Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሹራ ፆም

ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
15👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአ/አ እ/ጉ/ከ/ም/ቤት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ፅ/ቤት

የመራጮች ምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
👍101
የምርጫ ምዝገባው በቦርዱ ፕላን መሰረት ነገ እሁድ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው! ያልተመዘገባችሁ ነገን ተጠቀሙባት!!
👍164
እሁድ ሰኔ 29/2017 በአስኮ በድር መስጂድ ከአሱር ሶላት በኋላ
#መልካም_ፍፃሜ በሚል ርዕስ በተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። በአካባቢው እና በዙርያው የምትገኙ ውድ እህቶች እና ውድ ወንድሞች ተጋብዛችኋል ።
አላህ በሰጠን ጤና እና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ።
27👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሀገራችን ፈተና Death to the ጫት
👍341
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓቂዳ በሰነድ

الرحمن على العرش استوى
ትርጓሜው በወሬ ወይስ በሰነድ?

ማን ነው ሰነድ ያለው?
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
14
ለሁሉም ክልል ምርጫ ቦርድ አባላት

የኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉባኤ የምርጫ ቦርድ በ 2017 ለሚያካሄደው የመጅሊስ ምርጫ ከዚህ በታች ባሉ ምክንያቶች ለተጨማሪ ሁለት ሣምንት ጊዜ እንዲራዘም ወስኗል፡፡
1. የህዝቡ የምርጫ ምዝገባ ግንዛቤ በበቂ ደረጃ ተደራሽ አለመሆን፣
2. የምርጫ ቁሳቁስ ለሁሉም የሀገሪቱ ክፍል በእኩል ደረጃ ባለማዳረሱ፣
3. ወቅቱ የሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ወቅት በመሆኑ በአስመራጭ ቦርድ አባልነት የተመረጡ አባላቶች በዚሁ ሥራ ላይ በመሆናቸው፣
4. ህዝቡ የምርጫ ምዝገባ ሲስተም (Online registration) ሥርዓት የተለመደ አለመሆንና ገና በመነቃቃት ላይ በመሆኑ፣
5. ከሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊም ህብረተሰብ እየቀረበ ያለው የምዝገባ ጊዜ መራዘም ጥያቄዎች መበራከታቸው፣
በአጠቃላይ ቦርዱ ከላይ የቀረቡትን ጉዳዮች በጥልቀት በመገምገምና በማገናዘብ በመላ ሀገሪቱ የሚካሄደው የመጅሊስ የ 2017 ምርጫ በ 2 ሳምንት የተጨማሪ ጊዜ በመጨመር ማለትም እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2017 ድረስ የምዝገባ ቀን እንዲራዘም ወስኗል፡፡
ስለዚህ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ ምስሊም ማህበረሰብ በቀሩት ቀናት በነቂስ ወጥቶ እንዲመዘገብና የመሪ ተቋም መሪዎችን ለመምረጥ እንዲመዘገቡ ዳግም ጥሪ እናቀርባለን፡፡»

#ምርጫ_ለፅኑ_ተቋም
የኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉ/የምርጫ ቦርድ

@nesihatv
👍132
EMJforum2-1_250707_145646.pdf
416.6 KB
በ"ምርጫ ዙሪያ የቀረበ ምክረ-ሀሳብ" ላይከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም የቀረበ ግብረ-መልስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ አኼራዎ ተዘጋጅተዋል?

ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
16👎1
ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
Photo
ንግዳቸው ትርፋማ የሆነላቸው አባት!
────⊱◈◈◈⊰────
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሳዐድ አሽ'ወይዒር ይባላሉ! በዘመናችን ፊቅህ ክንፏን ዝቅ ያደረገችለት እውቁ የመዲናው ፈቂህ "ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር" ወላጅ አባት ናቸው።

እኚህ ወላጅ አባት ለታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ ረሂመሁሏህ እጅግ የቅርብ አማካሪ ወዳጅና ፀሀፊ የነበሩ ሰው ናቸው። ሸይኽ ኢብን ባዝ (ረ.ሂ) ለ30 አመታት "ኑሩን ዓለ ደርብ" በተሰኘው በካሴት ይተላለፍ በነበረውን የፈታዋ ፕሮግራም ላይ የተሰጡትን ከ11,300 በላይ የድምፅ ትምህርቶችና ፈታዋዎች ወደ ፅሁፍ በመቀየር (مجموع فتاوى ومقالات متنوعة)
በሚል ርዕስ በ30 ሙጀለድ አዘጋጅተው በቀላሉ ለኡማው እንዲደርስ የአንበሳውን ድርሻ የተወጡ ከባድ ሰው ናቸው

ከዛም በተጨማሪ በተለያዩ አጋጣሚዎች የተበታተኑ የሸይኽ ኢብን ባዝን ጽሁፎችና መጣጥፎችን በማደራጀትና ለኪታቦቹም ማውጫና ርዕስ በማዘጋጀት በአጠቃላይ ከሰዎች እይታ በስተጀርባ ለሸይኽ ኢብን ባዝ ዳዕዋ ሰፊውን እጅ ወስደው የራሳቸውን አሻራ ያሳረፉ ቁልፍ ሰው ነበሩ።

ከዚህም ስራቸው ጎን ለጎን የአላህም ተውፊቅ ታክሎበት ለልጃቸው ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር እዚህ መድረስ ትልቁን የአባትነት ትግልና አስተዋፅኦ አበርክተዋል። አላህ ይዘንላቸው የዛሬ 4 አመት ሻዕባን ወር ላይ ወደማይቀረው አኺራ ሄደዋል። አላህ መልካም ስራቸውን ሁሉ ይቀበላቸው ቀብራቸውንም በብርሃን የተሞላ የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው።

እዚህ ድረስ ከመጣችሁ አይቀር የልጃቸውን ሸይኽ ዐብድሰላም አሽ'ወይዒር ወርቅ የሆኑ ትምህርቶችና ማስታወሻዎችን የምታገኙበት link comment ላይ አስቀምጥላችኋለሁ።

ልጃቸው ከሚሰጠው ትምህርት አንዲትን እውቀትም ትሁን ማስታወሻ ያገኛችሁ ግዜ ለእኚህ አባት ዱዐ ማድረጋችሁን አንዘንጉ

"የእርሳቸው ትርፋማው ንግድ ይህ ነውና።"
👍3513
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
7👍5😢4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሞት ስካር ነዉ"

ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
😢91
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጊዜ እንጠቀም

ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
14👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስኬቴ በ አላህ እንጂ በሌላ አይደለም!
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" የአላህን ባህሪያት በተገቢው መንገድ መገንዘብ "

  ✔️ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

📜 ከኪታቡ ተውሒድ ትምህርት የተወሰደ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://www.tgoop.com/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
11👍2
2025/07/09 18:03:05
Back to Top
HTML Embed Code: