‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሰላም ውድ የበጎ አድራጎት ዘርፍ አባላት እና ተመርቃችሁ የወጣችሁ። አረፍት እንዴት እያለፈ ነው?
ዛሬ አንድ አሳሳቢ ጉዳይ ይዘን መተናል። እንደሚታወቀው ሰሞኑን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ሁላችንም እንደ ሃገር ያዘንበት ሁኔት እንዳለ እናስታውሳለን። ሰው እንደ ጓሮ አትክልት ከመሬት እየተቆፈረ ሲወጣ ማየት በጣም ያማል። ጉዳት ለደረሳቸው ወገኖች አቅማችን የቻለውን ያክል ለመደገፍ እንደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ክበባት ጋር በጋራ በመሆን ታስቧል። ስለዚህ አቅማችሁ የፈቀደውን ያክል እንደተለመደው በገንዘብ እንድትደግፉ ዘርፉ ጥሪ ያቀርባል።
መደገፍ የምትፈልጉ፥ @PTcondition አናግሩ
ዛሬ እኛ የምናደርጋት ጥቂቷ ነገር በአንድ ላይ ሲሆን ትርጉም ይኖራታል።
ርህራሄን በተግባር
| የበጎ አድራጎት ዘርፍ

👍5
Forwarded from Serve for Society HU (👼)
ኑ ለቅሶ እንድረስ😥😥
የጎፋ እናት ለቅሶ😢😢😢
"አፈር ቀብሬን በላኝ
አለቅስበት ቤት አሳጣኝ "
"ምድር ጨከነች ጨርሳ
አዳኝ ተዳኙን ጎርሳ
እለብሰው ማቄን አፋፍሳ" 😢😢😢
ለቅሶ ሰማችሁ?
የዚህች እናት ጣር አንጀት ይበላል ...
ሃምሳ ብር ብቻ
ለምስኪኗ እናት ብትሆን እንጎቻ
ወገን ጎፋን ለቅሶ እንድረሳት
የወገን እርም አይበላምና።
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚንቀሳቀሱ ከ10 በላይ ክበቦች አንድ ላይ በመሆን አዲስ የደግነት ጥሪ ይዘን መተናል።
ቤታችን ተቀምጠን ጎፋ ላይ ያሉ እናቶችን ለቅሶ መድረስ የምንፈልግ በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር1000224918268[መሳይ ሳሙኤል] 50 ብር ብቻ በመላክ screenshot ለ @Yelealem እና @aka_traore በመላክ የጥሪው ተሳታፊ እሁን::
ጥሪውን ተቀብለውን ከተሳተፉ ሰዎች መሀል እድለኛ ለሚሆን አንድ ሰው እንዳስለመድናቹ ሽልማት አዘጋጅተናል።
#gofa
https://www.tgoop.com/serveforsocietyhu

የሃዘን መግለጫ
*//**
ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓም
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማርዎች መማክርት የበጎ ፈቃድ ዘርፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ ዛሬ ፋድ ላይ በተከሰተ የመሬት ናዳ አደጋ ህይወታቸውን ለተነጠቁ ዜጎቻችን የተሰማውን መሪር ሃዘን እየገለፀ ለተጎጂ ወዳጅ ቤተሰብ በሙሉ ልባዊ መፅናናትን ይመኛል!
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ!

👍1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር እንደሚጀምር ተሰምቷል።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤ ተመልክተናል።
ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።
ደብዳቤው ከ2017 ትምህርት ዘመን ጀምሮ ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
- የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።
(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)
ምንጭ ➡️ @tikvahuniversity

#ፍትሕ
በሀገራችን በተደጋጋሚ ጊዜ ሴቶች ፣ ትንንሽ ህጻናት ሳይቀሩ ይደፈራሉ ፤ ይገደላሉ የሚሰጠው ፍርድ ግን " እውነት ፍርዱ ለማስተማር ነው ? ፍትሕ ለማስፈን ነው ? " የሚል ጥያቄ የሚያስነሳና እጅግ በጣም አስደንጋጭ ጭምር ነው።
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦቻችን ፥ መቼም ስለ ሚደፈሩ ሴቶች ፤ ደጉን ከክፉ ያለዩ ምንም የማያውቁ ህጻናት ሳይቀሩ ስለሚፈጸምባቸው አሰቃቂ ግፍና ወንጀለኞች ላይ ስለሚተላለፉት ፍርዶች ብዙ ጊዜ መረጃ ስንለዋወጥ መቆየታችን ይታወሳል።
ለአብነት በቅርብ ወራት እንኳን ፦
- " የ11 ዓመቷን ልጅ የደፈረው አባት 16 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ። "
- " አንገቷን አንቆና አፏ ውስጥ ጨርቅ ጠቅጥቆ የ14 ዓመቷን ልጅ የደፈረው እና ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በ19 ዓመት ተቀጣ። "
- " የ5 ዓመቷን ህፃን የደፈረው የ17 ዓመት ወጣት በ6 ወር እስር ተቀጣ። "
- " የ10 አመቷን ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። "
- " የ4 አመቷን ህጻን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ17 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። "
- " የ8 አመት ህፃናትን አስገድዶ የደፈረው የ41 አመት ጎልማሳ በ10 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። "
- " እጅግ አረመኔያዊ በሆነ ሁኔታ ሁለት የ16 እና የ17 ዓመት ልጆቹን በአልኮል አደንዝዞ አስገድዶ የደፈረው አባት በ21 አመት ተቀጣ። "
የሚሉ እነዚህን መረጃዎች በቲክቫህ ገጻችሁ ላይ አንብባችኋል።
ይኸው ዛሬ ደግሞ ጆሮን ጭው ፤ ልብን ቀጥ የሚያደርግ የባህር ዳሯን የ7 ዓመት ህጻን ሔቨንን ጉዳይ ሰማን።
ህጻን ሔቨን ላይ እጅግ አሰቃቂ የመድፈር እና የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ 25 ዓመት እንደተፈረደበት ተሰማ።
ጭራሽ ይህም እንዳይሆነ የግለሰቡ ቤተሰቦች፣ ጎረቤቶች ፣ አንዳንድ የፖሊስ አባላት ፣ ከፍትህ አካላት ጭምር ጥረት ሲያደርጉ ነበር።
በሔቨን ጉዳይ በርካቶች ልባቸው ተሰብሯል ፤ ተቆጥተዋል። የመንግስት አካላትም ስለ ጉዳዩ ፊት ለፊት ወጥተው ተናግረዋል።
እናት የፍትሕ እያለች ነው። ለፍትሕ እያነባች ነው።
የግለሰቡ ቤተሰቦችም #እህቱን ጨምሮ ስራ የምትሰራበት ቦታ ድረስ ተከታትለዋት መቀመጫ መቆሚያ አሳጥተዋት ስራ እንድትልቀ አድርገዋል።
ከፍርዱ በፊትም ብዙ ማስፈራሪያ ሲደረግባት ነበር። ኃላም እንደዛው።
ማስፈራሪያ እና ክትትሉ ብዙ ጊዜ ቤት እንድትለቅ አድርጓታል።
ዛሬም ለቅሶ ላይ ናት። እናት ዛሬም የፍትሕ ያላህ ትላለች።
" የት እንሂድ እንግዲህ ? ወይ ሌላ ሀገር የለን ? ለማን እንናገር ? ማንስ ይሰማናል ? የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድ ነው " ቃሏ።
የሔቨን ጉዳይ የብዙዎች ነው።
የእናቷ አንባ የብዙዎች ነው።
ስንት እናቶች ናቸው ይሁኑ እውነተኛ ፍርድና ፍትሕ አጥተው ቤታቸውን ዘግተው እያለቀሱ ያሉት ?
መሰል ጉዳዮች ሰሞነኛ ጉዳይ እየሆኑ እያለፉ ነው።
አንድ ሰሞን ይወራል ከዛ ይተዋል። በቃ ሊባልና መፍትሄ ሊፈለግ ይገባል።
የወንጀለኞቹ መታሰር የልጆቻችንን ህይወት እንኳ ባያስመልስም ትክክለኛ ፍርድ ግን ቢያንስ እንባ ያብሳል። ሌላውን ያስተምራል። አሁን እየሆነ ያለው ያ አይደለም።
ፍትሕ ይስፈን !
አስተማሪና ሀቀኛ ፍርድ ይፈረድ !
ፍትሕ ! እውነተኛ ፍትሕ ለተነፈጉ በርካታ ሴቶች፣ እናቶች ፣ ህጻናት !
#TikvahEthiopia⚖
@tikvahethiopia

Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL
The Hawassa university student Union youth advisory is calling up on dedicated individuals for the following teams:
planning team 🗓️
Legal team ⚖
Project team 📊📅
Event team 🎉🎪
Digital team 📱💻
Apply using this link:
https://forms.gle/LCGbuY928zFE8FM67
For digital team:
https://forms.gle/y8cSjaSrGziN5r1T9
📅 Deadline:August 22/08/24
| HU Student Union Official
planning team 🗓️
Legal team ⚖
Project team 📊📅
Event team 🎉🎪
Digital team 📱💻
Apply using this link:
https://forms.gle/LCGbuY928zFE8FM67
For digital team:
https://forms.gle/y8cSjaSrGziN5r1T9
📅 Deadline:August 22/08/24
| HU Student Union Official
👉👉👉👉የእርዳታ ጥሪ👈👈👈👈
እህታችን ሃይማኖት ደግፌ አምና 2ኛ ዓመት 2017 ዓ ም ደግሞ የ3ኛ ዓመት Accounting and finance ዲፓርትመንት ተማሪ ስትሆን እጇን በከፍተኛ ሁኔታ ታማ ሰርጀሪ ለመሰራት 30,000ብር ተጠይቃለች እናም ለህክምና የተጠየቀችውን ገንዘብ ለማሟላት ስለተቸገረች ሁላችንም የአቅማችንን አስተዋጽኦ በማድረግ እህታችንን እንተባበራት ቶሎ ካልታከመች ወደ ከፍተኛ ደረጃ ስለሚሄድ ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን ከታች በተቀመጠው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት እናግዛት!!
1000191370922 Haymanot Degife
👇👇
https://www.tgoop.com/HUawada

Telegram
HU Awada student info center
This channel provide you basic information about HU awada cumpas
👍1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Asebe FS)
🎉 Calling all future leaders! 🎉
We're excited to announce the selected members for the Youth Advisory Board! These passionate and dedicated individuals will be making their voices heard, advocating for the student body, and shaping the future of our campus.
Did you make the cut?
Check out the attached file above to see if your name is on the list!
Next Steps:
If you find your name on the list, please send us a quick message with your FULL NAME, PHONE NUMBER, and EMAIL ADDRESS (in that order) to the following:
For the Digital Team: @ab7tariku
For all other teams: @Aka_traore
We can't wait to welcome you to the team and start making a difference together! 💪