Forwarded from surafel○●
ለማህተቤ ስል እሞታለሁ✝
ንገሩት ለዛ ሰው
የዘመን እውነት ነን
በደግነት ሰማይ
በጥበብ የኖርን
ፈርተን እዳይመስለው ስላቀረቀርን
ማህተብ አስረን እጂ ስላቀረቀርን
ተጣልተን እዳንቀር በክፍፍል ገደል
ሞት ብርቃችን አይደል
ንገሩት ለዛ ሰው
ካለም ከጫፍ እስከጫፍ🌍
ሀይል እደተራራ ገዝፍ ቢከመርም
ክንዱ አፈርጥሞ💪
እልፍ የሰገደለት ጀግና ቢሰደርም
አለም የሞተበት
የጠላት ማርከሻ ጦር ቢደረደርም
‟በአንድ አይናችን ሰላም
በኦርቶዶክስ ግን ከቶ ዝም አንልም✝”
ከዚህ በፊት ቤተ ክርስትያናችንን ቀለዱበት ዝም አልናቸው
ነጠላችንን ለብሰው ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
መዝሙራችንን ገልብጠው በዲጄ ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
መቋሚያችንን ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
አሁን ደሞ አሁን ደሞ መስቀል አደባባያችሁን እንወርሳለን እያሉ ነው በዚህም ከቀጠለ ደሞ
ቤተ ክርስትያናችሁን እንወርሳችኋለን ማለታቸው እማይቀር ነው
እኛ ለኦርቶዶክሳውያን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስን ክርስቶስ ፍቅርንና እና ትእግስትን ስላስተማር እጂ ፈሪ ሁነን አደለንም በመስቀላችን የምንደራደር ሰወች አደለንም
ከዚህ በፊት ማህተባችን ከሚበጠስ አንገታችን ይበጠስ እያሉ ብዙ ነገር አስተምረውን
አልፈዋል
ከዚህ ቡሀላ እኛ ኦርቶዶክሳውያን መንቃት አለብን መተኛት የለብንም ፍትህ ማግኘት አለብን
በሼር በሼር ሼር
ንገሩት ለዛ ሰው
የዘመን እውነት ነን
በደግነት ሰማይ
በጥበብ የኖርን
ፈርተን እዳይመስለው ስላቀረቀርን
ማህተብ አስረን እጂ ስላቀረቀርን
ተጣልተን እዳንቀር በክፍፍል ገደል
ሞት ብርቃችን አይደል
ንገሩት ለዛ ሰው
ካለም ከጫፍ እስከጫፍ🌍
ሀይል እደተራራ ገዝፍ ቢከመርም
ክንዱ አፈርጥሞ💪
እልፍ የሰገደለት ጀግና ቢሰደርም
አለም የሞተበት
የጠላት ማርከሻ ጦር ቢደረደርም
‟በአንድ አይናችን ሰላም
በኦርቶዶክስ ግን ከቶ ዝም አንልም✝”
ከዚህ በፊት ቤተ ክርስትያናችንን ቀለዱበት ዝም አልናቸው
ነጠላችንን ለብሰው ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
መዝሙራችንን ገልብጠው በዲጄ ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
መቋሚያችንን ጨፈሩበት ዝም አልናቸው
አሁን ደሞ አሁን ደሞ መስቀል አደባባያችሁን እንወርሳለን እያሉ ነው በዚህም ከቀጠለ ደሞ
ቤተ ክርስትያናችሁን እንወርሳችኋለን ማለታቸው እማይቀር ነው
እኛ ለኦርቶዶክሳውያን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስን ክርስቶስ ፍቅርንና እና ትእግስትን ስላስተማር እጂ ፈሪ ሁነን አደለንም በመስቀላችን የምንደራደር ሰወች አደለንም
ከዚህ በፊት ማህተባችን ከሚበጠስ አንገታችን ይበጠስ እያሉ ብዙ ነገር አስተምረውን
አልፈዋል
ከዚህ ቡሀላ እኛ ኦርቶዶክሳውያን መንቃት አለብን መተኛት የለብንም ፍትህ ማግኘት አለብን
በሼር በሼር ሼር
✅ጾመ ገሃድ
ይህ ጾም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በማሰብ
የጥምቀት ዋዜማ የሚፆም ፆም ነው፡፡ ይህም ማለት በጥምቀት ዋዜማ ከምግብ መከልከል ነው፡፡ የሚቆርብ ሰው አክፍሎ የሚያድር ስለሆነም የጥምቀትን ድራር መጾም ነው፡፡ ሐዋርያት
«ልደት ጥምቀት ዓርብ ረቡዕ ቢውል በሌሊት ቀድሰው ሥጋውን ደሙን ይቀበሉ፤ ከሌሊቱ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጹሙ ብለው አይፍረዱ» ብለዋል /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15/፡፡ የልደትና
የጥምቀት በዓል በረቡዕ ወይም በዓርብ ቀን ቢሆን በበዓለ ሃምሳ የሚበላውን የጥሉላት ምግብ በጠዋት በመብላት ምእመናን በዓሉን እንዲያከብሩ ታዟል፡፡
ይህም እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ የእግዚአብሔር በዓላት
በመሆናቸው ነው፡፡ የጥምቀት በዓል በረቡዕና በዓርብ በሚውልበት ጊዜ በረቡዕና በዓርብ ፈንታ ማክሰኞንና ሐሙስን
በመጾማችን ሁለት ሥራ ይፈጸምልናል፡፡ በዚህም የጾምና የበዓል ማክበር ሥራ ይከናወናል፡፡ የጥምቀትን ዋዜማ ጥሉላት መባልዕትን መተው ነው፡፡ ይህንንም እንደ ዘይቤው ገሀድ ይለዋል፣ መገለጫ፣ ግልጥ፣ ይፋ መሆን ማለት ነው፡፡
እንዲሁም ጋድ ይለዋል፣ ለውጥ፣ ልዋጭ ማለት ነው፡፡ ጥምቀት ረቡዕ ዓርብ ሲውል በዚያ ለውጥ ማክሰኞ ሐሙስ ይጾማልና ጋድ አለው፡፡ እንዲሁም አንድ ጊዜ ሲጾም አንድ ጊዜ ሲቀር
እንዳይረሳና ቅዳሜ ወይም እሑድ በሰንበት ቀን ይጾሙ ዘንድ አይቻልም፣ ነገር ግን እህል ውኃ እንጂ ጥሉላት ከመብላት መጠበቅ ይገባል፡፡
ልደት የሚውልባቸው ረቡዕና ዓርብ ቢሆኑ የፍሥክ /
የሚበላባቸው/ ቀናት ሆነው እንዲከበሩ ሐዋርያት ያዘዙ ቢሆንም በዋዜማው የሚገኙት ማክሰኞና ሐሙስ ከጾመ ነቢያት ጋር የተያያዙ ስለሆኑ መጾማቸው ግድ ነው፡፡ ሆኖም የነቢያትን ጾም
የማይጾሙ ሰዎች በመላው የጾሙ ቀናት ሲበሉ ቆይተው
በዋዜማው ብቻ ገሀድ ነው ብለው ይጾማሉ፡፡ ነገር ግን ይሄ ትክክል አይደለም። ጾሙ የጥምቀት ብቻ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ አባቶቻችን በፆም በጸሎት በረከት እንዳገኙ እኛም ከእግዚአብሔር በረከት እናገኛለን እና መፆምን ቸል አንበል ለዚህም አምላካችን ይርዳን አሜን፡
(ምንጭ : ከገድላት አንድበት)
ይህ ጾም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በማሰብ
የጥምቀት ዋዜማ የሚፆም ፆም ነው፡፡ ይህም ማለት በጥምቀት ዋዜማ ከምግብ መከልከል ነው፡፡ የሚቆርብ ሰው አክፍሎ የሚያድር ስለሆነም የጥምቀትን ድራር መጾም ነው፡፡ ሐዋርያት
«ልደት ጥምቀት ዓርብ ረቡዕ ቢውል በሌሊት ቀድሰው ሥጋውን ደሙን ይቀበሉ፤ ከሌሊቱ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጹሙ ብለው አይፍረዱ» ብለዋል /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15/፡፡ የልደትና
የጥምቀት በዓል በረቡዕ ወይም በዓርብ ቀን ቢሆን በበዓለ ሃምሳ የሚበላውን የጥሉላት ምግብ በጠዋት በመብላት ምእመናን በዓሉን እንዲያከብሩ ታዟል፡፡
ይህም እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ የእግዚአብሔር በዓላት
በመሆናቸው ነው፡፡ የጥምቀት በዓል በረቡዕና በዓርብ በሚውልበት ጊዜ በረቡዕና በዓርብ ፈንታ ማክሰኞንና ሐሙስን
በመጾማችን ሁለት ሥራ ይፈጸምልናል፡፡ በዚህም የጾምና የበዓል ማክበር ሥራ ይከናወናል፡፡ የጥምቀትን ዋዜማ ጥሉላት መባልዕትን መተው ነው፡፡ ይህንንም እንደ ዘይቤው ገሀድ ይለዋል፣ መገለጫ፣ ግልጥ፣ ይፋ መሆን ማለት ነው፡፡
እንዲሁም ጋድ ይለዋል፣ ለውጥ፣ ልዋጭ ማለት ነው፡፡ ጥምቀት ረቡዕ ዓርብ ሲውል በዚያ ለውጥ ማክሰኞ ሐሙስ ይጾማልና ጋድ አለው፡፡ እንዲሁም አንድ ጊዜ ሲጾም አንድ ጊዜ ሲቀር
እንዳይረሳና ቅዳሜ ወይም እሑድ በሰንበት ቀን ይጾሙ ዘንድ አይቻልም፣ ነገር ግን እህል ውኃ እንጂ ጥሉላት ከመብላት መጠበቅ ይገባል፡፡
ልደት የሚውልባቸው ረቡዕና ዓርብ ቢሆኑ የፍሥክ /
የሚበላባቸው/ ቀናት ሆነው እንዲከበሩ ሐዋርያት ያዘዙ ቢሆንም በዋዜማው የሚገኙት ማክሰኞና ሐሙስ ከጾመ ነቢያት ጋር የተያያዙ ስለሆኑ መጾማቸው ግድ ነው፡፡ ሆኖም የነቢያትን ጾም
የማይጾሙ ሰዎች በመላው የጾሙ ቀናት ሲበሉ ቆይተው
በዋዜማው ብቻ ገሀድ ነው ብለው ይጾማሉ፡፡ ነገር ግን ይሄ ትክክል አይደለም። ጾሙ የጥምቀት ብቻ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ አባቶቻችን በፆም በጸሎት በረከት እንዳገኙ እኛም ከእግዚአብሔር በረከት እናገኛለን እና መፆምን ቸል አንበል ለዚህም አምላካችን ይርዳን አሜን፡
(ምንጭ : ከገድላት አንድበት)
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
💠 📚 💠 📚 💠 📚
🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
💠 📚 💠 📚 💠 📚
🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‼️
ወጣትነትና ክርስትና
ክፍል አንድ 1️⃣
መግቢያ
የክርስትና መሰረቱ እግዚአብሔር ነው።
👉ክርስትና በእድሜ በፆታ በትምህርት ደረጃ የሚወሰን ሳይሆን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን የምንመራበት ሕይወት ነው። በጊዜውም አለጊዜውም ጽና እንዲል 2ኛ ጢሞ4፥2
👉በስጋችን በነፍሳችን በሃሳባችን እና በድርጊታችን በመውጣትና መግባታችን በኑሯችን ሁሉ እግዚአብሔርን የምንፈልግበት ከርሱም ጋር ኅብረት የምናደርግበት የተቀደሰ ሕይወት ነው።
👉ሰው በተፈጠረበት ባህርይ ልክ ሕይወቱን ይመራል። በተገኘበት አራቱ ባህርያት ዘመኑም እንዲሁ ነው። የንፋስ ዘመን የእሳት ዘመን የውኃ ዘመን እና የመሬት ዘመን አለው። ወጣቶች ከነዚህ ዘመናት በአንዱ በእሳት ዘመን ውስጥ የሚያልፍ የእድሜውም ገደብ በአማካይ ከ20-40 እንደሆነ ብዙ ድርሳናት አስቀምጠውታል።
በቀጣይ ክፍል የወጣትነት ጠባያት በሚል ርዕስ እንቀጥላለን። እናንተም share በማድረግ እንድትተባበሩኝ በድንግል ማርያም ስም እጠይቃለሁ።🙏🙏🙏🙏
ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት @tonamiah
#share & #join
@hiwete @hiwete @hiwete💚
@hiwete @hiwete @hiwete💛
@hiwete @hiwete @hiwete❤️
የወጣቶች ሕይወት✨ pinned «ሰላም👋 የወጣቶች ሕይወት ቻናል አባላት ለተወሰነ ጊዜ በመጥፋቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አሁን ወጣትነትና ክርስትና በሚል ርዕስ ተከታታይ ኮርስ እንጀምራለን።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከኛ ጋር ትሁን! አሜን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‼️ ወጣትነትና ክርስትና ክፍል አንድ 1️⃣ መግቢያ የክርስትና መሰረቱ እግዚአብሔር ነው። 👉ክርስትና በእድሜ በፆታ በትምህርት ደረጃ…»
ክፍል ሁለት 2️⃣
በወጣትነት እድሜ ለክርስትና ሕይወት አስተዋፆ የሚያደርጉ በጎ እድሎችን፤ክርስቲያናዊነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቶችን፤በሕይወታችን መልካም ጓደኛን የመምረጥ ጠቀሜታንና ከክፉ ጓደኛ መራቅ እንዴት እንደሚቻል እና ክርስትና ሕይወታችንን በተሳካ መንገድ ለመምራት የምንችልበት መንገድ እንዲሁም ወጣቶች በዘመናቸው የሚገጥሙ ፈተናዎችን ካሸነፉ ክርስትያን ወጣቶች ለመማር እነርሱም ማሸነፍ የሚችሉበትን ክህሎት በማዳበር "በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" በሚለው አምላካዊ ቃል መሰረት መጓዝ እንድንችል ይህ አጭር መማሪያ ተዘጋጅቷል።
የሰው ተፈጥሮ
#ሰው እግዚአብሔር በአምሳሉና በምሳሌው የፈጠረው ልዩ ክቡር ፍጥረት ነው። "እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንድምሳሌያችን እንፍጠር "ዘፍ ፩፥፳፮
የሰው ለፈጣሪ ምሳሌነቱ በነፍሱ ሲሆን ሦስት ባህርያት አሉት። እነርሱም ልባዊነት(ማሰብ)፤ ቃላዊነት(መናገር)፤ ዘላለማዊነት(እስትንፋስ) ናቸው።
በመልካችን ብሎ ራሱን አስመስሎ ፈጥሮታል።መልኩም ከአራቱ ባህርያተ ስጋ ተፈጥሯል።
#ባህርያት ማለት የነገር ሁሉ ስር፣መገኛመሰረት ማለት ነው። መሬት፣ውኃ ፣እሳት እና ንፋስ የፍጥረታት መገኛዎች በመሆናቸው አራቱ ባህርያት ተብለው ይጠራሉ። እያንዳዳቸው ሦስት ሦስት ጠባያት አሏቸው። ይኸውም የምስጢረ ሥላሴ ምሳሌ ነው።
#መሬት ፡ አፈር ትቢያ ማለት ነው።መሬት ገና ከውኃ ሳትለይ #ጸብር ትባል ነበር።#ጭቃ ማለት ነው። ለፍጥረታት ሁሉ ማደሪያ ትሆን ዘንድ በመሰጠቷ ደግሞ #ምድር ትባላለች። መሬት ሦስት ጠባያት አሏት። እነሱም
#፩. ይቡስነት(ደረቅ መሆን)
#፪. ጽሉምነት(ጨለማነት)
#፫. ቆሪርነት(ቀዝቃዛነት) ናቸው።
#ለውኃ ፡ ሦስት ጠባያት አሏት። እነርሱም
#፩. ብሩህነት(ብርሃን)
#፪. እርጡብነት(መርጠብ)
#፫. ቆሪርነት(ቀዝቃዛነት)
በቀጣይ ክፍል ሁለቱን ባህርያተ ስጋን እና የሁሉንም ባህርያት ዘመን እናያለን።
እባካችሁ share በማድረግ ተባበሩኝ።🙏🙏👋
#share & #join
@hiwete @hiwete @hiwete💚
@hiwete @hiwete @hiwete💛
@hiwete @hiwete @hiwete❤️
የወጣትነት ዘመን ጠባያት
በወጣትነት እድሜ ለክርስትና ሕይወት አስተዋፆ የሚያደርጉ በጎ እድሎችን፤ክርስቲያናዊነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቶችን፤በሕይወታችን መልካም ጓደኛን የመምረጥ ጠቀሜታንና ከክፉ ጓደኛ መራቅ እንዴት እንደሚቻል እና ክርስትና ሕይወታችንን በተሳካ መንገድ ለመምራት የምንችልበት መንገድ እንዲሁም ወጣቶች በዘመናቸው የሚገጥሙ ፈተናዎችን ካሸነፉ ክርስትያን ወጣቶች ለመማር እነርሱም ማሸነፍ የሚችሉበትን ክህሎት በማዳበር "በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" በሚለው አምላካዊ ቃል መሰረት መጓዝ እንድንችል ይህ አጭር መማሪያ ተዘጋጅቷል።
የሰው ተፈጥሮ
#ሰው እግዚአብሔር በአምሳሉና በምሳሌው የፈጠረው ልዩ ክቡር ፍጥረት ነው። "እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንድምሳሌያችን እንፍጠር "ዘፍ ፩፥፳፮
የሰው ለፈጣሪ ምሳሌነቱ በነፍሱ ሲሆን ሦስት ባህርያት አሉት። እነርሱም ልባዊነት(ማሰብ)፤ ቃላዊነት(መናገር)፤ ዘላለማዊነት(እስትንፋስ) ናቸው።
በመልካችን ብሎ ራሱን አስመስሎ ፈጥሮታል።መልኩም ከአራቱ ባህርያተ ስጋ ተፈጥሯል።
#ባህርያት ማለት የነገር ሁሉ ስር፣መገኛመሰረት ማለት ነው። መሬት፣ውኃ ፣እሳት እና ንፋስ የፍጥረታት መገኛዎች በመሆናቸው አራቱ ባህርያት ተብለው ይጠራሉ። እያንዳዳቸው ሦስት ሦስት ጠባያት አሏቸው። ይኸውም የምስጢረ ሥላሴ ምሳሌ ነው።
#መሬት ፡ አፈር ትቢያ ማለት ነው።መሬት ገና ከውኃ ሳትለይ #ጸብር ትባል ነበር።#ጭቃ ማለት ነው። ለፍጥረታት ሁሉ ማደሪያ ትሆን ዘንድ በመሰጠቷ ደግሞ #ምድር ትባላለች። መሬት ሦስት ጠባያት አሏት። እነሱም
#፩. ይቡስነት(ደረቅ መሆን)
#፪. ጽሉምነት(ጨለማነት)
#፫. ቆሪርነት(ቀዝቃዛነት) ናቸው።
#ለውኃ ፡ ሦስት ጠባያት አሏት። እነርሱም
#፩. ብሩህነት(ብርሃን)
#፪. እርጡብነት(መርጠብ)
#፫. ቆሪርነት(ቀዝቃዛነት)
በቀጣይ ክፍል ሁለቱን ባህርያተ ስጋን እና የሁሉንም ባህርያት ዘመን እናያለን።
እባካችሁ share በማድረግ ተባበሩኝ።🙏🙏👋
#share & #join
@hiwete @hiwete @hiwete💚
@hiwete @hiwete @hiwete💛
@hiwete @hiwete @hiwete❤️
የወጣቶች ሕይወት✨ pinned «ክፍል ሁለት 2️⃣ የወጣትነት ዘመን ጠባያት በወጣትነት እድሜ ለክርስትና ሕይወት አስተዋፆ የሚያደርጉ በጎ እድሎችን፤ክርስቲያናዊነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቶችን፤በሕይወታችን መልካም ጓደኛን የመምረጥ ጠቀሜታንና ከክፉ ጓደኛ መራቅ እንዴት እንደሚቻል እና ክርስትና ሕይወታችንን በተሳካ መንገድ ለመምራት የምንችልበት መንገድ እንዲሁም ወጣቶች በዘመናቸው የሚገጥሙ ፈተናዎችን ካሸነፉ ክርስትያን ወጣቶች ለመማር…»
በዚህ ቻናል ቀደምት ስለኾነው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ፣ ስለ ጥንታዊ ኢትዮጵያውያን እውቀት፣ ስለ አስገራሚ ማዕድናት፣ ስለ ዕፅዋት፣ ኢትዮጵያዊ የታሪክ መሠረት ያላቸውን ነገር ግን የእኛ ኾነው ሳለ በሌሎች ስም ስለተመዘገቡ እውቀቶቻችን እንዲሁም ትኩረት ያልተሰጣቸውን ታላላቅ የኢትዮጵያ ነገሥታት በሰፊው ይዳስሳል።
ቻናሉን ለሌሎች በማጋራት ሀገራችንን እንወቅ!
https://www.tgoop.com/YeEthelAsharawoch
ቻናሉን ለሌሎች በማጋራት ሀገራችንን እንወቅ!
https://www.tgoop.com/YeEthelAsharawoch
✞✝✞ እንኩዋን ለታላቁ "የጌታ ጾም (ጾመ እግዚእ)" በሰላም አደረሳችሁ ✞✝✞
+*" ጾመ እግዚእ "*+
=>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ምዕመናን
እንዲጾሟቸው የሠራቻቸው 7 አጽዋማት አሏት:: "ጾም" ማለት "መከልከል" ነው:: የምንከለከለው ደግሞ ከኃጢአትና ከክፋት ሲሆን አንድም ሰውነትን ወደዚያ ከሚወስዱ አዝማደ መባልዕት (የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች) መከልከልን ይመለከታል::
+"7ቱ" አጽዋማት:-
1.ዓቢይ ጾም
2.ጾመ ፍልሠታ
3.ጾመ ሐዋርያት
4.ጾመ ነቢያት
5.ጾመ ድኅነት
6.ጾመ ነነዌ እና
7.ጾመ ገሃድ ይሰኛሉ::
+በእነዚህ አጽዋማት ከዓቢይ ጾም በቀር እስከ 9 ሰዓት
ድረስ መጾም ይገባል:: ዓቢይ ጾም ግን የተለየ ሥርዓት
አለው:: ስለ ጾም ሲነሳ አስቀድሞ የሚመጣው ጥያቄ
አስፈላጊነቱ ነው:: "ጾም ለምን ያስፈልጋል?" ብሎ
ከመጠየቅ "ሃይማኖት ለምን ያስፈልጋል?" ብሎ
መጠየቁ ይቀላል::
+ምክንያቱም ከሃይማኖታዊ ትዕዛዛት ትልቁ በመሆኑ
እርሱን መቃወም ሃይማኖትንና አዛዡን እግዚአብሔርን
መቃወም ነውና:: እኛ ሃገር ላይ የተለመደች ክፉ ልማድ
አለች:: የከበደችንን ነገር "አያስፈልግም" በሚል
እንከራከራለን::
+ደግሞ ጾምን ለመሻር ጥቅስ የሚጠቅሱ ወገኖች
በጣም ይገርሙኛል:: ኃጢአትን ለመሥራት : ጾምንም
ለመሻር ጥቅስን መጥቀስ አያስፈልግም:: እኛ ግን
¤ከፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ (ማቴ. 4:2)
¤አበው ቅዱሳን ጾመው (ዘዳ. 9:19, ነገ. 19:8, ሐዋ.
13:3, ቆሮ. 4:11) አሳይተውናልና እንደ አቅማችን
እንጾማለን::
+የጾሙ የመጀመሪያው ሳምንት (ዘወረደ) የሚጾመው
እስከ 12 ሰዓት ሲሆን ከቅድስት (ከ2ኛው ሳምንት) እስከ
ተጽኢኖ (የኒቆዲሞስ ዓርብ) ድረስ ደግሞ እስከ 11
ሰዓት ይጾማል::
በሰሙነ ሕማማት ግን የምንጾመው "እስከ ይሠርቅ
ኮከብ" (እስከ ምሽት 1 ሰዓት) ድረስ ይሆናል::
+ነገር ግን ሁሉም እንደ መጠኑ ነውና ከመምሕረ ንስሃ
ጋር ሊጨዋወቱት ይገባል:: በዓቢይ ጾም ለቻለ ቂጣ
በጨው እየበላ: ውሃ እየተጐነጨ ሊጾም ይገባል::
በእነዚህ 55 ቀናትም ከዕለተ ሆሳዕና በቀር ከበሮ
አይጐሰምም:: ጸናጽል አይጸነጸልም:: ተድላ ደስታም
አይደረግም::
+አብዝቶ መብላት : ሳቅ ማብዛትና ጌጥን ማብዛትም
እንዲሁ አይገባም:: ለቻለ ደግሞ በሌሊት ሰዓታቱን፡
በግህ ኪዳንና ስብሐተ ነግሁን : በመዓልት ቅዳሴውን :
በሰርክ (ምሽት) ደግሞ ምሕላውን ሊሳተፍ ይገባል::
+በእነዚህ 55 ቀናት ፈቃደ ሥጋ ሊደክም : ፈቃደ ነፍስ
ልትሰለጥን ግድ ነውና:: ከሌላው ጊዜ በተሻለ ወቅቱ
ምጽዋትና ጸሎት የሚደረግበት ነው:: በዚያውም ላይ
ነገሮችን እያመቻቹ በእነዚህ ዕለታት ቅዱስ ቃሉን
መስማት (ማንበብ) ይገባል:: በትዳር ውስጥ ላሉም
መኝታን መለየት ግድ ነው::
=>ከ7ቱ አጽዋማት አንዱ የሆነው ይህ ጾም=
1.ዐቢይ (ታላቁ) ጾም
2.የጌታ ጾም
3.ጾመ ሑዳድ
4.የድል ጾም
5.የካሳ ጾም
6.አርባ ጾም
7.የፍቅር ጾም . . .
በሚሉ መጠሪያዎችም ይታወቃል::
=>የጾሙ መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት ደግሞ=
1.ጾመ ሕርቃል
2.ጾመ በረከት ዘሐዋርያት
3.ሰሙነ ዘወረደም ይባላል::
=>ጾሙን የሰላም : የፍቅር : የምሕረት : የፀጋ :
የበረከት ያድርግልን:: ጾሞ ለማበርከትም ያብቃን፡፡
=>+"+ አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ
በጾምም በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ:: ልባችሁን
እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ:: አምላካችሁም
እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ: ቁጣው የዘገየ: ምሕረቱም የበዛ: ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ:: +"+ (ትን. ኢዩኤል 2:12)
✞✝✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞✝✞
+*" ጾመ እግዚእ "*+
=>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ምዕመናን
እንዲጾሟቸው የሠራቻቸው 7 አጽዋማት አሏት:: "ጾም" ማለት "መከልከል" ነው:: የምንከለከለው ደግሞ ከኃጢአትና ከክፋት ሲሆን አንድም ሰውነትን ወደዚያ ከሚወስዱ አዝማደ መባልዕት (የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች) መከልከልን ይመለከታል::
+"7ቱ" አጽዋማት:-
1.ዓቢይ ጾም
2.ጾመ ፍልሠታ
3.ጾመ ሐዋርያት
4.ጾመ ነቢያት
5.ጾመ ድኅነት
6.ጾመ ነነዌ እና
7.ጾመ ገሃድ ይሰኛሉ::
+በእነዚህ አጽዋማት ከዓቢይ ጾም በቀር እስከ 9 ሰዓት
ድረስ መጾም ይገባል:: ዓቢይ ጾም ግን የተለየ ሥርዓት
አለው:: ስለ ጾም ሲነሳ አስቀድሞ የሚመጣው ጥያቄ
አስፈላጊነቱ ነው:: "ጾም ለምን ያስፈልጋል?" ብሎ
ከመጠየቅ "ሃይማኖት ለምን ያስፈልጋል?" ብሎ
መጠየቁ ይቀላል::
+ምክንያቱም ከሃይማኖታዊ ትዕዛዛት ትልቁ በመሆኑ
እርሱን መቃወም ሃይማኖትንና አዛዡን እግዚአብሔርን
መቃወም ነውና:: እኛ ሃገር ላይ የተለመደች ክፉ ልማድ
አለች:: የከበደችንን ነገር "አያስፈልግም" በሚል
እንከራከራለን::
+ደግሞ ጾምን ለመሻር ጥቅስ የሚጠቅሱ ወገኖች
በጣም ይገርሙኛል:: ኃጢአትን ለመሥራት : ጾምንም
ለመሻር ጥቅስን መጥቀስ አያስፈልግም:: እኛ ግን
¤ከፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ (ማቴ. 4:2)
¤አበው ቅዱሳን ጾመው (ዘዳ. 9:19, ነገ. 19:8, ሐዋ.
13:3, ቆሮ. 4:11) አሳይተውናልና እንደ አቅማችን
እንጾማለን::
+የጾሙ የመጀመሪያው ሳምንት (ዘወረደ) የሚጾመው
እስከ 12 ሰዓት ሲሆን ከቅድስት (ከ2ኛው ሳምንት) እስከ
ተጽኢኖ (የኒቆዲሞስ ዓርብ) ድረስ ደግሞ እስከ 11
ሰዓት ይጾማል::
በሰሙነ ሕማማት ግን የምንጾመው "እስከ ይሠርቅ
ኮከብ" (እስከ ምሽት 1 ሰዓት) ድረስ ይሆናል::
+ነገር ግን ሁሉም እንደ መጠኑ ነውና ከመምሕረ ንስሃ
ጋር ሊጨዋወቱት ይገባል:: በዓቢይ ጾም ለቻለ ቂጣ
በጨው እየበላ: ውሃ እየተጐነጨ ሊጾም ይገባል::
በእነዚህ 55 ቀናትም ከዕለተ ሆሳዕና በቀር ከበሮ
አይጐሰምም:: ጸናጽል አይጸነጸልም:: ተድላ ደስታም
አይደረግም::
+አብዝቶ መብላት : ሳቅ ማብዛትና ጌጥን ማብዛትም
እንዲሁ አይገባም:: ለቻለ ደግሞ በሌሊት ሰዓታቱን፡
በግህ ኪዳንና ስብሐተ ነግሁን : በመዓልት ቅዳሴውን :
በሰርክ (ምሽት) ደግሞ ምሕላውን ሊሳተፍ ይገባል::
+በእነዚህ 55 ቀናት ፈቃደ ሥጋ ሊደክም : ፈቃደ ነፍስ
ልትሰለጥን ግድ ነውና:: ከሌላው ጊዜ በተሻለ ወቅቱ
ምጽዋትና ጸሎት የሚደረግበት ነው:: በዚያውም ላይ
ነገሮችን እያመቻቹ በእነዚህ ዕለታት ቅዱስ ቃሉን
መስማት (ማንበብ) ይገባል:: በትዳር ውስጥ ላሉም
መኝታን መለየት ግድ ነው::
=>ከ7ቱ አጽዋማት አንዱ የሆነው ይህ ጾም=
1.ዐቢይ (ታላቁ) ጾም
2.የጌታ ጾም
3.ጾመ ሑዳድ
4.የድል ጾም
5.የካሳ ጾም
6.አርባ ጾም
7.የፍቅር ጾም . . .
በሚሉ መጠሪያዎችም ይታወቃል::
=>የጾሙ መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት ደግሞ=
1.ጾመ ሕርቃል
2.ጾመ በረከት ዘሐዋርያት
3.ሰሙነ ዘወረደም ይባላል::
=>ጾሙን የሰላም : የፍቅር : የምሕረት : የፀጋ :
የበረከት ያድርግልን:: ጾሞ ለማበርከትም ያብቃን፡፡
=>+"+ አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ
በጾምም በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ:: ልባችሁን
እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ:: አምላካችሁም
እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ: ቁጣው የዘገየ: ምሕረቱም የበዛ: ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ:: +"+ (ትን. ኢዩኤል 2:12)
✞✝✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞✝✞
የወጣቶች ሕይወት✨ pinned «✞✝✞ እንኩዋን ለታላቁ "የጌታ ጾም (ጾመ እግዚእ)" በሰላም አደረሳችሁ ✞✝✞ +*" ጾመ እግዚእ "*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ምዕመናን እንዲጾሟቸው የሠራቻቸው 7 አጽዋማት አሏት:: "ጾም" ማለት "መከልከል" ነው:: የምንከለከለው ደግሞ ከኃጢአትና ከክፋት ሲሆን አንድም ሰውነትን ወደዚያ ከሚወስዱ አዝማደ መባልዕት (የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች) መከልከልን ይመለከታል:: +"7ቱ" አጽዋማት:…»
" ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ "
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!!!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!!!
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳 █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳 █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ
ቻናል ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ
ቻናል ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣
➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣
➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣
➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣
➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣
➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል።
ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖 ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት 📖
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
https://www.tgoop.com/tapswap_mirror_bot?start=r_1740362255 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift