Telegram Web
አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር ውሸት ነው ጭራሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ስሰማት ምን
ብትል ጥሩ ነው😳



ምጣዳችን ፍላሽ ይቀበላል።😂😂😂🤣😆😂
ካላስቸገርኳቹ ካርድ ላኩልኝ መልካም ቀን ብዬ ልፖስት
ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ያለው ልጅ እምፅፈውን ቴክስት እያጮለቀ ሲያስቸረኝ #በቃ_ቦንቡን_ታክሲ_ውስጥ ትቼው ልወርድ ነው እሚል ስፅፍ አይቶኝ

ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ

😆😂🤣
ብሮ ምግብ ማብሰል የምትችል ሴት አግባ! ምክኒያቱም ፍቅር ያልቃል፣ ዉበትም ይጠፋል፣ ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነዉ!

#አይመስልህም Bira🤣😂
ጎድተሺኛል ብዬ ሌሎቹን አልጎዳም
።።።።። ምክንያቱም ።።።።።።
. #ህመሙን ስለማውቀው
ከሄደው ይልቅ ለኔ የመጣው #ጠቅሞኛል
#ማመስገኛዬ 😘❤️😉❤️😂❤️😘
Channel photo updated
በቅርቡ ለሁሉም ሰው ይፋ ይደረግል #ሰርፐራይዝ አለኝ
💔አዋ አንቺን መጥላትጀምሬአለው💔

🌹 ( x ) 🌹
ለ (X)☹️
🙏🙏እግዚያቤር ይመስገን አንቺን
መጥላት እየጀመርኩኝ ነው ።
እየቀለድኩ ሊመስልሽ ይችላል
ግን አይደለም የምሬን ነው !!!
አየረሳሁሽ ነው 💔💔
እውነት ነው አንድ ሰሞን ስላንቺ
እብድ ነበርኩ🙇🙇



@htppsB0BMARLIy
@h
#የተሻለ ነገር ያለው ወደ ፊት አንጂ ወደ ኋላ አይደለም ☹️
2025/02/19 10:19:34
Back to Top
HTML Embed Code: