Forwarded from ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheik Mohammed Hayat (Abu Mensur) (🍂كن في الدنيا كأنك غريب او عابر سبيل🍂)
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
~~~~
↩️سنن يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት
ሲዋክ መጠቀም
ጥሩ ልብስ መልበስ
ሱረቱ ካህፍን መቅራት
በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
https://www.tgoop.com/SheikMohmmedHyatHara

Audio
🌙 ረመዳን ክፍል ሃያ ስምንሰ(28)
ርዕስ"✅
ከድነል ኢስላም ለመመለስ ምክኒያት የሚሆኑት ነገራቶች ምን ምን ናቸው
➢1.አላዋቂነት ጅህናና ኢስላምን አለማወቅና በደንሰብ አለመራዳት ነው
➢2.የዱኒያ ጥቅማጥቅም በመፈለግና በመሻት ሆዱን በማስፋት ኢማኑ ደካማ የሆነ ሰው
➢3.ለዱቄት ለዘይት ለስኳር መሰል ነገራቶችን ፈልጎና ከጅሎ ከኢስላምና ጫፍ ላይ ሁኖ ቀላል ፈተናዎችን መወጣት ባለመቻሉ ምክኒያት
➢4.በሴቶች በስተኩል በሚመጣበት ፈተና ይወድቁና ለሴት ብለው ድኑን የሚቀይሩ አሉ ሴቶችም ለወንድ ብለው እምነታቸውን የሚቀይሩ አሉ መጀመሪያም የኢማንን ጥፍጥና አለማግኘት በቀላል ፈተና ከድነል ኢስላም ያፈናቅላል
⚙በውስጡ በርካታ ፋይዳ ያላቸው ነጥቦችና እስላማውይ ትምርቶች ተዳሰውዋል ተወስተውበታል ለአላህ ብለን መዋደድ አለብን እንጅ ከጥቅም ጋር የሆነ ውደታ ይቅርብን አይጠቅመንም የጥቅም መዋደድ
🎙በኡስታዝ ኑር ሞላ ቃድ ሀራ
[ሀፊዘሁሏህ}
🕌መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ ላይ👌
🗓መጋቢት ቀን/19/07/2017/ሀሙስ/ደማቅ ምሽት
https://www.tgoop.com/hussenhas

🌨ሞት ቅርብ ነው ሩቅ አይደለም‼️
🎙ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁሏህ❵ እንዲህ ይላሉ
➞ሁላችንም ልናውቅ የሚገባው ነገር በስራ መዝገባችን ላይ ብዙ መልካም ስራዎቻችን ቢጨመር ወይም መጥፎ ስራችን ቢቀነስልን የምንመኝበት ቀን መኖሩን ነው ያ ቀን ደግሞ እሩቅ አይደለም
የሰው ልጅ በመንገድ እየሄደ ድንገት ይሞታል ለእንቅልፍ ተኝቶ በዛው ይሞትና ጀናዛ አጣቢ ነው የሚያነሳው አላህን ሊፈራ እና ነፍሱን ነጃ ሊያወጣ ይገባል
#ምንጭ
📚 ((فتاوى سؤال على الهاتف ١ / ٥١٨))
➷➴➷➴➷

ተጀመረ
ቁርአን ተፍሲር
ሱረቱ አል ሉቅማን መክያ (٦٠)
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
[ሀፊዘሁሏህ]
🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ
ሱረቱ ሉቅማን ከመግቢው ( ٤١٣)
⬇️⬇️⬇️
https://www.tgoop.com/hussenhas
ቁርአን ተፍሲር
ሱረቱ አል ሉቅማን መክያ (٦٠)
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
[ሀፊዘሁሏህ]
🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ
ሱረቱ ሉቅማን ከመግቢው ( ٤١٣)
⬇️⬇️⬇️
https://www.tgoop.com/hussenhas
Telegram
አቡ አዒሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

↪️የጁሙዓ ኹጥባ ምክር
ርዕስ"✅
ጥራት የተገባው አላህ ወራቶችንና ቀናቶችን ይተካካል
🪐ዛሬ የመጨረሻው የረመዳን የጁሙአ ኹጥባ ሲሆን ትናንት ረመዳን መጣ ብለን ዛሬ ሊወጣ ነው የምንልበት እለት እነሆ ደረሰ ረመዳንን የተጠቀመበት ተጠቅሞል ችላ በማለት ያሳለፈ ከስሯል ተአዚያ ሊባል ይገባዋል
🌙ረመዳን የሚመሰክር ለት አለ ረመዳን በሰውየው ላይ የሚመሰክርበት አለ ለማለፍ ተቃርቧል ኢባዳችነን መቀጠል አለብን
⚙በውስጡ ገሳጭና መሳጭ እንባ የሚፈስ አንጀት የሚርስ የጁሙዓ ምክር ተወስቷል ተነስቶበታል በጥሞና በመከታተል ተጠቃሚ ይሁኑ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀራ
{ሀፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ ላይ
🗓መጋቢት ቀን/19/07/2017/የጁሙዓ ወሳኝ ምክር
➷➴➷

عن أبي هريرة رضي الله عنه؛
أن رسول الله ﷺ قال :
تركتُ فيكم شيئَينِ لن تضِلوا بعدهما : كتابَ اللهِ و سُنَّتي .
[ أخرجه الحاكم (٣١٩) ]
➴➷➴
https://www.tgoop.com/hussenhas
أن رسول الله ﷺ قال :
تركتُ فيكم شيئَينِ لن تضِلوا بعدهما : كتابَ اللهِ و سُنَّتي .
[ أخرجه الحاكم (٣١٩) ]
➴➷➴
https://www.tgoop.com/hussenhas
🎙ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚይ ((ረሂመሁሏህ)) እዲህ ይላሉ
➩ተጠንቀቁ ሰለፍይ ለመምሰል እራሳቸውን ከሚያስቸግሩ ሰለፍይነትን ለተወሰነ አላማ መንገድ አድርገው ለጊዜው ሊጠቀሙበት ከሚፈልጉ‼️
#ምንጭ
📚((١ المـــــفهوم الصــــــحيح للسلَفية ضِمْن مَجــــــلةّ الجامعة الإســــــــــــلامية (العدد٤١)
➷➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
➩ተጠንቀቁ ሰለፍይ ለመምሰል እራሳቸውን ከሚያስቸግሩ ሰለፍይነትን ለተወሰነ አላማ መንገድ አድርገው ለጊዜው ሊጠቀሙበት ከሚፈልጉ‼️
#ምንጭ
📚((١ المـــــفهوم الصــــــحيح للسلَفية ضِمْن مَجــــــلةّ الجامعة الإســــــــــــلامية (العدد٤١)
➷➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
عــــيــــدكـــــم مـــــــبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አልፈጥር
በአል በሰላም አደረሳችሁ
➷➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አልፈጥር
በአል በሰላም አደረሳችሁ
➷➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
ሰበር ዜና
ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ #በመታየቷ 1446 ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል #ነገ እሁድ መጋቢት 21 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ኢድ ሙባረክ
