"ሒጃብ ካላወለቃችሁ ነገ ጠዋት መሰጠት የሚጀምረውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን አትችሉም"
- ሀድያ ዞን ዋቻሞ ዩንቨርሲቲ
ሒጃብ ካላወለቁ በነገው እለት የሚሰጠውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን እንደማይችሉ በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሚገኘው የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ መግለጹን ተማሪዎች ለሀሩን ሚዲያ ተናግረዋል።
በዚህም ምክንያት 12 አመት የደከሙበት ትምህርት በመጨረሻ ቀን ሊያሰናክሉባቸው መሆኑንና የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል። ሀሩን ሚዲያ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን ወደእናንተ የሚያደርስ ይሆናል።
© ሀሩን ሚዲያ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የክረምት የዑምራ ጉዞ ከሐምሌ 06 -16
(Jul 13 to Jul 23) ከኡስታዝ ሁሴን አለሙ ጋር
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------
በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-
* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
* ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ
-------------
ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል! በተጨማሪም ለቤተሰብና በግሩፕ ለሚጓዙ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል
-------------
ይደውሉ
0912509093
0967237373
አድራሻ:-
መርካቶ አዲስ አድማስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 402 ወይም ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ 101
ሌመን ዑምራ

☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ

የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ አለውን?

ህፃን #መሐመድ ይባላል፣ ገና 3 አመቱ ነው። በዚህ እድሜው ከ5 ወር በፊት አንዱን ኩላሊቱ በካንሰር ምክንያት ሰርጀሪ ተደርጎ ወጣ ። ያንን ቁስል ሳያገግም እንዲህ በምታዩት መልኩ ግንባሩ ላይ ሌላ እጢ ተከሰተበት። ይህን እጢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ካንሰር መሆኑን ተረጋገጠ ።
ይህንን ካንሰር በአስቸኳይ ካልታከም ሊሰራጭ እንደሚችል እና ህክምናው ደግሞ እዚህ አገር እንደሌለ የጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቦርድ ወሰነ።
ስለዚህ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህንን ጨቅላ ህፃን ለአላህ ብላቹ አሳክሙልኝ። አጠቃላይ ለህክምናው የሚያስፈልግ ወጪ [#ከ60_70] ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያስፈልጋል አሉ፣ ይህ ደግሞ ወደኛ ሲቀየር #ከ10_ሚለዮን ብር በላይ ነው።
ይህን ወጪ በቤተሰብ ደረጃ የሚሸፈን ስላልሆነ በእናንተ በኩል አነሰ በዛ ሳትሉ የምትችሉት ሁሉ በዱዓም፣ በሀሳብም እና በገንዘብ ትብብር እንድታደርጉልኝ ስል በአላህ ሰም እጠይቃችኋለሁ።
ክፉ አይንካቹ የልጅ ህመም ከባድ ነው።
የዚህን ህፃን ጭንቀት አይቶ የሚጨክን አንጀት ያለው ሰው አይኖርም፣ ዱዓም አድርጉለት አላህ እንዲያሽረው
✔️የባንክ አካውንቶች፦
Account Name: Ziyad Nuredin
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000525385373
ዳሽን ባንክ: 2933592396721
አዋሽ ባንክ: 01425898257700
አቢሲንያ ባንክ: 29173998
ኦሮሚያ ባንክ: 1756167200001
ቴሌብር: 0912844116
(ለበለጠ መረጃ):
+251912844116 (ዚያድ ) ➡ አባት

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አትዘናጋ አትጠራጠር
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
አስደሳች ዜና ለክረምት ኮርስ ፈላጊዎች
#ልጅዎ ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክሎ እንዲቀራ ይፈልጋሉ!
#ልጅዎ እስልምናን በመሰረታዊ ደረጃ እንዲማር እና እንዲተገብር ይፈልጋሉ!
የመጅሙአተል ሁበይብ መድረሳ ክረምቱን በልዩ መርሃግብር ልጆቻችሁን ሊያስተምር ዝግጅቱን አጠናቆዋል!
#የምንሰጣቸው ትምህርቶች፡
ቁርአን በነዘርና በሂፍዝ
ቃኢደቱ ኑራኒያ
አቂዳ
ሀዲስ
ፊቅህ
አዝካር
አስተማሪ ታሪኮችና ምክሮች
ልዩ የሀለቃ አሰጣጥ አለን
#የምንቀበለው ፡ ለወንዶች ከ 13 አመት በታች
ለሴቶች ከ 10 አመት በታች
#የምዝገባ ሰዓት እና ቀን፡ ከሀሙስ - እሁድ : ሰኔ 26 - ሰኔ 29
#አድራሻ ፦ጠሮ መስጂድ አካባቢ ሚሽን ከፍ ብሎ
ለበለጠ መረጃ በ 0944117862 ወይም በ 0911655098 ይደዉሉ።
telegram: @hubeibmedresa

ያለንን ኒእማ ማመስገን

📢 #ወጣትነት እና #የጊዜ_አጠቃቀም
👌 መደመጥ ያለበት ጠቃሚ ትምህርት
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
በነሲሓ ቲቪ ከተላለፈው ወደ ኦዲዮ የተቀየረ
🔗 ቴሌግራም ሊንክ
https://www.tgoop.com/ustazilyas/1570
🎬 ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮውን ለመከታተል
https://youtu.be/0EINpcF45DU?si=mGD7c6Ty9jrBWWX5
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
https://www.tgoop.com/ustazilyas

ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
👆🏻👆🏻👆🏻

መካከለኛነት
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
አስደሳች ዜና ለክረምት ኮርስ ፈላጊዎች
#ልጅዎ ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክሎ እንዲቀራ ይፈልጋሉ!
#ልጅዎ እስልምናን በመሰረታዊ ደረጃ እንዲማር እና እንዲተገብር ይፈልጋሉ!
የመጅሙአተል ሁበይብ መድረሳ ክረምቱን በልዩ መርሃግብር ልጆቻችሁን ሊያስተምር ዝግጅቱን አጠናቆዋል!
ይህ ልዩ የክረምት ኮርስ ሙሉ በሙሉ ከክፍያ #ነፃ መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው!
#የምንሰጣቸው ትምህርቶች፡
ቁርአን በነዘርና በሂፍዝ
ቃኢደቱ ኑራኒያ
አቂዳ
ሀዲስ
ፊቅህ
አዝካር
አስተማሪ ታሪኮችና ምክሮች
ልዩ የሀለቃ አሰጣጥ አለን
#የምንቀበለው ፡ ለወንዶች ከ 13 አመት በታች
ለሴቶች ከ 10 አመት በታች
#የምዝገባ ሰዓት እና ቀን፡ ከሀሙስ - እሁድ : ሰኔ 26 - ሰኔ 29
#አድራሻ ፦ጠሮ መስጂድ አካባቢ ሚሽን ከፍ ብሎ
ለበለጠ መረጃ በ 0944117862 ወይም በ 0911655098 ይደዉሉ።
telegram: @hubeibmedresa
#ልጅዎ ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክሎ እንዲቀራ ይፈልጋሉ!
#ልጅዎ እስልምናን በመሰረታዊ ደረጃ እንዲማር እና እንዲተገብር ይፈልጋሉ!
የመጅሙአተል ሁበይብ መድረሳ ክረምቱን በልዩ መርሃግብር ልጆቻችሁን ሊያስተምር ዝግጅቱን አጠናቆዋል!
ይህ ልዩ የክረምት ኮርስ ሙሉ በሙሉ ከክፍያ #ነፃ መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው!
#የምንሰጣቸው ትምህርቶች፡
ቁርአን በነዘርና በሂፍዝ
ቃኢደቱ ኑራኒያ
አቂዳ
ሀዲስ
ፊቅህ
አዝካር
አስተማሪ ታሪኮችና ምክሮች
ልዩ የሀለቃ አሰጣጥ አለን
#የምንቀበለው ፡ ለወንዶች ከ 13 አመት በታች
ለሴቶች ከ 10 አመት በታች
#የምዝገባ ሰዓት እና ቀን፡ ከሀሙስ - እሁድ : ሰኔ 26 - ሰኔ 29
#አድራሻ ፦ጠሮ መስጂድ አካባቢ ሚሽን ከፍ ብሎ
ለበለጠ መረጃ በ 0944117862 ወይም በ 0911655098 ይደዉሉ።
telegram: @hubeibmedresa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመልከቱ ዳዕዋ አድራጊውን ማይክ እንዴት እንደሚቀበለው!! ሰአት ደርሷል ለማለት በርካታ አማራጮችን መጠቀምና አክብሮ ተከብሮ አዛኑን ማድረግ ሲችል በዚህ መልኩ ማይክ ከተናጋሪው ኡስታዝ ላይ ይወስዳል!!
የአህባሽ አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ሰዎች እንዲህ ክብር የማያውቁ በተገናኘሀቸው ቦታ ችግር መፍጠርን እንጂ መተሳሰብ የማያውቁ ማሰቢያ ጭንቅላታቸውን አውልቀው የጣሉ ሀያእ ቢሶች ናቸው!!
እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው እንግዲህ መስጂዳችን ላይ አሰፍስፈው እየጠበቁ ያሉት❗️
⚠️ #አስተውል❗️ ምርጫው ላይ መሳተፍ ለማንም የምትውለው ውለታ ሳይሆን ኢስላማዊ ግዴታህ ነው።
የአህባሽ አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ሰዎች እንዲህ ክብር የማያውቁ በተገናኘሀቸው ቦታ ችግር መፍጠርን እንጂ መተሳሰብ የማያውቁ ማሰቢያ ጭንቅላታቸውን አውልቀው የጣሉ ሀያእ ቢሶች ናቸው!!
እንደዚህ አይነቶቹ ናቸው እንግዲህ መስጂዳችን ላይ አሰፍስፈው እየጠበቁ ያሉት❗️
⚠️ #አስተውል❗️ ምርጫው ላይ መሳተፍ ለማንም የምትውለው ውለታ ሳይሆን ኢስላማዊ ግዴታህ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" የአሹራ ፆም "
ኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
ኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
✨ ፅኑ ተቋም ለመመስረት ታሪካዊ ምእራፍ ላይ እንገኛለን
✍️የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም
ይነበብ
https://www.facebook.com/share/1N1YpYpvpB/?mibextid=wwXIfr
✍️የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም
ይነበብ
https://www.facebook.com/share/1N1YpYpvpB/?mibextid=wwXIfr