ኒቆዲሞስ
ሰው ሥልጣን ቢኖረው ዕውቀት ሊጎድለው እንዲሁም ሀብት ላይኖረው ይችላል፡፡ ዕውቀት ቢኖረው ደግሞ ሀብትና ሥልጣን ማካበት ያዳግተዋል፡፡ ሀብት ቢኖረውም እንኳን ዕውቀት ይጎድለዋል፤ ሥልጣንም አይኖረውም፡፡ ኒቆዲሞስ ግን ሦስቱንም አንድ ላይ አስተባብሮ የያዘ የአይሁድ አለቃ ነበር፡፡
ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነው ኒቆዲሞስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ያስተማረውን ወንጌልን ለመማር ከአይሁድ ሁሉ ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ይሄድ ነበር፡፡ ፈሪሳውያን ማመን በተሳናቸው በዚያን ጊዜ ጆሮውን ለቃለ እግዚአብሔር፣ ልቡን ለእምነት የከፈተ ሰው ነው፡፡
እናውቃለን በማለት የሚመካኙ በርካታ ሰዎች ከመልካም ነገር ሲከለከሉ እርሱ ግን “ዐዋቂ ሳለ ራሱን ዝቅ አድርጎ፣ እምነት በማጣት የነጠፈችውን የፈሪሳውያንን ኅብረት ጥሎ፣ ሐዋርያትን መስሎ ጌታውን አግኝቶታል፡፡” ቀርቦም እንዲህ አለው፤ ‹‹መምህር ሆይ፥ ልታስተምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ይህን ተአምር ሊያደርግ የሚችል የለምና፡፡›› ጌታችን ኢየሱስም መልሶ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማየት አይችልም›› አለው፡፡
ነገር ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ ስላልተገለጠለት ‹‹ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይቻላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማኅፀን ተመልሶ መግባት ይችላልን?›› በማለት ጌታን መልሶ ጠየቀው፡፡ ጌታችንም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፡፡ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነውና፡፡››
አሁንም ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ አልተገለጠለትም ነበርና ‹‹ይህ ሊሆን እንዴት ይቻላል?›› በማለትም ጌታን ጠየቀው፡፡ ጌታችንም ‹‹አንተ የእስራኤል መምህራቸው ነህ፤ ነገር ግን እንዴት ይህን አታውቅም? በምድር ያለውን ስንነግራችሁ ካላመናችሁኝ በሰማይ ያለውን ብንነግራችሁ እንደምን ታምናላችሁ? ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም፤ እርሱም በሰማይ የሚኖረው ነው፡፡ ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለ የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው፡፡ ያመነበት ሁሉ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዲኖር እንጂ እንዲጠፋ አይደለም…›› በማለት አስረድቶታል፡፡ (ዮሐ.፫፥፪-፲፭)
የዓለም መድኃኒት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በለየባት በዚያች ሰዓት፣ ሐዋርያት በተበተኑባትና አይሁድ በሠለጠኑባት ጊዜ እንኳን ከጌታችን ሳይል በድፍረት ከእግረ መስቀሉ የተገኘ እንዲሁም ቅዱስ ሥጋውን በድርብ በፍታ ገንዞ የቀበረ ሰው ኒቆዲሞስ ነው፤ ስለዚህም ሰባተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት በእርሱ ስም ተሰይሟል፡፡
ለኒቆዲሞስ ምሥጢሩን ገልጾ ያዳነውና ያከበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም ምሥጢሩን ይገልጽልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፤ አሜን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

🛑🛑የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች አክሊል ሚዲያ ተተኪ ዘማርያን የምናፈራበት መዝሙራት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች የተለያየ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ተከፈተ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ ለነፍስዎ ብዙ ነገር ያተርፋሉ@aklil media
https://youtu.be/-S_ZG86A9Bc?si=0HlMPv5UnuqJ9Vv4

YouTube
🛑New mezmur የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ዝማሬ በዘማሪት ቃልኪዳን///ውዳሴ ማርያም እጮሀለሁ@AklilMedia
#orthodox #ተዋህዶ #መዝሙር #viral #ውዳሴ ማርያም #YouTube #ኢትዮጵያ
አክሊል ሚዲያ መዝሙራት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች :ብሂለ አበው:ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ተተኪ ዘማርያን ዝማሬ የሚያቀርቡበት የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን

አሁን ከሣቴ ብርኃን ገ/ኢየሱስ ኪዳነ ማርያም ሊያገባ ነው ቢባል ማን ያምናል ብቻ ረቡኒ እኔ ደስ ብሎኛል። እንግዲ እህታችን ሜሮን ታዋቂ ሰው ማግባት ምን አይነት ፈተና እንዳለው አላውቅም ግን ስልኩ በጠራ ቁጥር መደንገጥ የለብሽም። እስከዛሬም ስትሞክሩ የነበራቹ ካላቹ መሞከሩ ስተት አይደለም ከዚ በውኋላ ግን ሜሮን ምትባል ልዕልቱን አግብቷል እንዳደውሉ ብደውሉም ለጉዳይ ብቻ ። አሉ መጋቢ ሐዲስ
መምህሬ ጓደኛዬ መካሪዬ እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰክ ያንተን ዘር የአብርሃም የሷን ፍሬ የሳራ አርጎ ይሥኃቅን ይስጠን በድጋሚ አሉ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Forwarded from ሰሎሞን ቃል❤አብ
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የበገና ቤተሰቦቼ እንደምን ናችሁ?
አዲስ የበገና ትምህርት ቤት እነሆ ተከፈተ ውዳሴ በተሰኘ ስያሜ ከካህናት አባቶችና ከወረዳ ቤተ ክህነት በማናገር ስመ ስያሜውንም በካህናት አባቶች ምርጫ በመድኃኔዓለም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ተከፈተ በቅርብ ወራት በካቴድራሉ ህንጻ ላይ መሸጫና ማምረቻን በማዘጋጀት ላይም እንገኛለን::
ከዚህ ቀድሞ በበገና ትምህርት የሚታወቁ ከቁጥር እስከ አድቫንስ ግርፍ እንዲሁም ከቁጥር በተለየ መልኩ በገናን በቀላሉ በዜማ የሚያስተምሩ ዲያቆናት የበገና ዘማሪያን መምህራን በማምጣት ከህጻናት እስከ አዋቂዎች ድረስ ምዝገባ በመመዝገብ ላይ እንገኛለን::
ለአድቫንስ እና ግርፍ በቶሎ ይመዝገቡ
ለጀማሪዎችም በጥልቀት በዜማ እናስተምራለን
በስልክ ቁጥር 0928043768
0979178378
0968217778
ይደውሉልን
ለአብይ ጾም በአሰላ ከተማና ቅርብ ከተሞች የበገና ዝማሬ አገልግሎት ላይ በጋራ እናቀርባለን
ኑ ሰማያዊውን ጣዕመ ዜማ እንማማር

Forwarded from ሄላንሳን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
👉 ከምኩራብህ ግባ ! 👈
ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ #ከምኩራብ ግባ! በሚል ርዕስ እግዚአብሔር አምላክ ያስተምረናል።በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምዕሮ ሦስት ነገሮች ቤተክርስቲያን ተብለው ይጠራሉ። #ህንጻ ቤተክርስቲያኑ #የክርስቲያን ምዕመናን ህብረት እንዲሁም ደግሞ #የእኛ የገዛ አካላችን ቤተክርስቲያን ይባላል። ስለዚህ የእኛን ቤተመቅደስ(ቤተክርስቲያን) ወይም ምኩራብ እንዴት አድርገን እናቅናት? ፈጽመን እናሰናዳትና የምኩራባችንን አለቃ ና ግባ!!! እንበለው። (🙏 በፍጹም ትጋት እስከ ፍጻሜው ጸንታችሁ አንብቡ🙏 )
@helansane
👉 አባታችን ባሕታዊው ቴዎፋን የተናገሩትን ነገር መሠረት አድርገን ወደ እኔና እናንተ ቤተመቅደስ እናምራ። #የሰው ነፍስን በንጉሥ የሚመስሉት ሲሆን ሥጋውን ደግሞ በንጉሡ ቤተ መንግሥት ይመስሉታል። ይህ ቤተ መንግሥት #አምስት መስኮቶች አንድ በር አለው። እነዚህ አምስት መስኮቶች አምስቱ የስሜት ሕዋሳት ናቸው። በሩ ደግሞ #አእምሮ ነው። ታድያ የእኛ ቤተመቅደስም አወቃቀሩ እንዲኹ ነው። #በር በተሰኘው አእምሮአችን ቅድሚያ ማንን ይሆን አስገብተን ከውስጣችን ያነገስነው ንጉሥ ? በውስጣችን ላነገስነው ንጉሥ ምን ይሆን አምስቱን መስኮቶች ከፍተን ከውጪ ልንቀበል የከጀልነው?
👉 እኛ ደካሞች ሁለት ንጉሦችን በአንድ ቤተ መንግሥታችን አንግሰን ግራ እየተጋባን አለን። #ዘለዓለማዊውን ንጉሥ ክርስቶስን በአእምሮአችን ዙፋን አስቀምጠን በጎን ደግሞ የዚህች የከንቱ ዓለም ገዢ (የክፋት ሃሳቦች ሁሉ ንጉሥ) የሆነውን የዲያብሎስን #ሃሳብ በውስጣችን ጨምረን እያነገስን እንገኛለን። ምክንያቱም ደግሞ እኛ በምንውልባቸው ቦታዎች መስኮት በተባሉት የስሜት ሕዋሶቻችን ፊት ለፊት የኃጥአት ነጋዴ ዲያብሎስ ልዩ ልዩ ልምምዶችንና ነፍስን የሚያስደስቱ ስሜቶችን ያመጣል። በዚህም የተነሳ #ክርስቶስን በቅጡ ያላነገስንባት አእምሮ ከመስኮቱ ማይረባትን ሁሉ ትሸምታለች። መቼም ሁለት ንጉሥ በአንድ ቤተ መንግሥት አንግሳ እንደማትኖር ዘለዓለም እንደማትጸና ታውቃለች።
👉 አሁን ከምኩራባችን (ከቤተመቅደሳችን) ቅድሚያ እኛ ገብተን ውስጡዋን በመስኮት በኩል በምንቀበላቸው ከሄላንሳን ማዕድ ከምንሸምታቸው የቅዱሳን አባቶች ምክርና ተግጻጾች እናዘጋጃትና የምኩራባችንን አለቃ #ከምቡራብህ ግባ! እንለው ዘንድ እንውጣ።(#የምኩራብ አለቃ ሉቃ 13፥14) ኤርምያስ በትንቢቱ ሞት ወደ መስኮታችን ደርሶአል ወደ አዳራሻችንም ውስጥ ገብቶአል። (9፥21) ብሎ እንደተናገረ የዘለዓለማዊ ሞት ምክንያቶችን በስሜት ሕዋሶቻችን ወደ ነፍሳችን ከምናስገባ ይልቅ እውነተኛ ብርሃን የሆነውን ሕይወትና መንፈስ የሆነው የክርስቶስን ቃል እናስገባ ዘንድ እንዘጋጅ።
✍ ፥- ዓይናችንን መቆጣጠር
ቤተ መቅደሳችንን በብርሃን ሆነን ለማስተካከል ተቀዳሚው ነገር ዓይናችንን መቆጣጠር ነው። በማቴ 6፥22-23 < #የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል።> በእዚህች አይን በተባለችው መስኮት ከፍተህ የምታስገባው ነገር ጨለማ ብቻ ከሆነብህ መክፈቻ እንዳላት ሁሉ መዝጊያም አላችና ዝጋት። በማቴ ላይ #ቀኝ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት ሙሉ መቅደስህን ጨለማ ከምታደርግብክ አንድም በሲዖል እሳት ከምትማግድህ ዛሬ ዝጋት ጠርቅማት ሲል ነው።
(#ቢቻልህስ በእያንዳንዱ ሰውና በእያንዳንዱ ነገር ውስጥ አምላክን መፈለግና ማየት ልመድ ተለማመድ። )
✍ ፥- ጆሮን መቆጣጠር
የጆሮአችን ዋነኛ ጠላቶች ዘፈን ስድብና ነቀፋን የተሞሎ ግጥሞች ቀልዶች ወሬዎች ናቸው።ሁሉም ከጆሮአችን አልፈው ዓይኖቻችንን በፍትወታዊ ትርዒቶታቸውም ጭምር ያሳድፋብናል። አልፎም ፍጹም ጥፋትን ያስከትሉብናልና ስለዚህ ቅድሚያ ምንሰማውን መምረጥን አስከትለን ደግሞ ፍጹም ወደ መተው ማደግ አለብን። ወደ ቤተ ክርስቲያን ስታመሩ ድንገት የሰማችኹት ዘፈን ቤተ ክርስቲያን ደርሳችኹ እንኳን እየጸለያችኹ በውስጣችኹ እንደሚመጣ አስተውሉ። ዳግመኛም #ሽንገላን መቀበል ኃጢአት ነው። ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላችሁ ወዮላችሁ። (ሉቃ 6፥26 ት.ዳን 11፥21-34 ተመልከቱ)
(#ቢቻልህስ አሉባልታ/ሐሜትን/ ከመስማት መቆጠንብ ልምድ አድርግ! ያን ጊዜ ተናጋሪው ይጠፋልና።)
✍ ፥- ምላስን መቆጣጠር
በምላሳችን #ጥምር ስህተቶችን (ኃጥያቶችን) ነው ምንሰራው ይበልጥ እንጠንቀቅ በነገሮች ሁሉ እናስተውል። እናታችን ሔዋንን አንዴ ብቻ ዕፀ በለስ በመቅመሷ ምን ያክል ክፋት ውድመትን አስከትሏል። የዓለም ከንቱ የሆነውን ነገር ሁሉ #አታጣጥም ማንኛውንም ምግብ ማጣጣምን ለምላስህ አስለምድ ነገር ግን ወሬን ማስለመድ ግን ፈጹሞ አቁም። <<እኔ እላችኃለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል።ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።(ማቴ 12፥36) >>
👉 ከአበው ቅዱሳን መካከል አንዱ የማውራት ፍላጎት ሲፈትነው በአፋ ውስጥ ጠጠሮችን እስከመጨመር ደርሶአል።
✍ ፥- አፍንጫን መቆጣጠር
በምናሸተው ነገር የፍትወት ሐሳቦችንና ስሜቶችን ሊያነቃቃ ይችላል።ጥሩ አሽተን ምንፈጽማቸው ከንቱ ስሜቶች አልፈው በሽቱ ፈንታ ግማት እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ። (ኢሳ 3፥24) የሚያውድህ ሽታ ወደ ዝሙት ሐሳብ ከመራህ እየተመኘኸው ያለኸው ሥጋ ኢሳይያስ እንዳለው እንደሚበሰብስና ወደ ከፋ ሽታ እንደሚለውጥ አስታውስ። ይልቅ አንተ ዘወትር የቅዱሳንን መዓዛ ለማሽተት ከእቤትህ ውጣ መስኮትህንም ክፈት።
(#በመንገድ ሳለህ በጎ መዓዛ አፍንጫህን ባወደው ጊዜ ልዩ መዓዛ ባለው ውድ ሽቱ ጌታዋን የቀባችውን ማርያምን አስባት።<ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ> ዮሐ 12፥3
✍ ፥- የምንነካውን ነገር መቆጣጠር
እግዚአብሔርም አለ፥- #እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ #አትንኩትም። ስለዚህ ለመውደቅዋ ምክንያት ቀዳሚው ነገር መንካትዋ እንደሆነም ተመልከት። በመንካት የሚሰማን ስሜት ቢያስደስትም ኅሊናችንን ግን ወዳልተቀደሱ ሃሳቦች መምራቱ አይቀርምና እንጠንቀቅ።(በጾታዊ ጉዳዮች ላይ ይበልጡኑ ተጠንቀቁ)።
ቅዱስ ይሁዳም በመልዕክቱ ላይ 1፥23 #አንዳንዶችንም በሥጋ የረከሰውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ በፍርሃት ማሩ። ይህም ማለት እርቃንን ከሚያሳዩ ከሚያጎሉ ልብሶች ፍላጎትና ንክኪም ፈድማችሁ ራቁ ተጠበቁም። እርሱን አመንዝራዎች እርቃናቸውንና ኅፍረታቸውን ለማሳየት ያደርጉትማል ኃጥያትንም ይፈጽሙበታልና እናንተ ግን መልካሙን ልብስ ተሸለሙ። መቅደሳችሁን ውስጡን እንዳሳመራችሁት ሁሉ ገጽታውም ፍጹም ያማረና በቅዱሳን ዘንድም የተወደደ ወደ መልካም ሃሳብ ብቻ የሚስብ ይሁን ዘንድ ተሰሩ።
@helansane
ውድ ቤተሰቦቻን አሁን ቅድሚያ ወደ ምኩራባችን ገብተን ውስጡን አስተካክለን የልቡናችንን ወጣ ገባ(#በውስጤ እንዳላኖርክ የልቤ ግርግዳዎች ይጎረብጡሃል) ብለው እንደተናገሩ ቅዱሳን አባቶቻችን እኛም ይህን አባጣ ጎርባጣችንን አቅንተን የመስኮቶቻችንን አከፋፈት አስተካክለን እደ አእምሮአችንን አዘጋጅተን #ከገባ ላናስወጣው አንተ የምኩራባችን አለቃ ንጉሥ ሆይ ግባ!!! እንለው ዘንድ ዛሬ ከኃጥአት ወጥመድ እንወጣ!!!
🙏ሳምንቱን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን።🙏
ሼር በማድረግ ማካፈል የዘወትር ተግባራችሁ ይሁን።
።ቸር ያቆየን።

Forwarded from Tade Weldeamanuel
Telegram
Tinsae Art
Share and promote art for sale
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex ቻናል ያውቃሉ❓
💶 𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶
@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !
☎️ +251977338586 🇪🇹
☎️ +251977338586 🇪🇹
ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ !👇👇
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
❎█▓▒░ ►OPEN◄░►OPEN ▒▓█❎
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸
👆 ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት ይህን ይጫኑት 👆
🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬
🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬
🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕
👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