➴➷➴➷

አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻷﻋﻤﺎﻝ
عيدكم مبارك
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
نسأل الله تبارك وتعالى أن يثبتنا وإياكم على دينه وسنة نبيه صلى الله عليه وسلم حتى نلقاه تبارك وتعالى
ከባለፉት አመተታት በተለየ መልኩ ባማረና በሰመረ ሁኔታ ከጅምሩ እስከፍፃሜው ደረስ በቁጥር የሚዳግት ሰፊ ህዝብ ባለበት የሀራ ከተማ የሰለፍዮች የኢድ ሶላት ፍፃሜ በሰላም ተጠናቋል አላህ መጭውን ዘመን የሰላም የአፊያ የመቻቻልና የመከባበር የአንድነት ያድርግልን እንደከተማችን በየትኛውም ሰፈርና ጎጥ የምነገኝ የሀራና ያካባቢዋ ሙስሊም ማሐበረሰብ በሙሉ ኢዳችነን የታረዙትን በማልበስ የተራቡትን በማላት ሁላችነም ከጎናቸው በመቆም በምንችለው አቅም በመስጅደ ሶፋ ግቢ ውስጥ ያሉትን እውቀት ፈላጊዎችን ታሳቢ በማድረክ የማብላትና የማጠጣት የመቀናጣት እንድሆን እንመኛልን
ባረከሏሁ ፊኩም
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻷﻋﻤﺎﻝ
عيدكم مبارك
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
نسأل الله تبارك وتعالى أن يثبتنا وإياكم على دينه وسنة نبيه صلى الله عليه وسلم حتى نلقاه تبارك وتعالى
ከባለፉት አመተታት በተለየ መልኩ ባማረና በሰመረ ሁኔታ ከጅምሩ እስከፍፃሜው ደረስ በቁጥር የሚዳግት ሰፊ ህዝብ ባለበት የሀራ ከተማ የሰለፍዮች የኢድ ሶላት ፍፃሜ በሰላም ተጠናቋል አላህ መጭውን ዘመን የሰላም የአፊያ የመቻቻልና የመከባበር የአንድነት ያድርግልን እንደከተማችን በየትኛውም ሰፈርና ጎጥ የምነገኝ የሀራና ያካባቢዋ ሙስሊም ማሐበረሰብ በሙሉ ኢዳችነን የታረዙትን በማልበስ የተራቡትን በማላት ሁላችነም ከጎናቸው በመቆም በምንችለው አቅም በመስጅደ ሶፋ ግቢ ውስጥ ያሉትን እውቀት ፈላጊዎችን ታሳቢ በማድረክ የማብላትና የማጠጣት የመቀናጣት እንድሆን እንመኛልን
ባረከሏሁ ፊኩም
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
ተውሂድ.....
አሏህ ሰባት ሰማያትን ሰባት ምድርን ሰውን ጂንን ጀነትን ጀሀነምን አጠቃላይ አለምን የፈጠረው እንዲሁም ነብያቶችን የላከው መፅሀፍቶችን ያወረደው ለአንድ አላማ ሲል ነው እርሱም ተውሂድ ነው
ተውሂድ ከህይወት በላይ ነው
ነብያቶች ሶሀቦች እና መልካም ተከታዮቻቸው ህይወታቸውን ሳይቀር ለተውሂድ መስዋት አድርገዋል ሁላችንም ባለንበት ተውሂድን ብንማር እና ብናስተምር ሽርክን በንጠነቀቅ እና ብናስጠነቅቅ በሁለቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን በአሏህ ፍቃድ
ተውሂድ የስኬት ቁልፍ ነው እና

✍️ካለፈው ፅሁፍ የቀጠለ
❤ከዚህ በተለየ መልኩ በጣም የሚያስደስተው ነገር ቢኖር የክረምት ማዕበል ጎርፍ በሚመስል መልኩ
የሀራ መስጂደ ሶፍ፣ከረምበር ፣ጎንደርበር ፣መሀልከተማ፣አድስ ቀበሌ እና እንድሁም የሀራ አጎራባች ቀበሌዎች በመንደራ፤ በሲቢልካይ፤ በቁሪ ፤በቆርኬ፤በኩታየና በኦረሞ፤ አዳሜ የሚገኙ ሀቅ ፈላጊ ማህበረሰቦች ባንድ ላይ ካንድ ቦታ በሱና በተወሒድ ባማረ መስጂደ ሶፋ ግቢ ላይ የኢድ ሶላት ደስ በሚያሰኝ መልኩ ተከናውኗል፨
#ነገር ግን በዚህ አገልባጭ ገርሞ የሚገርመው የሀራ የኢክዋን አራጋቢዎች ድብን ያሉ ሱፍይ አህባሽ(ቁቡርይ) መሆናቸው ነው ፣ ይህን ስንል ዝምብለን ከመሬት በመነሳት አደለም በተጨባጭ የተመለከትንው የማይካድ ጉዳይ ነው::
ጉዲነው!! የሚይዙት ቢያጡ ሱፍይ አህባሽን በውሸት ማጭበርበሪያ አታለው ምንም የማያውቁ ሰዎችን በትንሹ ለመሰብሰብ ሞክረዋል:: ምንጊዜም ይዘገያል እንጂ ሀቅ የበላይ ነው
✍️ለሀራና አከባቢዋ ሀቅ ፈላጊ ማህበረሰቦች በሙሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
1. ለሁላችንም አሏህ ለሀቁ ይወፍቀን
2. በሀቅም ላይም ያፅናን
3. በዛውም ላይ ይግደለን እላለሁ::
🤲አሏሁመ አሚን
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
https://www.tgoop.com/hussenhas
❤ከዚህ በተለየ መልኩ በጣም የሚያስደስተው ነገር ቢኖር የክረምት ማዕበል ጎርፍ በሚመስል መልኩ
የሀራ መስጂደ ሶፍ፣ከረምበር ፣ጎንደርበር ፣መሀልከተማ፣አድስ ቀበሌ እና እንድሁም የሀራ አጎራባች ቀበሌዎች በመንደራ፤ በሲቢልካይ፤ በቁሪ ፤በቆርኬ፤በኩታየና በኦረሞ፤ አዳሜ የሚገኙ ሀቅ ፈላጊ ማህበረሰቦች ባንድ ላይ ካንድ ቦታ በሱና በተወሒድ ባማረ መስጂደ ሶፋ ግቢ ላይ የኢድ ሶላት ደስ በሚያሰኝ መልኩ ተከናውኗል፨
#ነገር ግን በዚህ አገልባጭ ገርሞ የሚገርመው የሀራ የኢክዋን አራጋቢዎች ድብን ያሉ ሱፍይ አህባሽ(ቁቡርይ) መሆናቸው ነው ፣ ይህን ስንል ዝምብለን ከመሬት በመነሳት አደለም በተጨባጭ የተመለከትንው የማይካድ ጉዳይ ነው::
ጉዲነው!! የሚይዙት ቢያጡ ሱፍይ አህባሽን በውሸት ማጭበርበሪያ አታለው ምንም የማያውቁ ሰዎችን በትንሹ ለመሰብሰብ ሞክረዋል:: ምንጊዜም ይዘገያል እንጂ ሀቅ የበላይ ነው
✍️ለሀራና አከባቢዋ ሀቅ ፈላጊ ማህበረሰቦች በሙሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
1. ለሁላችንም አሏህ ለሀቁ ይወፍቀን
2. በሀቅም ላይም ያፅናን
3. በዛውም ላይ ይግደለን እላለሁ::
🤲አሏሁመ አሚን
➴➷➴➷
https://www.tgoop.com/hussenhas
https://www.tgoop.com/hussenhas
Telegram
አቡ አዒሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
Audio
💫የኢድ ሶላት በሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ተፈፀመ
🌍በሜን በሎ ዞን በሃራ ከተማ
➢አስተዳደር ➢በውቢቷ ሃራ ከተማ (02)ቀበሌ ➢በመስጅዴ ሶፋ መድረሳ ቅርንጫፍ ➢ከተንጣለለው ሜዳ ላይ በሚስገርም ➢ሰው በዛትና ሰላም በተሞላበት ➢ከመጀሪያው እስከ መጨረሻው የኢድ ➢ሶላትና ኽጥባ ምክር ባማረና በሰመረ ➢በሞቀና ባሸባረቀ መልኩ ተሰግዶ ተለያንቷል
📝የኢዱን ሶላት ያሰገዱት ↩️
🎙ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ሲሆኑ (02)ቀበሌ የመስጅድ አቡበክር ዋና ኢማምና አቅሪ ናቸው።
🗓መጋቢት /21/07/2017/እሁድ/ ቀን ደማቅ የኢድ ሶላት
➷➴➷➴