ የትንሰኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የፍቅር የሰላም የአንድነት በዓል ያድርግልን 🙏🙏🙏

መልካም በዓል

@hakkvel
I'll drop to night a music video on YouTube. 3:00 A.M

Link https://www.youtube.com/c/HAKKVEL?sub_confirmation=1
እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ.! ከርመናልና ያክርመን..ኖረናል እና ያኑረንም! ሰላም ሳይኖር በሰላም ያለፍንበት ችግር ኖሮ ችጋር ሳይነካን የከረምንበት ዓመት እነሆ ተጠናቆ ወደ 2015 አብረን ተጉዘናል!

ያጡ የሚያገኙበት ያላቸው የሚያካፍሉበት...የወጣቶች ደሞ በከንቱ የማይፈስበት..ማስተዋል ላጡት ማስተዋል የሚሰጥበት...ህፃናት የማይራቡበት...አዛውንቶች ልጆቻቸው ኖረው የሚጦሩበት...አዛን ፣ ቅዳሴውን በሰላም የምንሰማበት..ሙስሊሙ ከክሪስትያን ወንድሙ ጋር አብሮ ማዕድ የሚቋደስበት ቁጣ ሳይሆን ምህረት የሚዘንብበት...የጥይት ድምፅ ሳይሆን የምስጋና ድምፅ የምንሰማበት ቸሩን እና ደጉን የምናይበት ይሁንልን!


በድጋሚ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን  ለብርሃነ መስቀሉ  በሰላም አደረሳችሁ።

       መልካም በአል
HAKKVEL pinned «Here Are The Links To Get Me On Social Media 😊 ● Telegram: https://www.tgoop.com/hakkvel ● TikTok: https://www.tiktok.com/@hakkvel ● Instagram: https://www.instagram.com/hakkvel ● Facebook: https://www.facebook.com/hakkvel ● Twitter: https://www.twitter.com/hakkvel…»
እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏🙏
እንኳን #ለጌታችን #ለመድሀኒታችን #ለኢየሱስ ክርስቶስ #የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሁም የመረዳዳትና የምተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለው
🎅።መልካም በዓል ።🎅

……………✝️✝️✝️……………

ሰላም ለኢትዮጵያችን
🙏🙏🙏

@hakkvel
Next Week I Will Release 😊
ERIKUM (KEMISSE) | እሪኩም(ከሚሴ)
HAKKVEL
HAKKVEL - ERIKUM (KEMISSE) ሀክቬል - እሪኩም(ከሚሴ)

@hakkvel
Audio
HAKKVEL - ERIKUM (KEMISSE) | ሀክቬል - እሪኩም(ከሚሴ)
2025/01/26 04:08:51
Back to Top
HTML Embed Code: