Telegram Web
ረህማ ኢስላማዊ ድርጅት ዳዕዋን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም የ2 አመት ሪፖርት ያቀረበበት የምክክር መድረክ አካሄደ።

- ሀሩን ሚዲያ፥ ሰኔ21/2017

ከተመሠረተ ሁለት አመታት የሆነው ራህማ ኢስላማዊ ድርጅ የሁለት አመት ሪፖርት እቅዱን ለመገምገም እና ዳዕዋን በተሻለ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የምክክር መድረክ በኤልጌል ሆቴል አካሂዷል።

ራህማ ኢስላማዊ ድርጅት እንዴት ተመሠረተ አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ለወደፊቱስ ምን አቅዷል የሚለውን በአቶ ተስፋየ ተመስገን የተለያዩ ጥናቶች ላይ የተመስረተና ኢስላማዊ ጥሪን የተመለከተ ሀሳብ ቀርቦ ለውይይት ቀርቧል።

በምክክር መድረኩ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት መሻይሆች እና ኡስታዞች በዳዕዋ ሂደት በርካታ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች እንደሚያጋጥሙ ገልጸው የተለያዩ ስልጠናዎችን በመውሰድ ዳዕዋውን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል።

በተጨማሪም ዳዕዋውን ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመዘዋወር በተለያዩ ቋንቋዎች ዳዕዋውን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባና ለዚህም መጅሊስን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ከጎናቸው ሁነው ሊደግፉ እንደሚገባ ገልጸዋል።

በምክክር ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳየች ኡለማ ጉባኤ ሀላፊ ሸይህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን፤ የኢትዮጲያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ፕሬዝዳንት ኡስታዝ ኸይደር ኸድር፤ የአዲስ አበባ መጅሊስ ስራ አስፈጻሚ አባልና የኢስላማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪ ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ፤ ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ ኡስታዝ ባህሩ ኡመር፤ የራህማ ኢስላማዊ ድርጅት ሀላፊዎችና ሌሎችም ኡለሞችና ምሁራን ተገኝተዋል።

© ሀሩን ሚዲያ
አስደሳች ዜና

የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የጋራ ፎረም በዛሬዉ እለት ተመሰረተ:: እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ ያለን::
ትላንት የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ተመሰረተ

ዛሬ ደሞ የኦሮሚያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ምስረታ በአዳማ ተካሂዷል


ከምስረታዎች ጀርባ ትልቅ የስራ ሀላፊነት አለና መስራቾች ሆይ በርቱ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የክረምት የዑምራ ጉዞ ከሐምሌ 06 -16
(Jul 13 to Jul 23) ከኡስታዝ ሁሴን አለሙ ጋር
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------

በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
* ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ
-------------

ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል! በተጨማሪም ለቤተሰብና በግሩፕ ለሚጓዙ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ:-
መርካቶ አዲስ አድማስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 402 ወይም ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ 101

ሌመን ዑምራ
"ሒጃብ ካላወለቃችሁ ነገ ጠዋት መሰጠት የሚጀምረውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን አትችሉም"

- ሀድያ ዞን ዋቻሞ ዩንቨርሲቲ

ሒጃብ ካላወለቁ በነገው እለት የሚሰጠውን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መፈተን እንደማይችሉ በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሚገኘው የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ መግለጹን ተማሪዎች ለሀሩን ሚዲያ ተናግረዋል።

በዚህም ምክንያት 12 አመት የደከሙበት ትምህርት በመጨረሻ ቀን ሊያሰናክሉባቸው መሆኑንና የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል። ሀሩን ሚዲያ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን ወደእናንተ የሚያደርስ ይሆናል።

© ሀሩን ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የክረምት የዑምራ ጉዞ ከሐምሌ 06 -16
(Jul 13 to Jul 23) ከኡስታዝ ሁሴን አለሙ ጋር
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------

በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
* ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ
-------------

ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል! በተጨማሪም ለቤተሰብና በግሩፕ ለሚጓዙ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ:-
መርካቶ አዲስ አድማስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 402 ወይም ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ 101

ሌመን ዑምራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ አለውን?


ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
ህፃን #መሐመድ ይባላል፣ ገና 3 አመቱ ነው። በዚህ እድሜው ከ5 ወር በፊት አንዱን ኩላሊቱ  በካንሰር ምክንያት ሰርጀሪ ተደርጎ ወጣ ። ያንን ቁስል ሳያገግም እንዲህ በምታዩት መልኩ ግንባሩ ላይ ሌላ እጢ  ተከሰተበት። ይህን እጢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ካንሰር መሆኑን ተረጋገጠ ።

ይህንን ካንሰር በአስቸኳይ ካልታከም ሊሰራጭ እንደሚችል እና ህክምናው ደግሞ እዚህ አገር እንደሌለ የጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል ቦርድ ወሰነ።

ስለዚህ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ደጋግ ኢትዮጵያውያን  ይህንን ጨቅላ ህፃን ለአላህ ብላቹ  አሳክሙልኝ።  አጠቃላይ ለህክምናው የሚያስፈልግ ወጪ [#ከ60_70] ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያስፈልጋል አሉ፣ ይህ ደግሞ ወደኛ ሲቀየር #ከ10_ሚለዮን ብር በላይ ነው።

ይህን ወጪ በቤተሰብ ደረጃ የሚሸፈን ስላልሆነ በእናንተ በኩል  አነሰ በዛ ሳትሉ  የምትችሉት ሁሉ  በዱዓም፣ በሀሳብም እና በገንዘብ ትብብር እንድታደርጉልኝ  ስል በአላህ ሰም እጠይቃችኋለሁ። 
ክፉ አይንካቹ የልጅ ህመም ከባድ ነው።  

የዚህን ህፃን ጭንቀት አይቶ የሚጨክን አንጀት ያለው ሰው አይኖርም፣ ዱዓም አድርጉለት አላህ እንዲያሽረው


✔️የባንክ አካውንቶች፦
Account Name: Ziyad Nuredin

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000525385373
ዳሽን ባንክ: 2933592396721
አዋሽ ባንክ: 01425898257700
አቢሲንያ ባንክ:  29173998 
ኦሮሚያ ባንክ:  1756167200001
ቴሌብር: 0912844116


(ለበለጠ መረጃ):
+251912844116 (ዚያድ )   አባት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አትዘናጋ አትጠራጠር

ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tgoop.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://youtube.com/@huda4eth?si=TnzH2hQKlhUTLvIx
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
2025/07/02 00:04:30
Back to Top
HTML Embed Code: